Minyilu podcast
17K subscribers
እንኳን ወደ ምንይሉ ፖድካስት በደህና መጡ፡- ምንይሉ ፖድካስት ማህበራዊ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል። የሰዎችን ሕይወት ታሪክ በጥልቀት የሚመረምር ልዩ የመወያያ ቻናልም ነው። በዚህ ፖድካስት በሀገራችንና በውጭ ዓለም ውስጥ የሚታዩ አበይት ጉዳዮች ላይ መረጃ መስጠት እና ከተለያዩ የሕይወት ዘርፎች የተውጣጡ ግለሰቦችን ትኩረት የሚስቡ ታሪኮች ይቀርባሉ። ትውልድ የሚቀይሩ ተፅዕኖ ፈጣሪ ድምፆችን እና ባለራዕይ ግለሰቦችን እናስቃኛለን። በአሳታፊ ቃለመጠይቆች፣ ባልተነገሩ ታሪኮች እና አስተዋይ ውይይቶች አማካኝነት የእነርሱን እይታዎች፣ አመለካከቶች እና የኖሩበትን ተሞክሮ እናካፍላለን። Welcome to Minyilu podcast – Minyilu Podcast is a unique discussion platform that deeply explores social economy political issues and people's life stories. The podcast's main focus is to raise awareness about major issues observed in our society and to present interesting stories from individuals from various walks of life. We showcase influential voices and visionary individuals who have made a meaningful impact on this generation. Through compelling interviews, powerful stories, and thoughtful conversations, we share their insights, perspectives, and lived experiences.

አድሏዊውን ፈጣሪ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አሳይሃለሁ #መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ባለው ፈጣሪ አላምንም፦ጋዜጠኛ ዓለምአየሁ ወርቅሸት #ገፅ፵፫ #minyilupodcast
Minyilu podcast · 4.6K views · 2 months ago

ሰይፉ ፋንታሁን እያወቀኝ ቀለደብኝ #ጉዳቴን እያለቀስሁ እንድናገር ይፈልጋሉ ፡-ደራሲ ሲስተር ሓሊ #ገፅ፵፬ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 13K views · 2 months ago

ታዳጊዎች በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ እየሞቱ ነው #ፍቅረኛዬን ያጣኋት በሱስ ምክንያት ነው ፡-ዲጄ ዩናታን ሊዮን #ገፅ፴፯ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 1.3K views · 5 months ago

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 51K views · 4 months ago

ከኒውኤጅ ወደ እስልምና ቀየርሁ | ሚስት መሆን ነው የምፈልገው፡-ጋዜጠኛ ቁምነገር አሕመድ-#ገፅ ፳፩፡-#MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 155K views · 9 months ago

በዘግናኝ ወንጀል ለተከሰሱ ጥብቅና መቆምና መዘዙ #የሰው ልጅ ጨካኝ ነው፦የህግ ባለሙያ ቴዎድሮስ ታደሰ #ገፅ፳፬ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 2.8K views · 8 months ago

አዳም ከገነት ሲባረር የኖረው ጎጃም ነው #ከአክሱም የጎጃም ሥልጣኔ ይቀድማል፡-ዳኛ እና የታሪክ ፀሐፊ አበረ አረፈዐይኔ #ገፅ፴፮ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 33K views · 5 months ago

ምፅዋ ያችን ሰዓት...ቀይ ባሕር ሲቀላ #የሻብያን ሰዎች መልዓክ አደርግሃቸው አሉ | ክፍል አንድ፡-ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ #ገፅ፴፰ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 23K views · 4 months ago

ደህንነቶች በስልክ የማወራውን ጠልፈው ይሰማሉ #የሰኔ 15 ግድያ ተከሳሾች ጠበቃ ነበርሁ [ክፍል 2] ፡-መስዑድ ገበየሁ #ገፅ፵፩ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 27K views · 3 months ago

ብሔርተኝነት ቁስል ማከክ ነው #ፋኖን ከመንግሰት ጋር ለማደራደር ሞክሪያለሁ ፡- አንዷለም በእውቀቱ #ገፅ፴፭ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 6.1K views · 5 months ago

የአፋር ፖሊስ በአንድ እግር ጫማ አስሄደኝ |ክፍል አንድ ፡-የሰብዓዊ መብት ተሟጋች መስዑድ ገበየሁ #ገፅ፵፩ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 7K views · 3 months ago

ለልጄ ስል የአሜሪካን ስርዓት ተጋፈጥሁት #አማራጭ ስሌለኝ ተስፋ አልቆርጥም፦ደራሲ መሰረት ክንፈ #ገፅ፵፫ #minyilupodcast
Minyilu podcast · 3.3K views · 3 months ago

የገጠር ልጅ ነኝ ቱባውን የባሕል ሙዚቃ ነው የምሰራው #በማታ ዲጄ በቀን ጋዜጠኛ ሆኘ ሰራሁ ፡-ድምፃዊ እንዳሻው ሹሜ #ገፅ፵ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 6.9K views · 4 months ago

ወንዶችን በቡድን አደባድቢያለሁ #ከታካሚዬ የዐይን ፍቅር ያዘኝ ፡-ሲስተር ሐሊ ሙዘይን -ገፅ ፴፫ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 27K views · 6 months ago

አሁን ቀራኒዮ ላይ ነን #ክላሽና ቦንብ በ470 ብር ሸጬ ኬኒያ ገባሁ [ክፍል አንድ] ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ #ገፅ ፵፪ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 4.9K views · 3 months ago

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢሮ ስከፍት በጋርድ ተያዝሁ | መላኩ ብርሃኑ - ክፍል አንድ ፦#ገፅ ፲፱ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 106K views · 9 months ago

ከሰይጣን ጋር ቢወዳደሩ እንኳ አያሸንፉም #አለማወቅና እብሪተኝነት አለ [ክፍል ሁለት] ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ ፦ #ገፅ፵፪ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 2.5K views · 3 months ago

ፊልም የመስራት አምሮቴ በሴት ጥፊ ተገታ #ሁለት የ AI የሙዚቃ አልበም አውጥቻለው ፡-ጋዜጠኛና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ብርሃኑ #ገፅ፴ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 1.1K views · 6 months ago

ሰለምቴዎች አባትና ልጅ የሐይማኖት ጉዞ | ከሚስቴ ጋር ሆኘ ቁራን አልቀራም ፡-ጋዜጠኛ ቁምነገር አሕመድ እና ወላጅ አባቷ #ገፅ፴፪ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 69K views · 6 months ago

በአንድ ዐረፍተ ነገር ከአ/አ ዩኒቨርሲቲ አሰናበቱን #የማስተማር ሙያዬን ቀሙኝ፡-ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ | ክፍል አንድ #ገፅ፴፬ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast · 5.9K views · 6 months ago