የምትደብቀው ማንነትህ ሕይወትህን እንዴት ይቆጣጠራል? | Meselal Live EP. 10 | Shadow Work | Meselal Tube | Geta Walelign
33K views · Sep 13, 2026 · People & Blogs
Comments · 47
@MESELALTUBE · 2 weeks ago · pinned
በሌሎች ሰዎች ላይ ሲታይ በጣም የሚያናድድዎት ጠባይ ምንድን ነው? ያ ጠባይ ስለ እርስዎ ምን ሊያሳይ ይችላል?
3
@bchalikasa · 2 weeks ago
ይህን ፖድካስት ወድጀዋለሁ ሻዶን በጣም ገልፀኸዋል። ጌታ ለሥነ-ልቦና የተፈጠርክ ነክ።በርታ።እወደሃለሁ።
3
@TamratHaile-t1d · 6 days ago (edited)
እራሴንእንዳይ አድርገኽኛል አመሠግናለሁ በተለይ በቅናትና ራስዳድነት በጣም እጠላለሁ ነበር ካሁን በዃሏ ራሴላይ ብዙ መስራት እንዳለብኝ ጠቁመኸኛል አመሠግናለሁ ጌታ 🙏 🙏
@Eagle_ON-h6r · 2 weeks ago
አንተ እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰው ነህ ለካ በቃ የካርሊ ዩንግን psychology የሚያስተምር ሰው የወንድሜ ያክል ነው ሚሰማኝ
5
@Kidi2727 · 2 weeks ago
መድኃኒዓለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። መጪው ዓመት የደስታ የስኬት ያሰብከው ሁሉ የሚሳካልህ ዓመት ይሁን። ያንተን ፓድስካት ቪድዮ በነፃ መስማት ግን በጣም ይከብዳል። እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ።
4
@Rahelmeshesha-f2p · 13 days ago
እኔ ምን ብዬ እንደምገልጽህ አላውቅም ግን በቃ ምርጥ ምርጥ ርዕስ ናቸው ውስጤ ነው የሚረካው
1
@Sosinatube-j1v · 8 days ago
በጣም እናመሰግናለን ጌታ በርታልን ከለ ብዙ እየተማርን ነዉ ድንቅ ሰዉ ነህ
@Tsediii-n3o · 2 weeks ago
የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ! ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት 👏👏👏እናመሰግናለን።
2
@zuberibrahim-ls4xn · 13 days ago
በጣም ቆንጆ ነበር እውነት።በዚሁ መቆም የለበትም።እኛ በጥራዝ ነጠቅ እውቀት ከምናቦካው እናንተ ካላችሁ የተሟላ ዝርዝር እውቀት ጋር አገራዊ አድርጋችሁ practical በሆነ መንገድ የምንጠቀምበትን ትምህርት ብታዘጋጁልን ደስ ይለኛል።
@BelayneshGebre-r1u7h · 9 days ago
You are very excellent!
@AbdTgdg · 2 weeks ago
ጌታዬ ላንተ ቃላት የለኝም በጣም በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ባንተ ፖድካስቶች ምክኛት ህይወትን ቀለል አድርጌ መኖር ከጀመርኩ ሰነባበተ አላህ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ
@zuberibrahim-ls4xn · 2 weeks ago
Main stream ስነልቦና ባለሙያዎቻችን ወደዚህ መንገድ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል👌
Up next

ስሜታችን ጠላታችን አይደለም! እንዴት እንረዳው? | Meselal Live EP. 11 | Dr. Awoke Mihretu | Emotion Managment Skills
Meselal Tube · 15K views

Narcissist ሰውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? | Meselal Live EP. 03 | Narcissism Q&A | Meselal Tube | Geta Walelign
Meselal Tube · 25K views

Narcissus በራሱ ምስል ለምን ተማረከ? | Narcissism የመጣበት አፈ ታሪክ | Meselal Clips | Geta Walelign | Meselal Live
Meselal Clips | መሰላል ክሊፕስ and Meselal Tube · 1.4K views

ማርኬቲንግ ማለት ማስታወቂያ ብቻ አይደለም! - Haireya Ahmed - S16 Ep197
MERI PODCAST · 37K views

ለምን ማሰብ ማቆም አንችልም? | Meselal Live EP. 01 | Overthinking | Meselal Tube | Geta Walelign
Meselal Tube · 26K views

