Ads skipped

አዳም ከገነት ሲባረር የኖረው ጎጃም ነው #ከአክሱም የጎጃም ሥልጣኔ ይቀድማል፡-ዳኛ እና የታሪክ ፀሐፊ አበረ አረፈዐይኔ #ገፅ፴፮ #MinyiluPodcast

33K views · Apr 22, 2026 · Entertainment

Comments · 339

• @Minyilupodcast · 5 months ago · pinned

3ቱንም የጎጃም ታሪክ መጻሕፍት የምታገኙባቸው የመጽሐፍ መደብሮች፤
#አዲስ_አበባ ላላችሁ
1. ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጎን ከጣይቱ የባሕል ማዕከል ፊት ለፊት ኤዞፕ መጽሐፍ መደብር (0911723656)

2. አምስት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ጀርባ ፍሬው መጽሐፍ መደብር (+251966904123)

3. አራት ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ጎን ሀሁ መጽሐፍ መደብር
4. አራት ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ኢትዮ ፋጎስ
(0955173610)

5. ከብልጽግና ጽ/ቤት ጎን (አበረ +251912091512)

6. ለገሃር ጃፋር ተወልደ ሕንፃ (+251911125324)

7. ጀሞ ከማደያው ፊት ለፊት (0949404675)

8. ከአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አዲሱ ገበያ መሄጃ ከቴሌው ፊት ለፊት፤ ከአራዳ ክ/ፍ/ ቤት በታች (ቀለመወርቅ +251911177737)

9. መገናኛ መተባበር ሕንፃ (0913308226 ይደውሉ)

10. ገርጂ ታክሲ ተራው ዕውቀትን ፍለጋ መጽሐፍ መደብር (+251911120259)

11. ካሳቺስ ዜማ ሕንፃ ጦቢያ መጽሐፍ መደብር (0913108312)

12. ፡ኢትዮ ፋጎስ 4 ኪሎ አብርሆት ጎን
13. መካ  ኖክ ፊት ለፊት ለገሃር
14. መስቀል ፍላወር ድሪምላይነር ሆቴል ሞሲ ሆቴል 0910808664

#ባሕርዳር
አዳነ መጽሐፍ መደብር ቀበሌ 4 ዘንባባ ሕንፃ ሥር (0948786851) እና ዮፍታሔ መጽሐፍ መደብር

#ደብረ_ ማርቆስ
ከንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አደባባይ ወደ ዩንቨርስቲው መሄጃ 2T ሕንፃ ራሄል መጽሐፍ መደብር

24

• @EsubalewAmsalu-k8w · 5 months ago (edited)

መካከለኛው ዘመን ላይ የጎጃም ታሪክ ብዙም አይነሳም ልክ ነህ። ግን ቅዱስ  ላሊበላ 6አመት እንደሞላው የተማረው ጎጃም አገው ምድር አሰም ስላሴ ገዳም ነው። የመጀመሪያው ቅኔ ዘራፊ ዘሱትኤል እዝራ ሀገር አዲስቅዳም ፋግታ እና ባንጃ ዳንጊያ መካከል። ገድለ ላሊበላ እንደሚነግረን። ስለዚህ ጎጃም የጥንት እና ቀዳሚ ሀገርም ታሪክም ያለው የአዳም ምድር ነው አለቀ ደቀቀ።

16

• @semmamelesse5426 · 5 months ago

ከድሮ ጀምሮ የጎጃምን ታሪክ፣ጀግኖች ሲቀብሩ ነው፣የኖሩት።በዚህ መልክ ሰለ ጎጃም ታሪክ መጻፉ በጣም ይደነቃል።
ጸሀፊውንም፣አቅራቢውን እናመሰግናለን።

29

• @Sabi-Tube · 5 months ago

አለማንበቤ ቆጨኝ
ሁሉንም መጽሐፎችህን ለመግዛት ቃል ገብቻለሁ ለራሴ

23

• @MsayeYehunie-pk4zq · 5 months ago

እኔ ወይፋት መድሐኒያለም ሄጀ ከደብረወርቅ ወሎ ውስጥ ያለች የማርያም ያላት ቤተክርስያን እና አክሱም ፅዮን በስተቀር ጽላት እየተቀረፀ በመላው ሀገራችን የተሰራጨው ከዚሁ ቦታ ነው። ከግብጽ የመጡት ጳጳሳት መጥተው የተቀመጡበት እና አፅማቸው የተቀበረው ገነት ካለችበት ጎጃም ወይፋት ነው።

