ጠቢብ ሚስት ለባሏ 3 ነገር ታደርጋለች | ወንድ ልጅ ሰነፍ ከሆነ........
78K views · Mar 19, 2026 · Entertainment
Comments · 144
@Ahadumedia · 6 months ago · pinned
ከዚህ ፖድካስት ምን አስተዋላችሁ? ፃፉልኝ
37
@elsabethgenetu669 · 5 months ago
በእውነት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው አሁን ከባሌ ጋ ተኮራርፈናል ግን ያሁኑን ብቻ ይታረቀኝ እንጅ ሂወቱን ገነት ለማድረግ ለራሴ ቃል ገባሁ♥
19
@tadessetekle5768 · 5 months ago
አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።መዝሙር 102፥27❤❤❤❤
5
@hirutmisgana1078 · 6 months ago
ተባረኪ ከእድሜሽ በላይ አዋቂ ነሽ እኔ የጌታን ቃል አውቄ ሳይሆን እናቴ በማይመች ትዳር ውስጥ ሆና ለባሏ ስትታዘ ዝ ስላየሁ በእኔ ትዳር መታዘዝ አልከበደኝም በዚህ ላይ ደግሞ ፓስተር ቸሬ በሚያስተምረው ትምህርት የበለጠ ተቀይሬ አሁን 20 አመት ደርሻለሁ ከወጣቷ ደግሞ ጥሩ ትምህርት አገኝቻለሁ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
21
@Tsediii-n3o · 6 months ago
"የተማርኩት"

1ትዳር መሰራራት ነው።
2 አንዳንድ ነገሮችን መሸከም፣መተው እና መነጋገር እንዳለብን።
3የፍቅር ቋንቋችንን መረዳት
4ሴት ልጅ ለባሏ ሶስት ነገሮች ማረግ በይበልጥ ትኩረት ሰቶ ማረግ እንዳለባት እነሱ አክብሮት፣ጥሩ ምግብ እና sex ላይ ጥሩ መሆን።

በጣም አመሰግናለው እኛ ብዙ የመማር እድል አለን ያላገባን ሰዎች🙏።
33
@Dallol253 · 6 months ago
እሺ ይበልጣል ከሺ ተብሎ የለ 🎉ወርቅ ዉይይት ቤተሰብ ማህበረሰም አልፎም ለሀገር መሰረት የሚበጅ ትምህርት እናመሰግናለን🎉
14
@EdenBesti · 6 months ago
ተባረኩልን።እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ፈፃሚዎች ያድርገን።
11
@redietgirma1581 · 6 months ago
ገና ቪድዮውን አላየሁትም ቤቲን ሳያት በጣም ደስ ብሎኝ ነው የፃፍኩት ኪራዬ ምርጥ ሰው ነው የጋበስክልንthank u እንደምማርበት እርግጠኛ ነኝ ....
9
@Beli106 · 6 months ago
Very wise woman, there’s hope for the coming generation, keep preaching. ❤
8
@TigistAdane-vi4kn · 6 months ago
❤❤❤ስለሰጣችሁን ትምህርት እናመሰግናለን
7
@MartaNegash-pc8jf · 6 months ago
very helpful.
Thank you.
7
@zuzu-3671 · 6 months ago
ወሏሂ ስለ እኔ እምታወሪ ያክል እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩሽ tank you sis❤
6
Up next

ፍቅር ስሜት ነው፣ Relationship ደግሞ ስነ ምግባር| ኪሩቤል አሃዱ ስለ Cheating ታማኝነት እና ዘመናዊ ፍቅር #love #relationshiptips
Tigist Waltenigus · 104K views

ፍቅር አልያዘሽም መተውን መፍራትሽ ነው የያዘሽ | መጀመሪያ ራስህን እርዳ |
Ahadu podcast · 38K views

ልዩ የመስቀል በዓል ዝግጅት #MESKEL 2014 #HarmonyTube Ethiopia News
Harmony Ethiopia media | HBS · 141 views

ትዳር የጀመርነው በ6000 ብር ነው! "ባሌ ነፃነቴ ነው... ዘጠኝ አመት ሙሉ የማይቀየር ሰው!"//2030 ፖድ//
ebstv worldwide · 66K views

SIZE የወንዶች ጭንቀት ነው | ስንፈተ ወሲብ መነሽያው |በሳምንት100 ሰው አያለው| WITH DR. MAKI
Ahadu podcast · 211K views

የ15 ዓምታት የኢንቲሪየር ዲዛይኒንግ ጉዞ | Salome D. | BAROQUE INTERIORS | Isua!:Her Stories | እሷ ታሪኮች EP20
Isua! Network · 1.4K views

ገንዘብ እኖዳለን ግን .......| ወንዶች ፀዳ በሉ |
Ahadu podcast · 30K views

40 አመቴ ላይ ብቻዬን ነው የሚታየኝ | ገንዘብ የሌለው ወንድ አይታመንም.....?????
Ahadu podcast · 91K views

ትዳር ሲበርድህ ገብቶ ማቀፍ ብቻ አይደለም | ካፈቀረክ ታገሳት| ወገብ ቁዋሚ አደለም WITH PASTER DEREJE
Ahadu podcast · 6K views

"ከሚከፈልህ በላይ ከሰራህ ከሰራኸው በላይ ይከፍልሃል "ሀና ሀይሉ /በቡና ሰአት/ /በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 21K views

መለወጥ ከፈለክ ዝም ብለህ ይሄን አድርግ|How to be successful in life
Kirubel Ahadu · 19K views

እኔ የምወዳት ልዩ ነች ፣ ሰው አላምንም ፣ መቼም ደሃ አልሆንም@manyazewaleshetu
Ahadu podcast · 128K views

ወንድ ልጅ ጮሆ መናገር የለበትም ከተባለ ሴት ልጅም በፍፁም ማኩረፍ የለባትም@MESELALTUBE
Ahadu podcast · 98K views

ኢዮብ ኃይሌ ፡ ፓይለት የሆንኩት በአጋጣሚ ነው | Eyob Haile
Dejaf TV · 187K views

ልጄ የሚስቱ ባል ነው! ከቃቁ (ዘለቃሽ) ጋር የነበረንን ቆይታ እንዳያመልጥዎ!! #tigistwaltenigus #marriage #inlaws #husbandwife
Tigist Waltenigus · 76K views

“እሱ ለእኔ ካሳዬ ነው ... በጣም ሰላም ስንሆን እፈራለሁ!” Ego in relationship //20-30// ፖድ
ebstv worldwide · 25K views

ፊልም ሰራሁ ተሳካልኝ ከዛ በራሴ መመካት ጀመርኩ #ethiopianpodacst #podcast #story#storytime #love
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 277K views

ማንም ያላየው የኪሩቤል ህይወትና ትዳር ለመጀመሪያ ጊዜ! | Kirubel Ahadu #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 255K views

ምን አንደምፈልግ እንኳን አላውቅም ለምትሉ Step by Step| ማስታወሻ ያዙ
Kirubel Ahadu and Ahadu podcast · 30K views

እግዚአብሔር የATM Machine አይደለም | Eyuel Habtamu
Yonas Moh · 488K views