ግብፃውያን ጳጳሳት በኢትዮጵያ | Coptic Metropolitans in Ethiopia | Ethiopian Church History 2
101K views · May 23, 2025 · People & Blogs
Comments · 430
@official_henokhaile · 1 year ago · pinned
ትምህርቱን ካዳመጡ እነዚህን ጥያቄዎች በቀላሉ ይመልሳሉ (መልስዎን ኮሜንት ላይ ይጻፉ)
1. አቡነ ያዕቆብ ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ምን ሠሩላት? ስንት ዓመት አገለገሉ?
2. ከሶርያ ተሾሞ የመጣው ኢትዮጵያዊ ሊቀ ጳጳስ ማን ይባላል? እንዴት ሊሾም ቻለ?
3. መጽሐፍ ቅዱስ ለኤጲስ ቆጶስነት ያቀረበው መሥፈርት ምንድነው?
4. የመጀመሪያዎቹ ጳጳሳት ያገቡ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ?
5. በኤጲስ ቆጶስነት ያገለገሉ ሁለት ኢትዮጵያውያን ማን ይባላሉ?
6. የእጨጌ ሥልጣን ምንድን ነው?
7. ጵጵስና ድንግልናን የሚጠይቅ የሆነው ከመቼ ጀምሮ ነው? መጽሕፍ ቅዱሳዊ መሠረቱስ ምንድን ነው?
8. መስጊድ ያሠራው ጳጳስ መነሻው ምን ነበር?
9. የዐባይን ወንዝ በመገደብ የክርቲያኖችን ግፍ ለማስቆም የሞከረው ንጉሥ ማን ይባል ነበር?
10. ከሶርያ የመጡት የሐሰት ጳጳሳት ማን ይባላሉ? ምን አስከተሉ?
11. በዕድሜ ትንሹ ጳጳስ ማን ነበር? በስንት ዓመቱ ተሹሞ መጣ?
12. የዱር እንስሳትን እጅ መንሻ አድርጎ ወደ ግብፅ የላከው ንጉሥ ማን ነበር? ምን ላከ?
13. የእንጦጦ መምህር አይናገር! የተባለው ለማን ነው?
14. የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከእስክንድርያ ስንት አባቶችን ተቀበለች? ለምን ያህል ዓመታት?
15. ከአንድ በላይ ጳጳስ ያስሾሙ ነገሥታት እነማን ናቸው? ስንት ጳጳስ አስሹመው ነበር?
16. የግብፅ ጳጳሳት መኖሪያ የነበረው ቦታ ምን ይባላል?
17. ግብረ ሕማማትን ጨምሮ በርካታ መጻሕፍትን የተረጎመው ጳጳስ ማን ይባላል?
18. ጳጳስ ኤጲስ ቆጶስ ፓትርያርክ ሜትሮፖሊታን የሚሉት ቃላት ምን ማለት ናቸው?
19. በዚህ ትምህርት በአጠቃላይ ምን ተማሩ?
145
@lidettesfaye7720 · 1 year ago
መምህር ሆይ፣ Your leadership has truly changed my life. You’ve led me closer to God, helped me grow in love for Him, and inspired me to seek Him more deeply. The way you speak and live your faith has changed how I think and see the world. I’m so grateful for the light you’ve been in my spiritual journey. May God continue to use you in powerful ways.🙏🏽
49
@yosephherpo8479 · 1 year ago
Thanks!
22
@Fekru23 · 1 year ago
ልቦናችንን ይክፈትልን አዳምጡ ❤❤❤
36
@yohannes_eyasu · 1 year ago (edited)
ጌታ "በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ" ብሏል ይህው እኔም አሁን ለመታሰቢያነት ቃልህ አስተምሮኛል ብየ እመሰክራለሁ።
ሄኖክ ፀሐፊ ሄኖክ ሰባኪ እኅወ ጳውሎስ
በዘቦቱ ጐስዓ መንፈስ ቅዱስ። 🔥
28
@trdyyohana7788 · 1 year ago
እባካችሁ የልብሕን መሻት ስላሴ ይፈፅምልሕ ልጅሕንም ያድንልሕ ብላችሁ ፅሉት አርጉልኛ
91
@asedMariyame · 1 year ago
በስመ ስላሴ ብዬ ጀምሬአለሁ ሰሚ ጆሮአስተዋይ ልበና ስጠን የተዘጋ አእምሮዬን የደነደነ ልቦናዬን ክፈትልኝ😢
136
@ጎዶልያስ27ታላቅነው · 1 year ago
ክርስቲያኖች ይህን ድንቅ የአባቶቻችንን ታሪክ እየደጋገማችሁ አዳምጡት። እኔ ግን እላለሁ
የኢትዮጵያውያን አባቶች የዋህነት ,, አማኝነት ,, ደግነት ,, ታዛዥነት ,, ለእምነታቸው ያላቸው ፅናት , ቤተክርስቲያን ከሐዋርያዊ ቅብብሎሽ እንዳትወጣ የከፈሉት ዋጋ ,, የግብፆች ራስ ወዳድነት ,, እጅግ ብዙ ፈተና አይተው ይህችን ቤተክርስቲያን አፅንተው ለእኛ ያደረሱልን ናቸውና ክብር ይገባቸዋል። ምንም እንኳን ለረጅም ጊዜ በውሸት ታሪክ የተፈተነ ቢሆንም ግን መልካም ያደረጉ አባቶችም ነበሩና ክብር ለእነሱም ይሁን።
መምህርዬ ባህር ከሆነው ታሪክ ላይ በጭልፋ ነውና ያስተማርከን ሌላ ጊዜ ይደገምልን። በአጠቃላይ ድንቅ አቀራረብ ነውና ተባረክልን። ⛪️❤
15
@etuye · 1 year ago
በዕውነት ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ነው ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏
31
@yonaz550 · 1 year ago
Really loved how you put it unbiased Henoke. This is the way to go. Really enjoying the weekly series. Tebarek!
4
@-SOpHANITE-2997 · 1 year ago (edited)
በህይወቴ ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር ስላስተማርከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኑርልን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን የግበፆችነገር
7
@addisaddis8701 · 1 year ago
ላይክ ሼር ሼር እያደረጋችሁ ግቡ አትርሱ ተወዳጆች🙌😍
55
Up next

የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - የቤተክርስቲያን ታሪክ | The History of The Church part 1
Henok Haile - Official Channel · 310K views

ክርስቶስን ፍለጋ | ከዳዊት እስከ ሰሎሞን - ክፍል 5
Henok Haile - Official Channel · 96K views

ምን በድዬ ነው??....ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ...ምን አይነት መሰጠት ነው....ዲ/ን እያሱ መስፍን #et_art_media_podcast
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ · 244K views

ኢትዮጵያዊ ነገረ ሥዕል (Ethiopian Iconography) - Iconography part 2
Henok Haile - Official Channel · 91K views

ቤተክርስቲያን አልባ ክርስትና ! | ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና ዲ/ን አቤል ካሣሁን
ጳውሎሳዊ · 2.1K views

መጽሐፈ ሄኖክ:- በዓለም ላይ እጅግ አነጋጋሪው መጽሐፍ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #books
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 72K views

የጁሊየስ ቄሳርሙሉ ታሪክ | The entire history of Julius Caesar
ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch · 2.8K views

18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
Utopia Media (Official) - Dr. Meskerem Lechissa · 326K views

መጽሐፈ ሔኖክ | ማንበብ ጀምሩ | SHOCKING NEWS ! | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese
QEBETO | ቀበቶ · 171K views

እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Ethiopian Orthodox Sibket by Deacon Henok Haile #tmh
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube · 22K views

ሥዕል ለምን አስፈለገ? | Why Do We Need Icons? | Iconography Part 1
Henok Haile - Official Channel · 341K views

ክርስትና እንዴት ወደ ኢትዮጵያ ገባ? | The Early Journey of Christianity into Ethiopia| Ethio Church Historypart
Henok Haile - Official Channel · 273K views

ነገረ ተዋሕዶ ክፍል 2 | ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia
ዛይ ZAI ORTHODOX MEDIA · 64K views

የእስልምና ሙሉ ታሪክ | The entire history of Islam
ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch · 20K views

ክርስቶስን ፍለጋ | ከሶምሶን እስከ ሩት - ክፍል 4
Henok Haile - Official Channel · 158K views

የኖኅ መርከብ ድብቅ ሚስጥር - AI Visualized
መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2 and መባዕ ቲቪ MEBA TV · 10K views

ተፈሪ መኮንን | ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ | የመጨረሻው የኢትዮጲያ ንጉሰ ነገስት ሙሉ ታሪክ | Emperor Haile Selassie
ከታሪክ ማህደር | From History · 36K views

ከሰማይ የወደቁ መላእክት እና ምድራውያኑ ሴቶች… በመጽሐፈ ሄኖክ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 151K views

ክርስቲያኖች ለማን ይሰግዳሉ? | Prostration in Christianity
Henok Haile - Official Channel · 122K views

የቃልኪዳኑ ታቦት | The Ark of The Covenant
Henok Haile - Official Channel · 131K views

እችላለሁ አትበሉ አትችሉም ኃይልን በሚሰጥ በእግዚአብሔር አንጅ
ዘጽአት(Zetsat) · 339K views

ክርስቶስን ፍለጋ - በክርስቶስ ለመጠቅለል - ክፍል 6
Henok Haile - Official Channel · 89K views

ቅዱስ ኒፎን ማነው? | ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ
Epiphania Tube · 57K views

የኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ትርጉም ይህ ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.128 || ዲ/ን በረከት
Manyazewal Eshetu · 284K views

አዶንያስ - መፈንቅለ መንግሥት ያወጀው የዳዊት ልጅ - Ai Visualized
መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2 · 67K views

ነገረ ተዋሕዶ | ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia
ዛይ ZAI ORTHODOX MEDIA · 104K views