አፈላልጌ ያገኘኋት ‘የባሌ ሚስት’ መጨረሻ! ከብዙ ይቅርታ በኋላ የቆረጥኩብት ምክንያት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
179K views · Jun 10, 2026 · Education
Comments · 1.3K
@EyohaMedia · 3 months ago · pinned
ክፍል 1 <br><a href="https://www.youtube.com/watch?v=WXgiYHF_LGE">https://youtu.be/WXgiYHF_LGE?si=OhVcMC-2xAS3-e4F</a>
37
@EmebetLegese-io6zy · 3 months ago
በሳል ትመስላለች ግን ተግባር ዜሮ ንግግር ብቻ ደግሞ ሌላዉ ይቀር በሽታ የሚባል ነገር አለ
251
@Dinaየቦሌዋ · 3 months ago
አለምዬ ዛሬ ተሳሳትክ… የሷ አፍቃሪነት ሳይሆን ለራስ ክብር አለመኖር ነዉ
171
@FW1982 · 3 months ago
ምክርሽን ኑሪው እመቤት እሱ የህዝብ ንብረት እንጂ ባል አይደለም.
341
@YousufYousuf-lh6uz · 3 months ago
ልጁ ሲጀመር ለትዳር አይሆንም በሽታ እንዳያመጣብሽ ልጅሽን በሰላም አሳድጊ ይሔ የኔ አሳብ ነው
204
@s_o_l_o_zk · 3 months ago
መታከም ያለባት እሷ ናት::<br>አንድን ሰው ደጋግሞ እየበደለን ተመልሶ ሲመጣ መቀበል ራሱን የቻለ የስነልቦና ችግር ነው:: ተመልሶ የሚመጣው ስለሚወደኝ ነው የሚል ትሪክ አእምሯችን ይጫወታል: ይሄ ደግሞ ከልጅነታችን ትራውማ ጋር የተያያዘ ነው(ይቅርታ ማድረግ ሌላ ነገር ነው: ሰው ይቅርታ ሊያደርግ ይችላል ግን ተመልሶ አብሮ ለመኖር መወሰን ከይቅርታው ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር ነው)
129
@MeseretZewge-r8o8e · 3 months ago
የአዳድ ሴትልብ ይገርመኛል መጨረሻሽ ከሱ እምታተርፊዉ በሽታ እዳይሆን እፈራልሻለሁ የኔእህት ለልጅሽ ብትኖሪ ይሻልሻል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
280
@TgMoresh · 3 months ago (edited)
እስካሁን ካቀረብካቸው ባለታሪኮች ውስጥ የዚች ልጅ ታሪክ አናዶኛል። ማውራቱን ትችላለች ግን ሆና አትታይም ለመታየትም ዝግጁ አትመስልም። በዚህ ልክ ለራሱ ክብር የሌለው ሰው ታሪክ አስተማሪ ነው ብዬ አላምንም።
63
@HelenFikadu-z6g · 3 months ago
ጤነኛ ነሽ ተመርመሪ አይምሮሽን ባወራሽ ቁጥር እኔ ነኝ እርር ምለው እንዴ ምነው ለምን ገደል አይገባም
153
@alemtesfamichael2121 · 3 months ago
እንኳን ሶስት አንድ ሴት ጋ ማግጦ ከሆነ ይቅርታ እኔ ጋ አይሰራም ይህ ሰው የኔ ሊሆን አይችልም በቃ::
77
@SgfAg-d6d · 3 months ago
አንችን ማዳመጥ ጊዜ መፍጀት ነው በራስሽ ነው ህይወትሽን ያበላሸሽሁ ገለቴ
114
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz · 3 months ago
እኔ በክብሬ ቀልድ አላውቅም ምነው ይህን ያክል
145
Up next

ከአባቴ ጏደኛ ጋር የፈፀምኩት ግንኙነት ያመጣብኝ ጣጣ! አሜሪካ ያለው ፍቅረኛዬም ሰምቷል!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 153K views

ለትዳር አጋራችሁ ምን ያህል ጊዜ ይቅርታ ታደርጋላችሁ? ይህ የእኔ ያልተነገረው ታሪኬ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 262K views

ተሜ ታፒሴሪ ሊሞሸር ነው አሉኝ | አፍቅሬው ነበር ላይፍ አሳይቶኛል | የ50 ሚሊዮን ትዳሬ መጨረሻ
Egregnaw Media - እግረኛው · 157K views

ከወንድሜ አረገዝኩኝ || ዶክተሩ አስወርጄልሽ አብረሽኝ እደሪ አለኝ @erq-media-TV
Sami Studio · 137K views

እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO · 435K views

ለሃብቱ እንደቀረብኩት ነው የሚታወቀው! አሁን ግን እውነታውን ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 200K views

ገንዘብ ሳገኝ ቃል ኪዳኔን ክጄ በሌላ ለወጥኩኝ ንብረቴን ተካፍዬ የወጣሁበት ቤት ድንገት ስመለስ ያልጠበኩትን ነገር አየሁ #ብርሃንቲዩብ #BERHANTUBE
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 161K views

በለቅሶ የተቋረጠው ቀረጻ || ግሉኮሱን ነቅሎ ደሜ እየተንጠባጠበ ሲጎትተኝ ነርሷ በድንገት ገባች ከዛስ? @erq-media-TV
Sami Studio · 127K views

የእናት እዳ ግን 3 ልጆች ይዛ የምትሰቃይ እናት ያሳዝናል
Rita Wosen · 10K views

እግር ኳስ ጨዋታን አብረው የሚያዩትየባለቤቴ እና የሴት ጏደኛዬ መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 154K views

ያየሁትን ባለመናገሬ ‘ትዳሬን አጣሁ’! “ይህ ሁሉ እውነታውን በመደበቋ ነው” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 361K views

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 485K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 265K views

ትዳሬን አትበትንብኝ ብዬ ለምኜው ነበረ|የ17 ዓመት ትዳሬ ነው የተበተነው|የልጆቼ እናት ነች ክፉ አልመኝላትም(@gizemedia1974)
Gize Media · 175K views

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 42K views

ከ4 አመት - 24 አመት መከራ || መንፈሳዊ ጉዞ ላይ የተከሰተ የወሲብ ስህተት @erq-media-TV
Sami Studio · 128K views

በፍቺ ያገኘሁት ንብረት ጣጣ ይዞብኝ መጣ! ቤቴን የበጠበጠው የእኔ አስደንጋጭ ውሳኔ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 138K views

ከ20 ዓመት በኋላ አጎቴ ወላጅ አባቴ መሆኑን ሰማሁ! | Meaza Mamo #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 286K views

ኔዘርላንድ ላይ ልጄ ታገተች | 4 ሚሊዬን ዩሮ ካሳ ላለመክፈል | የአዲስ ማሽን መሞከሪያ አደረጓት
Egregnaw Media - እግረኛው · 47K views

የባለጠጋ ሚስት ለመሆን ከሃገር ወጣሁ! ከባዱን የኔን ሚስጥር ዛሬ ላጋራችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 304K views