ጳውሎስ ፈቃዱ - "ሐዋሪያው ጳውሎስ ደፍሮ ያልተናገረውን ደፍሬ አልናገርም፡፡" discussion with Paulos fekadu
Lidya Mk · 30K views

ተፈቃሪ ሰው ለመሆን የተፈቃሪ ሰው ባህሪ ይኑርሽ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ · 47K views

ያን ሰው ሁልጊዜ ማሰብ ፍቅር አይደለም! | Meselal Live EP. 04 | How to Recognize Real Love? | Geta Walelign
Meselal Tube · 23K views

ምንም ነገር በፍጥነት የመማር ጥበብ |How to Learn Anything Faster (Understand the Stages of Learning)
Kirubel Ahadu · 14K views

ራስን መምራት የከበደው ሰው አገር አይመራም!
ALIVE PODCAST · 72K views

የስሜት ሚስጢራዊ ሀይል | 4ቱ ፈተናዎች እና እድሎች | ሸክም ያደረግናቸው 3ቱ ሀብቶች | አሸናፊ ታዬ
Manyazewal Eshetu · 94K views

“እኔ ማን ሆኜ?”—እድሎቻችንን የሚያሳጣንን የራስ ጥርጣሬ እንዴት እናሸንፍ? | Kalkidan Birhanu |Meselal Live EP. 07 |Confidence
Meselal Tube and KAL Podcast · 37K views

ችግሩ አለመነቃቃት አይደለም! ለምን አንለወጥም ታዲያ? | Meselal Live EP. 05 |The Truth About Motivation | Geta Walelign
Meselal Tube · 10K views

ሲስተሙን መለወጥ ካልቻልክ ያለህ አማራጭ ሲስተሙን ማሸነፍ ነው! | ስነወርቅ ታዬ | Sinework Taye @InspireEthiopia
Yonas Moh and Inspire Ethiopia · 152K views

ዛሬ እንጂ ነገ ቃል አልተገባልንም! | ዲያቆን እስጢፋኖስ ግርማ
Yonas Moh · 25K views

ትዳር የማያድነው ሱስ|ብዙ ወጣቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል|የሕይወትን ትርጉም ያሳጣል|ሲንግሎች ተጋላጭ ናቸው #alivepodcast #ethiopianpodcast
ALIVE PODCAST · 113K views

የወቀሳ፥ የሰበብ፥ እድል የመጠበቅና የማማረር መፍትሄ |Meselal Class EP09 |Taking Responsibility |Psychology in Amharic
Meselal Tube · 35K views

ወደ Ex መመለስ ይገባኛል? ከBreakup በኋላ የሚያስቸግሩ ጥያቄዎች! | Meselal Live EP. 09 |How to move on after a Breakup?
Meselal Tube · 12K views

ትዳር ላይ ብሔር ወሳኝ ነው? | Meselal Live EP. 02 | Ask Your Psychologist | Meselal Tube | Geta Walelign
Meselal Tube · 9.7K views

#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ መንፈስ_ቅዱስ - አስተውሎት 4 | Equip Podcast
Equip Media · 5.5K views

ክፍል_2፡ Gaslighters ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! | አነቃቂዎች ሸውደውናል! | አብዛኛው ኢትዮጲያዊ ተስፋ መቁረጥን ለምዷል! #alivepodcast
ALIVE PODCAST · 269K views

እውቀት ሕይወትን ከጥፋት ይታደጋል! | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ
Beza International Church · 2.6K views

የምትንቅህ ሴት አትሆንህም! | መራጭ ሁኚ! | ATTRACTIVE AND RESPECTED WOMEN @LIB_PODCAST61
LIB PODCAST | ልብ ፖድካስት · 4.8K views

በጣም በቀላሉ የሚወደድ ሰው የመሆን ጥበብ! በ Robert Greene የተጻፈው - The Art of Seduction በአማርኛ | Shanta
SHANTA | ሻንጣ · 50K views

የልጅነት ቁስሎች ዛሬ በሕይወታችን እንዴት ይታያሉ? | ከትዕግሥት ወልተንጉስ ጋር | Meselal Live EP. 06 | Healing Childhood Trauma
Meselal Tube · 62K views

ደሞዝ Motivate አያደርግም! | ሁሉም ሰው የቢዝነስ ባለቤት መሆን ይችላል? | ፕሮፌሰር መዓዛ ፈንታው | ቱካቶክ
ቱካ talk | (ቱካ ወግ) · 111K views