Ads skipped

ክርስትና እንዴት ወደ ኢትዮጵያ ገባ? | The Early Journey of Christianity into Ethiopia| Ethio Church Historypart

274K views · May 9, 2025 · People & Blogs

Comments · 535

• @official_henokhaile · 1 year ago · pinned

ቪድዮውን ካያችሁ እነዚህን ጥያቄዎች በኮሜንት ሥር መመለስ ትችላላችሁ
(ማስታወሻ እየያዛችሁ ተማሩ)

1. ስለክርስትና ወደ ኢትዮጵያ አገባብ የሚነገሩት ሦስት መንገዶች ምን ምን ናቸው?

2. ወደ ኢትዮጵያውያ በምርኮ የመጡት ወንድማማቾች እነማን ናቸው?

3. የሰው እባብ ተብሎ የተጠራው ጳጳስ ማን ነው? ለምን ተባለ?

4. የሮምን የፖስታ አገልግሎት ያነቃቃው ንጉሥ ማን ነው? ከኢትዮጵያ ጋር ምን ያገናኘዋል?

5. የአባ ሰላማን ታሪክ የጻፈው ሰው ማን ነው? ከየት አገኘው?

6. በተሰዓቱ ቅዱሳን ወደ ቤተ መቅደስ የተቀየረው ቤተ ጣዖት ምንድን ነው?

7. "ትቤ አክሱም መኑ አንተ" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው? ይህንን ቃል የተናገረው ማን ነው?

8. ሜሮጵየስ የተገደለበት ወደብ ምን ይባላል? ለምን ተገደለ?

9. ሁለቱ ወንድማማቾች ከአጎታቸው ጋር ወደ ኢትዮጵያውያ ሳይመጡ በፊት የነበሩት ሀገር የት ነበር? ወደ ሀገሩ የተመለሰውስ ማን ነው?

10. ለኢዛናና ሳይዛና የተጻፈው ደብዳቤ ሃሳብ ምን ነበር?

11. የፍሬምናጦስ ሁለት ኢትዮጵያዊ ስሞች ምን ምን ናቸው?

12. ንግሥት አሕየዋ ማን ናት? ሶፊያስ? ልጆቼን ትታችሁ አትሒዱብኝ ያለችው ለማን ነው?

13. የንጉሥ ኢዛና ገንዘብ መልካም መልእክቶች ምን ምን ነበሩ?

14. ኢዛና ክርስትናን የተቀበለው ለሮም ደጅ ጥናት እንዳልሆነ ምን ያሳያል?

15. እግዚአብሔር የሚለው የኢትዮጵያ ሕዝብ አምላኩን የሚጠራበት ስም ከየት መጣ?

308

• @yomif_2112 · 1 year ago

ከደጁ ከመድረኩ ስንጠፋ ባለንበት አሳደህ ቃሉን ምትሰብከን አንተ ቡሩክ ሰው ሆይ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!

207

• @Gelilasileshi21 · 1 year ago

ደስ ይላል ዛሬ መጀመሪያ ያየሁት እኔ ነኝ እመቤቴ በልደቷ ቀን የምወደውንንንን መምህር መጀመሪያ እንዳያው አረገችኝ ስሟ የተመሰገነ ይሁን መምህርም እንኳን ለእመብርሃን ልደት አደረሰህ

136

• @delilamedia · 1 year ago

እንኳን ለልደታ ማርያም መታሰቢያ እለት በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍

46

• @bbbbbbbb562 · 1 year ago

ዲያቆን ሔኖክ ኀይሌ ልኡል እግዚአብሔር አንተንና እውነተኞችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሪ አባቶቻችንን እረኞቻችነን አንተን የወለደች እናት መላ ቤተሰብሕን ዘራችሁን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን ይጠብቅልን 👏💐🥰🌼🌷🍀🌷

48

• @MeliAbichu · 1 year ago

ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እኮን አደረሰን ለእናታችን የልደት ቀን❤❤❤❤ እኳንም ክርስቲያን ሆንን ❤❤

33

• @ZemaZema-o1t · 11 hours ago

ክብረት ይስጥልን ዲያቆናችን ይበርቱል

• @AbejuYeMaryamLiji · 1 year ago

መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ልደታ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግ ❤❤❤

15

• @Ashagreheramo · 6 months ago

wow i'm protestant Christian you're blessed it is true history about beginning of Christianity ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

1

• @Fulltime368 · 1 year ago

Thanks!

