Ads skipped

ኢዮብ ኃይሌ ፡ ፓይለት የሆንኩት በአጋጣሚ ነው | Eyob Haile

187K views · Mar 19, 2026 · People & Blogs

Comments · 351

• @Christ-v4h · 6 months ago (edited)

'መድሀኒዓለም ፈረመልኝ' ስትል እንባዬ ወረደ!አዎ መድሃኔዓለም ለኔም ፈጥኖ ደራሼ...የቅርቤ ...የልብወዳጄ ነው !

71

• @berhanuabiye1731 · 6 months ago (edited)

"መድኃኔዓለም ሰው ሆኖ መጥቶ ፈረመልኝ።"🙏🙏🙏✝️27✝️ ቀሪ ዘመንህንም ያቅናልህ።

Actually, you deserve this. You are energetic from the onset Eyob.👍

33

• @BazelTube-ms9vu · 6 months ago

‹‹ከመድኃኒዓለም በላይ ወዳጅ የለም›› ምርጥ አገላለጽ ኢዮባ
ምን ያህል ቀረኝ ብዬ ሰዓቱን ሳላይ ቶሎ ያለቀብኝ ፖድካስት

33

• @DAMOT88 · 6 months ago

የባህርዳር  ጎጃም  ማህበረሰብ Respect 🙏🙏🙏።። ባላችሁበት ገብርኤል ሚካኤል ይጠብቅልኝ

65

• @DESSIELAKEW · 6 months ago

የሆነ መሰረታዊ ሕይወት እንዲኖረን ይገፋፋናል ❤❤❤እንወድሃለን እዮብ

26

• @-revelationtube142 · 6 months ago

ዴቫ የአንተ ጥልቅ የወግ ችሎታ እና የጋዜጠኝነት ባህራይ ሁሌም እደነቃለሁ። ዛሬም እንግዳ አመራረጥህ በይበልጥ የላቀ እንደሆነ የመሰከርክበት መንገድ ነው።

74

• @SamrawitAmbachew · 6 months ago

ደና ነገር ማየት አይወድልንም ኑ እስኪ ወገን

42

• @ZelalemAlemayehu-g8y · 6 months ago

እዮብ አሪፍ ሰው ነው በዛ ላይ Story telling ይችላል

15

• @TilayeFikadu · 6 months ago

ወንድ መሆን እዳ ነው የሚለውን ቃሉን ራሱ ሳስብ አባቴን አስብበታለሁ። አባቴ ብሎኬት እያወጣ ግንባታ እየገነባ የሰው ቤት እየለሰነ አጨዳ ሩቅ ቦታ ሄዶ እያጨደ ዛፍ እየቆረጠ ሳር እያጨደ በራሱ እንጨት ተሸክሞ እንጨት ለቅሞ በድካም ነው ያሳደገን እሱ የደጅ ደጅን እናቴ የቤቱ ምሰሶ ሆነው ነው ያየሁት ዛሬ ላይ እንደዛ አይነት ሰው አይደለም ሀሳብን እንኳን ሀላፊነት የሚወስድ ሰው የለም ለምን እላለሁ? Activityዎቻችን ሁሉ ከተፈጥሮ ባፈነገጠና ፈጣሪን በዘነጋ እሳቤ ላይ ስለተመረኮዘ በራሳችን ሀሳብ ተጠልፈን ወደ መውደቅ እንጓዛለን እንጂ ድር ቢያብር አንበሳ ያሰር እንደሚለው ብሂል መተጋገዝ አብሮ ማደግ ችግርን አብሮ መጋፈጥ እሱን እሱን ስለዘነጋን ይመስለኛል እዚህጋ ያለነው።

18

• @thinkitsnotillegalyet · 6 months ago

thank u for represeenting orthodox in the right way. thank u for being a real ethiopian and a great pilot .

12

• @CheVacationArbaMinch · 6 months ago

Ohhh ስለ እዮብ ምሕረታብ ሲወራ ነዘረኝ በስማም! Eyoba is one of my best Author ever!