17

• @MsayeYehunie-pk4zq · 5 months ago

በጊዮን የተከበበችው ጎጃም ብቻ ናት።መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያን ሲተረጉም በጊዮን የተከበቀችው ሀገር ናት ይላልደ

18

• @semmamelesse5426 · 5 months ago

በመካክለኛው ዘመንም ሆኖ በፊት የጎጃም ታሪክ ሲቀበር ነው፣የኖረው።ይህን መቀበር እና መጨቆን በመቃወም ቅኔ እሰከመፍጠር የደረሰ ህዝብ ነው።

8

• @yoftahe83 · 5 months ago

ፀሀፊ አበረ አረፈ ዐይኔ በዚህ መልኩ ተወልደህ ስላደክበት ሰለ ጎጃም እንዲህ መፃፍህ እና ለእኛ እንዲደረስ በማድረግህ ምስጋና ይገባሀል ። Thank you Minyilu Podcast.

9

• @TemeTemu-ir4pf · 5 months ago

እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ጎጃም እጅግ በጣም ብዙ ታሪክ ያላት ክፍለ ሀገር ናት እጅግ በጣም ድንቅ ምድር ናት ይህ ጥሩ ማስተማርያ ነው ሌሎች ብዙ የሚፃፉ ታሪኮች አሉ እና ፃፍልን እግዚአብሔር ያክብርህ ።

11

• @Amhafa · 5 months ago

አቤ ታሪካችን ነህ በርታልን ስፖንስር እኛ ጎጃሜዋች አለን 🎉🎉🎉❤❤❤

12

• @Yigermal-c1v1u · 5 months ago

የሁልግዜ ጥያቄ የነበረውን የጎጃም የመካከለኛው ዘመን በትንሹ ቢሆንም ይመልስልኛል ። በጣም አድናቂህ ነኝ

7

• @alemayehugebru7105 · 5 months ago

የታሪኩን  ትንታኔ  በቁምነገር  ተከታትያለሁ ። ደራሲውንም ፣ ጋዜጠኛውንም  ኣደንቃችኋለሁ ።  የጎጃምን ( ጎዣም ) ታሪክ  ለማንበብ  ጓጉቻለሁ ፣ ግን  የምኖረው  ከባሕር  ማዶ  በመሆኑ መጻሕፍቱን  ከዬት  ኣግኝቼ  እንደምገዛ  ብትጠቁሙኝ  ደስ  ይለኛል ።  (  የምኖረው USA ) ነው ።  ጎጃም የዕውቀት ምድር ፣ የኣዋቂዎች  መፍለቂያ ነች !!!

4

Up next

LIVE

ታዳጊዎች በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ እየሞቱ ነው #ፍቅረኛዬን ያጣኋት በሱስ ምክንያት ነው ፡-ዲጄ ዩናታን ሊዮን #ገፅ፴፯ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 1.3K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 22K views

LIVE

ቤተ መንግስቱ በድሮን ወደመ // ከምሽጉ ተስቦ ወደ ትግራይ የገባ እየረገፈ ነው // ኣዲስ ኣበባ ስለ ድሮን ጥብቅ መግለጫ // የቆቦ ምሽግ በድሮን ተመታ

Microphone Media · 4.5K views

LIVE

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 51K views

LIVE

RE-LIVE | Pressekonferenz der Nationalmannschaft mit Jürgen Klopp & Jonas Urbig

DFB · 136K views

LIVE

አዲሱ የኃይል አሰላለፍ የገለጣቸው ሐቆች| የጦርነት መቋጫ ምን ይሆን!? | ጉዞ ወደ አሰብ...!

