Ads skipped

ለውርስ ብለው ወንድማቸውን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱት ግለሰቦች

66K views · Jul 23, 2025 · Entertainment

Comments · 133

  • @AmertiBerhanu1321 · 1 year ago (edited)

    እያንዳንዷ ቃላቶችሽ ትልቅ ትምህርት እና ቁምነገር አላቸው ምንም የሚጣል ነገር የሌለው ምክር ነው የምትሰጪው ተባረኪልኝ አመሰግንሻለው🙏 ❤❤❤

    21

  • @genetgebreselase5918 · 1 year ago

    ትልቅ ፀጋ ያለሽ አንደበተ ርቱዕ ወጣት ነሽ ይልቁንም ክፉ ነገር እንዳይደርስብን የምትመክሪን ሚዛን ይደፋል ዘመንሽ ይባረክ

    19

  • @LubabHsan · 1 year ago

    በጣም ትክክል ነሽ የልቤን ነውያወራሽው ❤❤❤❤❤❤😢😢

    8

  • @getuabebe3056 · 1 year ago

    .ሠላም ጤና ሁኚ ሥራሽ በጣም ትልቅ አስተማሪ እዉነትና አስፈላጊ ቁም ነገር ነዉ ባጭሩ ክብር ከምሥጋና ጋር ይገባሻል የምታቀርቢያቸዉ አስፈላጊና ድንቅና ለሁሉም ጥበቃን የሚሰጡ ናቸዉ በርቺ እንደ ተመልካችነቴ በድጋሚ በማመስገን ይሆናል

    19

  • @tsigeyirgaw2604 · 1 year ago

    እውነትሽን ነው ብስሩዬ በምክርሽ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን አውቂያለሁ እየተማርኩበት ነው ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    5

  • @jimmamekonen3651 · 1 year ago

    የኔ ቆንጆ የምታቀርቢያቸዉ ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ቸር ወሬ ያሰማን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏❤️❤️❤️

    12

  • @SentayewSentayew-g1c · 1 year ago

    ፈጣሪ ስረዳ እንዲህ ነዉ የናቱ ምርቃት  ጠበቀዉ

    4

  • @SelenaHenery · 1 year ago

    ፈጣሪ ይባርክሽ ብስሪ እህቴ  ሁሌም የምትለቂያቸው ቪዲዮዎች ኣስተማሪናቸው  ገንዘብ ለኣንዳንዶቻችን ኑሮኣችንን ሲለውጥ ለሌሎቻችን ደግሞ መጥፊያችን እና የምወዳቸውን ቤተሰቦቻችንን በክፋት የምናጣበትነው ፈጣሪ ከዚህ ክፋት ይጠብቀን😢😢😢😢😢

    3

  • @doge-mq2mc · 1 year ago

    you're right 👌👍👌👌👍👍

    6

  • @ኢትዮጵያየእኝናት · 1 year ago

    😔😔አይይ መጭረሽ የስጠሽው ምክር በኔ ቤተስብ የደረስ 😔😔ነው ጥቃትም አረ ስንቱን ዋጋ ከፈልን በ ጤናም በ ጤናም ከፈልን 😭አረ ስንቱን ልንግር እመኑኝ ደግነት ሲኦልን ያሳያችዋል እመኑኝ በ ዘመድ እንደ ዘንዶ ሊጎርሱን ስንቱ እየጠበቀን ስንቱ አለ 😔😔አምላክ 🤲🏿🤲🏿ይጠብቃችኡ በኔ ቤተስብ የደረስውን እንዳይደርስባችኡ 🤲🏿አሚን በሉ

    13

  • @አዲስ_ምዕራፍ_new_chapter · 1 year ago (edited)

    መጨረሻው እንዴት ያስደስታል እውነት ሲያሸንፍ ደስ ይላል ሰውዬው አሳዝኖኝ ነበር ሀቁ ስለወጣለት በጣም ነው ደስ ያለኝ የናቱ ምርቃት ጠቅሞታል ሳይለፋ ሳይደክም ሀቁ ወጣለት ስንቶች በውሸት እና በክፋት ተበድለዋል

    7

  • @abebakinfe2073 · 1 year ago

    ብስራት እንኳን ደህና መጣሽ

    10

Up next

LIVE

ኣካል ጉዳተኛ ባሏን ምትፀየፈው ሚስት

Sile HiwotTV · 89K views

LIVE

Fall asleep to this powerful lecture for the next 14 days | Carl Jung

Meister Carl Jung · 16K views

LIVE

4 Hours of Simple Real-Life Dialogues for Beginner English (A1–A2)

FluentGo Daily English · 3.5K views

LIVE

ለአባቷ "ለሴት ልጅዎ የማቀርበው ምንም ነገር የለኝም" አልኳቸው — መልሳቸው ግን ሁሉንም ነገር ለወጠው!

Gojo studio · 4.3K views

LIVE

እናታቸውን በልጆቹ ፊት የገደለው አባት/አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ

Selam Tafesse · 6.6K views

LIVE

ሩታንም ሄርሜላንም ማጣት አልፈልግም አለ..አብርሽ የመጨረሻ ውሳኔውን ተናገረ🫢

Efa Grace ኤፋ ግሬስ · 160K views

LIVE

በረዶዋ (Beredowa) - Part 12

DIR Films · 29K views

LIVE

አሳ የሚዘንብበት ሀብታም ሀገር ገባሁ Abel Birhanu Travel to Norway Oslo

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 · 415K views

LIVE

After My Divorce, I Became the Godfather’s XXL Wife,spoiled by his family!#CuteBabyAssists #drama

WhisperVerse drama · 2.7M views

LIVE

የገዛ ባሏን የገደለችው ሚስት ተጋለጠች በደል ክፍል 3//bedel part 3

Basnel · 378 views

LIVE

ስለ ክርስቶስ ግራ የሚገቡኝ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ | Part 2

Yonas Moh · 342K views

LIVE

በእንጀራ እናቱ ሚሰቃየው ታዳጊ

Sile HiwotTV · 127K views

LIVE

የበዓል ገበያ ዳሰሳ እና የአዲሱ ዓመት የኢኮኖሚ ትንተና | Ethiopian Holiday Market & Economy Overview | Kintat Media

Kintat Media · 176 views

LIVE

ባህርያዊ ዲጋ ዓዲ ገንደ - መደብ ኤረና | Erina - July 03, 2026 - ERi-TV, Eritrea

Eri-TV, Eritrea (Official) · 179 views

LIVE

ኬዝ16-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

Sile HiwotTV · 101K views

LIVE

ለውርስ ብሎ እህቱን እስከመግደል የደረሰው ክፉ ግለሰብ

Sile HiwotTV · 56K views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

“የሽዋ“ ቤን ዴቪድ {ኢየሱስ የዳዊት ልጅ} በመባል ብቅ ያለው እስራኤላዊ ፖለቲከኛ ናታንያሁን እየተፎካከረ መቷል ይሳካለት ይሆን?

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official · 6K views

LIVE

Margaa Show EP 39 Dhiifama

Ermi Ethio · 33 views

LIVE

ኬዝ6-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

Sile HiwotTV · 90K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.