Thank You the other Eyob ✌️

9

• @Typ13749 · 6 months ago

እዮባ በጣም እወድካለው ወንድሜ ወንዶች   ምከርልን እኛ ሴቶች ጠንካራ ወንድም፣ባል፣ አባት እንፈልጋለን በርታልን

10

Up next

LIVE

ኢዮብ ኃይሌ : ቴዎድሮስ ይመጣል!? | Eyob Haile

Dejaf TV · 130K views

LIVE

Content Creator ሳልሆን Content ነኝ|Yonas Mequanint|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 254K views

LIVE

ፍፁም አስፋው : የሕይወቴ ትልቁ ስህተት ፋና ቲቪ መሄዴ ነው | Fitsum Asfaw

Dejaf TV · 62K views

LIVE

ከsocial media እጠፋለሁ||እዮብ ኃይሌ የ"አውቴዝራማ" መጽሐፍ ደራሲ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

Elias Shitahun · 88K views

LIVE

ከፍቅር በፊት ወንድ ሁን | ሴት ልጅ ደካማ ጎንህን ታሳይሀለች ስማት@official_eyobhaile​

Ahadu podcast · 136K views

LIVE

ለምን ደሃ ሆንን? Why We’re Poor? The Truth Nobody Wants to Admit

Eyob Haile · 60K views

LIVE

"ገንዘብን የመሰለ ነገር የለም" ሴቷ Comedian ፅላተ ሰለሞን | ep 3 |

Filega - ፍለጋ · 8.6K views

LIVE

የገንዘብ ምስጢሮች The secrets of money

Eyob Haile · 65K views

LIVE

ዮናስ መኳንንት ፡ የአያቶቼን ርስት ላቀና ነው የሄድኩት | Yonas Mequanint

Dejaf TV · 347K views

LIVE

ሲስተሙን መለወጥ ካልቻልክ ያለህ አማራጭ ሲስተሙን ማሸነፍ ነው! | ስነወርቅ ታዬ | Sinework Taye @InspireEthiopia

Yonas Moh and Inspire Ethiopia · 152K views

LIVE

ያንጠለጠለ ሁሉ ወንድ አይደለም! | The Characters of a Warrior Man | @official_eyobhaile

Yonas Moh · 79K views

LIVE

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

Dejaf TV · 84K views

LIVE

ክፍል_2፡ Gaslighters ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! | አነቃቂዎች ሸውደውናል! | አብዛኛው ኢትዮጲያዊ ተስፋ መቁረጥን ለምዷል! #alivepodcast

ALIVE PODCAST · 269K views

LIVE

በረከት በላይነህ ፡ ጠላታችንን የምናውቀው አይመስለኝም | Bereket Belayneh (ክፍል 2)

Dejaf TV · 365K views

LIVE

አሰልቺ ወንዶች | Boring men

Eyob Haile · 145K views

LIVE

ያልተሰማው የአይሁድ ክርክሮች! || ዲ/ን ኢያሱ መስፍን || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

Elias Shitahun · 80K views

LIVE

የሳይኮሎጂ Expert ስለ ፍቅር ምስጢር አወጣች | ሳይኮቴራፒስት ቃልኪዳን ብርሃኑ

Moh-Anbessa and KAL Podcast · 78K views

LIVE

አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye - S08 EP79

MERI PODCAST · 108K views

LIVE

"ያበላል?" ያስበላል! - ቢዝነስ ታማኝ ባለውለታ ነው - Biny Baba - S13 Ep154

MERI PODCAST · 177K views

LIVE

አስፈሪው መሳሪያህ ይህ ነው።| Here is your most dangerous weapon.

Eyob Haile · 62K views

LIVE

ደሞዝ ጎሽሜ ፡ ባቢሎን ማናት? | Demoz Goshime

Dejaf TV · 151K views

LIVE

የሌለንን ነገር ፍለጋ ውስጥ ህይውት ታመልጠናለች::

Andebet podcast · 12K views

LIVE

በረከት በላይነህ ፡ እያዩ ፈንገስ የመጀመሪያ ርዕሱ አልነበረም | Bereket Belayneh

Dejaf TV · 468K views

LIVE

ትህትና ወይስ ፈሪነት? Humility or Cowardice? #masculinity #psychology

Eyob Haile · 39K views

LIVE

ጭብጨባ በቀለኛ ነው || ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ || zaren keelias gara

Elias Shitahun · 65K views

LIVE

የኔ ደሃ ለድህነት አይደለም|Mikiyas Cherinet|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 210K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.