ትረካ ፡ ስንዝሮ - እንቅልፍ ለምኔ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka @Tireka2
54K views · Apr 9, 2025 · Entertainment
Comments · 109
@tirekatube · 1 year ago (edited) · pinned
የቃላት መፍቻ 👇
02:13 ሀኬት ፤ (ሀከየ) ፤ ስንፍና ፡ ልግም ፤ ክፋት ።
02:57 ኩስኩስት ፤ ጡት ያለው የሸክላ ዕቃ
04:38 ብፅዐት ፤ ስእለት ፣ ወደፈጣሪ መሳል
05:26 ተዋጋ ፤ መዝጊያ እንዳይከፈት ከወደውስጥ ወግቶ ፣ ተደግፎ የሚይዝ
05:48 ወንዳወንዴ፤ የመዝጊያ ፡ቅላላ ፤፡ በደባና፡'ና ፤ በጉበን ፡ ውስጥ ፤ የሚሰካ ።
06:03 ሐኔ ፤ ጎባጣና ሰፊ ፣ ባንድ በኩል ስለት ያለው ጎራዴ
አገንድሮ “ማገንደር” መታጠቅ
07:00 አዋዜና "አፍርንጅ"። አፍርንጅ ማለት ንጣቱ ነበልባል የሚመስል ድዋሶስ የበርበሬ ፍሬ ርጥብ ሥጋ መብሊያ።
07:32 "ማዘንት" በምድጃ ዙሪያ ግድግዳ ተጠግቶ የተበጀ ማእዘንነት ያለው ጠባብ መደብ ፤ ዐመድ ዐቃፊ ክብ ሞላላ ሥራ
10:27 "ዲና" ጠላት ፡ ደመኛ ፡ አደጋ የሚጥል።

ሌሎችንም ያልገቧችሁ ካሉ ጻፉልኝ።
19
@tesfalem07 · 1 year ago
ምርጡ ተራኪያችን የምንወድህ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤
5
@africamizan2508 · 1 year ago (edited)
ወዳጄ አድማስ ሆይ በጣም የተለየ ችሎታ አለህ! ነብሱን ይማርና ፍቃዱ ተ/ማሪያም ራሱ በስራህ እንደሚረካ እርግጠኛ ነኝ!!
4
@milki_mulugeta · 1 year ago
በግምት የዛሬ 13 ዓመት ይመስለኛል የ2ኛ ክፍል ተማሪ ሳለው አንድ መምህራችን ይህንን የስንዝሮ ታሪክ ሲያጫውቱን ትዝ ይለኛል....አሁን ደግሞ እንዲህ ባማረ መልኩ የረሳውትን ታሪክ በድጋሜ በመስማቴ እጅጉን ደስተኛ ነኝ😊

እና ወደልጅነት ትውስታዬ በተወሰነ መልኩ መልሳቹኛል 🥹 .. ብቻ ፈጣሪ ያክብርልኝ እጅጉን ወዳቿለው በርቱልን ሁሌም አብረናቹ አለን 😊
5
@eyoab3 · 1 year ago
አባቴ ድሮ የስንዝሮ ታሪክ ሲተርክልኝ ትዝ ይለኛል... ከብዙ አመት ቡሀላ በሚገርም ትረካ እንድንሰማ ስላደረከን እናመሰግናለን!!!
4
@netsanetdita · 2 months ago

@biniyamwoubshet7756 · 1 year ago
ላፍታ ስትጠፋብን ጭንቅ ይለኛል መጥፎ ልማድ አስለመድከን ተራኪያችን እባክህ አትጥፋብን Pls 🙏🙏🙏🙏 ትመቸኛለህ 🎉🎉🎉🎉
2
@Weldegebreldaniel · 6 months ago
ማርያምን ትችላለህ 👏👏👏
1
@bunakuma874 · 1 year ago
ስንዝሮ ደስ የሚል ትዝታ እይ ያ ግዜ አድማስ የአማርኛውን ትርጉም ማቅረብህ የሚደንቅ ነው ።የድሮ ኑዛዜ ሚስጥር ነው እኮ ።ሁሉም ግሩም ነው
@edenDemilshe · 1 year ago
እናመሰግናለን
1
@afeworkbahbla3888 · 6 months ago

2
@emutuwusman1749 · 1 year ago
እድሜ ከጤና ይስጥልን ፍራንኩንም አልረሳሁትም😅 thank U
1
Up next

ትረካ ፡ አስደናቂው ምንጣፍ - 1001 ሌሊት - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka
ትረካ - Tireka Tube · 53K views