76

• @አቤቱተመስገን · 1 year ago

እፁብ ድንቅ ሁላችንም ክርስቲያኖች ሊያቁት የሚገባ ትምርት የሂወትን ቃል ያሰማልን ረቡኒ

12

• @MeseretDegefu-21 · 1 year ago

መስማት የምወደውን አገኘው ❤ እግዚአብሔር  ይጠብቅህ መምህር ።

10

Up next

LIVE

የቃልኪዳኑ ታቦት | The Ark of The Covenant

Henok Haile - Official Channel · 131K views

LIVE

የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - የቤተክርስቲያን ታሪክ | The History of The Church part 1

Henok Haile - Official Channel · 310K views

LIVE

ሕይወት በክርስቶስ ዘመን - በጥንቷ እስራኤል - AI Visualized

መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2 and መባዕ ቲቪ MEBA TV · 94K views

LIVE

ግብፃውያን ጳጳሳት በኢትዮጵያ | Coptic Metropolitans in Ethiopia | Ethiopian Church History 2

Henok Haile - Official Channel · 101K views

LIVE

መንግስተ ሰማያትን ለመውረስ! //ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን// aba gebrekidan sibket

ትምህርተ ተዋህዶ · 5.3K views

LIVE

ከVampire መካከል ነው የምንኖረው! ከራፋቶኤል ጋር የነበረን ቆይታ ይከታተሉ! #tigistwaltenigus #subconsciousmind #psychology

Tigist Waltenigus · 266K views

LIVE

Ethiopia: የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል 1 ትረካ . ብጹእ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልእ. Ethiopian story by abune gorgoriyos.

Nahom Tube · 1.7K views

LIVE

“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 213K views

LIVE

እችላለሁ አትበሉ አትችሉም ኃይልን በሚሰጥ በእግዚአብሔር አንጅ

ዘጽአት(Zetsat) · 339K views

LIVE

ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Ethiopian Orthodox Sibket by Henock haile #tmh

ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube · 71K views

LIVE

ሥዕል ለምን አስፈለገ? | Why Do We Need Icons? | Iconography Part 1

Henok Haile - Official Channel · 341K views

LIVE

ዝምተኛው በግ | The Silent Lamb

Henok Haile - Official Channel · 367K views

LIVE

የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ሙሉ ክፍል | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ | የቤተ ክርስቲያን የ2000 ዓመታት አስደናቂ ታሪክ

አትሮኖስ Atronos · 4.2K views

LIVE

🔴አዲስ ስብከት🔴ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት አልፋና ኦሜጋ ክርስቶስ ተነስቷል !| በመ/ር ሮዳስ @zemare_yared

ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared · 98K views

LIVE

በረከት በላይነህ : ዋጋዬ ለገሰ እኔው ነኝ | Bereket Belayneh

Dejaf TV · 437K views

LIVE

የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነ ድንግል እስከ ቴዎድሮስ ምዕራፍ 1-10 Ethiopian History ዶክመንተሪ

Bete Habesha · 276K views

LIVE

ወንጌል | Gospel

Henok Haile - Official Channel · 266K views

LIVE

ሥለቱ ሲደርስልን ዲያቆን ሔኖክ ጀርመን ድረስ መጥቶ ቤታችን ተገኘ! #Donkeyበጎ #eshetumelese #dinklejoch #comedy

Donkey - በጎ · 573K views

LIVE

ሰበር ዜና - አሁን ከመቀሌ ሰበር ዜና ተሰማ አፋር ኤርትራ አብአላ

Abel Birhanu · 100K views

LIVE

ጥላና አካል ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን ክፍል 1 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ The Shadow & The Body Christ

Henok Haile - Official Channel · 129K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.