Ads skipped

እኔና ባለቤቴ ምንም አይነት ምርጫችን አይገናኝም!!አንድ በጋራ የሚያስማማን ነገር ቡና!ትክክለኛ ምስክርነት የሚስት ነው!!#amleset #amlesetmuchie

456K views · Apr 11, 2025 · Entertainment

Comments · 793

  • @H.B-t3f · 1 year ago (edited)

    ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው የምነግርሽ ከታላቅ ትህትና ጋር  ወደ ሚዲያ ወይም YouTube ብትጀምሪ አሪፍ ነው። አንችን የመሠለ ልቅም ያለች ሴት ጋዜጠኛ ባለበት ሀገር ማንም እየወጣ እየፈነጨበት ነው። ስለዚህ በቶሎ ነይልን አጠብቅሻለን እንወድሻለን።

    566

  • @tigid9886 · 1 year ago

    ናፍቆት ስታወራ ብትውል አትጠገብም የመናገር ፀጋ አላት በዛ ላይ ትንሽ ልጅ ሆና ግን ብዙ የእውቀት ክምችት ያላት <br>Simply, she&apos;s amazing

    126

  • @girmawasferaw7688 · 1 year ago

    በአጭሩ ናፍቆት ልዩ ነች።

    146

  • @asterhailu4188 · 1 year ago

    ናፍቆትየ ለእግዚአብሔር ያለሽን አክብሮት ሳላደንቅ አላልፍም፣ እግዚአብሔር አንቺና በቴሰቦችሽን ይባርክ ❤

    103

  • @SADORATUBE · 1 year ago

    ቀመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    33

  • @zemenegetu1494 · 1 year ago

    ውይይይይይ ናፍቅት ምን አይነት የማያልቅ የበዛ እውቀትና የመተንተን (የማስረዳት ) ችሎት ነው የተቸረሽ ዋውውውውውው🎉❤🎉❤🎉

    161

  • @Zufii22 · 1 year ago

    የአመቱ ምርጥ interview, በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት እና የተማርኩበት

    68

  • @bigd1857 · 1 year ago

    ጠያቂዋንም እንዲሁም ተጠያቂዋን እውቀታቸውን: ልምዳቸውን: ስነ ምግባራቸውን: ስነስርዓትቸውን: እምነታቸውን: እንስትነታቸውን ኢትዮጵያዌነታቸው ፍንትው አድርጎ ያሳየ ቆንጆ ቃለመጠይቅ ነበር እግዚአብሔር ያክብራችሁ!!!🙏😊

    36

  • @Zufansamuel321 · 1 year ago

    እምነት+ተስፋ+ፍቅር+ጥበብ+እዉቀት በዚ ትንሽየ እድሜ አንች ላይ አየሁ በጣም አስተዋይ ጥበበኛ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ናፍቆት❤

    32

  • @haylmaryamhayle7971 · 1 year ago

    ዕዉቀት +ዉበት+ጥንካሬ+ሴትነት+ማስተዋል+ስነስርዓት=== በፈጣሪ &nbsp;መመረጥ &nbsp;ነው በርቱልኝ ሁሉም ሴት እንደናንተ መሆን ቢችል በጣም ነው ደስ ይላል እጅግ በብዙ አስተማሬ የሆነ ፕሮግራም ነው የቴዲየ ንግስት አመለስት በርችልን እህት፡፡

    68

  • @FikertteMimi1974 · 1 year ago

    አቤት መታደል ለእግዚአብሄር ያለሽ ክብር ለቤተሰብሸ ለትዳርሽ ለስራሽ ያለሽ ክብር እውነተኛ ጋዜጠኛ ማለት አንቺ ነሽ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃላት አቦ ተባረኪ ናፊቂ የሴት ጀግና

    42

  • @AsratEyoba · 1 year ago

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ናፍቆት የሚጠላ ሰዉ የለም ካለም ጤነኛ አይደለም

    15

Up next

LIVE

ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ሀይለኛ ሳትሆኚ ጠንካራ መሆን ትችያለሽ! #amleset