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ · 36K views

LIVE

የአውሮፓ ምስጢራዊ ማህበራት ልዩ የኢትዮጵያ ፍላጎት፤ ከ1133 እስከ 1333፤ ቆይታ ከአሸናፊ ፈንቴ ጋር! @endalegetamultimedia

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 54K views

LIVE

Oktoberfest: 12 Stunden zwischen Anstich, Notfall und Maßkrug-Stress | Abendschau Reportage | BR24

BR24 · 1.4M views

LIVE

ብር አዲስ ኮሜዲ ድራማ (birr)New Ethiopian drama , September 30. 2026

Gofere tv(ጎፈሬ ቲቪ) and 4 more · 2.3K views

LIVE

ድሮን ማብረር ተከለከለ || የሠራዊት እጥረት አጋጠመ || በሔሊኮብተር ወጡ || ሐሰን ወደ ግብጽ September 30, 2026

abc-cast · 19K views

LIVE

17 Years of Sishu: Selamawit D. on building the Burger Brand in Ethiopia | Isua!:Her Stories EP22

Isua! Network · 38K views

LIVE

Douglas Macgregor: Israel vs Turkey and Qatar: New US War Strategy?

Glenn Diesen · 240K views

LIVE

ሰለምቴዎች አባትና ልጅ የሐይማኖት ጉዞ | ከሚስቴ ጋር ሆኘ ቁራን አልቀራም ፡-ጋዜጠኛ ቁምነገር አሕመድ እና ወላጅ አባቷ #ገፅ፴፪ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 68K views

LIVE

አድሏዊውን ፈጣሪ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አሳይሃለሁ #መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ባለው ፈጣሪ አላምንም፦ጋዜጠኛ ዓለምአየሁ ወርቅሸት #ገፅ፵፫ #minyilupodcast

Minyilu podcast · 4.4K views

LIVE

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢሮ ስከፍት በጋርድ ተያዝሁ | መላኩ ብርሃኑ - ‎ክፍል አንድ ፦#ገፅ ፲፱ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 105K views

LIVE

ደህንነቶች በስልክ የማወራውን ጠልፈው ይሰማሉ #የሰኔ 15 ግድያ ተከሳሾች ጠበቃ ነበርሁ [ክፍል 2] ፡-መስዑድ ገበየሁ #ገፅ፵፩ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 27K views

LIVE

ምፅዋ ያችን ሰዓት...ቀይ ባሕር ሲቀላ ‎#የሻብያን ሰዎች መልዓክ አደርግሃቸው አሉ | ክፍል አንድ፡-ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ #ገፅ፴፰ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 22K views

LIVE

አንተ እራስህን ካልቀየርክ ሂወትህን ማን ይቀይረዋል

MIKITUBE · 3.7K views

LIVE

የአፋር ፖሊስ በአንድ እግር ጫማ አስሄደኝ |ክፍል አንድ ፡-የሰብዓዊ መብት ተሟጋች መስዑድ ገበየሁ #ገፅ፵፩ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast · 6.9K views

LIVE

አሁን የደረሱ/ከመቀሌ ከተማ ለቀው ወጡ!ቁልፈ ስትራቴጅካዊ ቦታዎች ተለቀቁ!ባሕር ዳር! ሰመራ! ደብረዘይት!አዋሽ! መሆኒ! ማይጨው!

Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ · 73K views

LIVE

ፈርቻለው ግን እገባበታለሁ|ዲቦራ ለንድስቶርም|Tulsi Wellness|Ayurveda, Yoga & Wellness|Isua!:Her Stories|እሷ ታሪኮች EP21

Isua! Network · 1.1K views

LIVE

MONICA TATOIU: ONE STEP AWAY FROM CIRRHOSIS AFTER 20 YEARS OF DRINKING CHAMPAGNE

UN PODCAST · 29K views

LIVE

DHIIG-KARKA: Maxaa Keena? Sidee Loo Xakameeyaa? | Codka Dhaqtarka

Codka Dhaqtarka and SULTAN FILMS · 419 views

LIVE

በቂ እንዳልሆንን የሚሰማን ለምንድነው? | Feeling that you are not good enough

ጉዞ ወ ልቡና - Psyche Journey · 430 views

LIVE

ልብ ሙሉነት በእግዚአብሔር ይሁን | መንፈሳዊ አስተማሪ ቆይታ

Ethio Inspiration · 230 views

LIVE

እርግማን ነው ንስሐ ግቡ አሉን #የአስመራና የምፅዋ ጓደኞቼ ይናፍቁኛል |ክፍል ሁለት፡-ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ #ገፅ፴፰ #MinyiluPodcastl

Minyilu podcast · 5.6K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.