የኔዎቹ ገ.ረ.ዶ.ች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Yohannes Yezna Sisay · 167K views

የተመረጡ የአንዱአለም ተስፋዬ ምርጥ ትረካዎች
ሊዮራ ሚዲያ - Liyora Media · 91K views

ግሩም ትረካ - ታሪኮች ከመላው ዓለም፤ አህያ በባሎን በመሀል አዲስ አበባ፣ ሶፍትዌር በሬድዮ... @girumtereka
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 86K views

ማሙሽ - ክፍል 3 | ደራሲ፡ ማይክል አዝመራው | Mamush Part 3 by Michael Azmeraw | Mirt Tireka
ምርጥ ትረካ · 915 views

ትረካ ፡ መለያየት - ሙሉጌታ ጉደታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka
ትረካ - Tireka Tube · 82K views

እንቅልፍ እንቢ ብሏችኃል? እንግዲያውስ ይሄን መሳጭ የእንቅልፍ ሰዐት ትረካ ጋብዘናችኃል/ bedtime story😴 ክፍል፟ 17 #story #bed #ትረካ
Leza tereka · 70K views

ባሌ ከልብ ጓደኛዬ ጋር ፍቅር ጀመረ ቢባል ማን ያምናል? | እግዜር የሰጠኝ እህቴ የምላት ከባሌ ጋር ፍቅር ጀመረች?|#ቀለበቱ( ክፍል አንድ)#RADIOADDIS
Radio Addis · 39K views

አስቂኝ ቀልዶች እና ወጎች | በዕውቀቱ ስዩም I Bewketu seyoum
DR. DEV · 133K views

የቫስኮ ዳ ጋማ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Vasco da Gama
ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch · 5.2K views

ትረካ ፡ መርከበኛው ሲንባድ - 1001 ሌሊቶች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka @Tireka2
ትረካ - Tireka Tube · 159K views

ተማሪዋ | temariwa | ሙሉ ክፍል
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር · 78K views

ማፍቀር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ጥንቅር ይበል//ጨረቃ ስትወጣ// ከብርሃኑ ዘሪሁን//New Amharic Tirka //CHEREKA SITWETA SHORT STORY
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media · 3.4K views

ግሩም ትረካ - የኢትዮጵያዊው የደህንነት አባል ሚስጥራዊ ተልዕኮ በጀርመን - የተድላ ሳሙኤል አስገራሚ ታሪክ - ግሩም ትረካ #GirumTebeje
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 156K views

🔴 "የሰፈራችን ጉድ" የአርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም እና አንዱአለም ተስፋዬ እጅግ አስቂኝ ትረካ
ሊዮራ ሚዲያ - Liyora Media · 18K views

Sheger FM Terek - የህሊና ደውል ሙሉ ትረካ - በፍቃዱ ተክለማሪያም ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ |
ያልተነበቡ ገጾች · 39K views

የቄስ ሌባ…ሰልኬን ሰረቀኝ
መላዕክት ሚዲያ-melaikt media · 4 views

ትረካ ፡ የጨው ባሕር - ጆሴፍ ኮንራድ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube · 26K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 102K views

USA ከተሸናፊ ወደ አሸናፊ የተቀየረው አውሮፕላን
ታሪክ 360 and ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch · 516 views

ትረካ ፡ ወይ አዲስ አበባ - አውግቸው ተረፈ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
ትረካ - Tireka Tube · 125K views

Girum Tereka - ግሩም ትረካ - ክሊዮፓትራ ማነች ? ተጻፈ፣ በከበደ ሚካኤል - ትረካ፣ በግሩም ተበጀ Cleopatra@girumtereka
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 183K views

ትረካ ፡ ማክሲምካ - ኮንስታንቲን ስታኒዩኮቪች - የመርከበኞች ታሪክ
ትረካ - Tireka Tube · 32K views

የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን||ከገዳም የመጡት ባህታዊ መልዕክት||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.168||ፈለገ ህይወት አባ ተ/ስላሴ ገ/ህይወት
Manyazewal Eshetu · 408K views

ግሩም ትረካ - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje በግሩም ተበጀ @girumtereka
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 153K views

Girum Documentary - አጠቃላዩ የሁለንተናችን ታሪክ - ከቢግ ባንግ፣ እስከዚህች ቅጽበት፣ እስከ መጨረሻው..#GirumTereka #GirumTebeje
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 145K views