Amleset Muchie · 194K views

LIVE

እኔ መሬት ላይ ተቀምጬ አንተን ሶፋ ላይ አስቀምጬ አስተምርሀለሁ!! ልጆችን የሚያክም ሀኪም ልጆችን መስሎ ቢሰራ !! #amleset #amlesetmuche

Amleset Muchie · 94K views

LIVE

እንባ ና ሳቅ!!! ካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅ ነበርኩ …የናፍቆት ቁጭት ... * 10 ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለሁ በቅርቡ የልጅ እናት የሆነችው ተወዳጅዋ ሀሌሉያ

Seifu ON EBS · 680K views

LIVE

/ቤት ያፈራዉ/ "ማንም የለኝም ጠይቁኝ"…ዛሬ በዓል መሰለ! //እሁድን 1 ላይ//

Channel 1 TV - Ethiopia · 334K views

LIVE

አትችይም እንደመባል የሚያነቃቃ ነገር የለም!! ከነስህተቴ እራሴን ወድጄ የምኖር ሰው ነኝ!! እንደኮሪደር ልማቱነው የተቀየርሽው!!#amleset #dirshu

Amleset Muchie · 126K views

LIVE

በጣም ከምወደው ሰው ጋር ነው የምኖረው!የቴሌቪዥን ጣቢያ መክፈት ቀላል ነገር አይደለም!ፍቅር ህግ የለውም#amleset #amlesetmuchie #channel1

Amleset Muchie · 351K views

LIVE

አሜሪካ ያመጣሁት ሰው ጉድ ይዞብኝ መጣ! መዘዙ ብዙ ነው እና እራሳችሁን ጠብቁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 423K views

LIVE

//የቤተሰብ መገናኘት// "እናቴ በምታስፈልጊኝ ሰዓት የት ነበርሽ..." እናት እና ልጅን እንባ ያራጨ አስገራሚ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰአት//

ebstv worldwide · 792K views

LIVE

//እንተዋወቃለን ወይ// "ከባለቤቴ ጋር የተዋወቅንው በስሟ ቀልጄ ካራቲስት ስለሆነች ልታስፈራራኝ መጥታ ነው🤣🤣” //በእሁድን በኢቢኤስ

ebstv worldwide · 333K views

LIVE

ሚስጥሩን የተናገረችው ነርስ ናት የተባለውስ? Fitsum Asfaw Interviews Zebiba Girma!

Kin Studio · 226K views

LIVE

/እሷ እና እሷ/ ሊያ እና ናፍቆት ተጠይቀዋል…🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼 // እሁድን 1 ላይ//

Channel 1 TV - Ethiopia · 118K views

LIVE

አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com

Amleset Muchie · 666K views

LIVE

በታሪክ ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ትልልቅ ፈተና አልፈዋል!!ፈተናን ሳያልፉ ምቾት የለም!! #amleset #amlesetmuche #ustazabubekerahmed

Amleset Muchie · 233K views

LIVE

“እናቴ አይደለሽም፣ አሁን ጓደኛዬ ነሽ” ...ተቆጥተሽ ልጅ አትቅጪ፣ ስሜትሽን አብርደሽ ቅጪ.. ብዙ ስሜቶች አሉን ግን አናውቃቸውም

Tigist Waltenigus · 173K views

LIVE

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 42K views

LIVE

መቃብር ቤት ውስጥ ነው እየኖርን የተማር ነው! ለመፃፍ ያነሳሳኝ የውጭው ርኩሰት ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ሳየው ነው!#amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 172K views

LIVE

/ቤት ያፈራዉ/ እናቴ ስትመጣ ቡና አፈላላታለሁ …// እሁድን 1 ላይ በቻናል 1//

Channel 1 TV - Ethiopia · 68K views

LIVE

[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Gizat | Season 1 | Episode 1 | Abol TV

Abol TV · 418K views

LIVE

/ቤት ያፈራዉ/ ቢያንስ የልጆቼን ቪዲዮ መለመኛ አታድርጉብኝ! // እሁድን 1 ላይ በቻናል 1//

Channel 1 TV - Ethiopia · 82K views

LIVE

ኢንጂነሯ ታሪክ! አፍቅሬ 3 ቀን ምግብ አልበላሁም! #habesha#story#love

Maraki Weg · 152K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.