Ads skipped

ለሰርጌ ስጦታ ቤት ሰጠችኝ አረብ ሃገር ባጠራቀመችው ገንዘብ! የአባቴን ፎቶ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አገኘሁት! #familystory#hanataye

562K views · Apr 8, 2025 · People & Blogs

Comments · 664

  • @HeymanoteHeymanote · 1 year ago

    ምን ታድለዉ ነዉ ለእናታቸዉ  ያምያስደስቱ  አምላኬ ሆይ ለእናቴ  የምያስደስታት ቀን ስጠኝ እናቴ እወድሻሎሁ😢😢❤❤

    268

  • @MeskeremDaba-d7t · 1 year ago

    ምንም እንኳን በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፍኩ ቢሆንም እናቴ በህይወት እያለች ይሄንን የመሰለ ክብር ማሳየት ህልሜ ነው፤ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    80

  • @Sariy177 · 1 year ago

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    352

  • @Saleamlak-g6v · 1 year ago

    የኔ ቆንጆ  የቃላት አጠቃቀምሽ የሚገረም ነዉ ላንችም  ለቤተሰብሽም  እድሜ እና ጤና ይስጣቹሆ

    118

  • @tegistkebede1986 · 1 year ago

    የብር አቅም ደስ የሚለው እግዚአብሔር የስጠንን ስዎች ስናስደስትበትና ለተችገረ ስው መልካም ስናረግበት ብቻ ነው

    34

  • @asefa-w1s · 1 year ago (edited)

    ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

    8

  • @WorkineshAlem-hq4pr · 1 year ago

    አንቺም  እናትሽን  እንድታስደስቻት  ፈጣሪ  ለሁለታችሁም  እድሜና  ጤና  ይስጣችሁ  የኔ  ልጅ

    20

  • @Emuyeeeeeeee · 1 year ago

    :face-red-heart-shape:የሰውደስታ የሚያስደስትህ ቅን ሰው በሄድክመት ሁሉ መልካሙን ይገጠምህ

    24

  • @TesfaBelay-q1i · 1 year ago

    መታደል ነው እናትን ማስደሰት ጀግና ነሽ በርች እናታችሁ አስደስቱ የእሷን ደስታ ማየት  የመሰለ ነገር የለም እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    20

  • @haregewoinesileshi-xv4fk · 1 year ago

    እያለቀስኩ ነው ይህንን ዝግጅት የጨረስኩት የሚያምሩ በምስጋና የተሞሉ ቤተሰቦች 🎉አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ብዙ ሳቅ ይጨምርላችሁ ስታምሩ 🎉🎉🎉❤

    47

  • @fikertefikadu7367 · 1 year ago (edited)

    ሰው ሁሉ ግን መፅሐፍ አለው ህይወቱ ላይ,❤❤ሰው የዘራውን ያጭዳል፡፡

    64

  • @Addis-natural · 1 month ago

    የታደሉ ቤተስቦች ተባረኩ🙏🏽<br>እናመስግናለን ማራኪዎች 🎉🎉🎉

    1

Up next

LIVE

ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 538K views

LIVE

የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family

Maraki Weg · 690K views

LIVE

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

ያጎረሳትን እጅ ነከሰች! አዶናይ ምን አድርጎት ነው😱 ጃኒ በመንገዷ ላይ አሳዛኝ ክስተት ገጠማት #adonay #jani #seifufantahun

A.Y🦁REACT · 37K views

LIVE

እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild

Maraki Weg · 1M views

LIVE

በቲክቶክ የተደበቀውን ያገኘችው እናት መልክት ለልጆቼ ስትሉ አባታቸውን ይቅር በሉት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 162K views

LIVE

ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር

Donkey Tube · 574K views

LIVE

ሩታንም ሄርሜላንም ማጣት አልፈልግም አለ..አብርሽ የመጨረሻ ውሳኔውን ተናገረ🫢

Efa Grace ኤፋ ግሬስ · 150K views

LIVE

ሚስጥራዊ የቢሊየነሮች ሀገር Billionaires city lifestyle

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 · 645K views

LIVE

የጭንቅላት እጢ የወጣብኝ በፍቅር ምክንያት ነው! | Yared YekidaneMihret Lij #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 230K views

LIVE

እናት በህይወት እያለች አግቡ! በሳቅና ለቅሶ የታጀበው አነጋጋሪ ታሪክ!@GizachewAshagrie #lifestyle #melimafi_twins

Maraki Weg · 565K views

LIVE

20 ዓመት የቆየ ምስጢር ... !#የአንድሰውህይወት #DonkeyTube #Dinklijoch #comedianeshetu #dinklejoch

Donkey Tube · 501K views

LIVE

ለገንዘብ ነው ያገባሽው ይሉኛል! | Mesi & Teddy #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 641K views

LIVE

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

LIVE

ጓደኞቼ ሲማሩ እኔ የቀን ስራ ስሰራ ነበር! ከጠበኩት በላይ የሆነብኝ ድንቅ ታሪክ! #dallolentertainment#nutidallol#gizachewmaraki

Maraki Weg · 784K views

LIVE

Homeless ከመሆን ተነስቶ ሚሊየነር የሆነው ኢትዮጵያዊ - ውሎ ከ Forex Trader AB Marshall ጋር

jahnny and AB Marshall · 394K views

LIVE

በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! Untold stories of Jr couple @marakiweg2023#home#lifestyle#gizachew

Maraki Weg · 987K views

LIVE

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓

Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 1.1K views

LIVE

ሚስ ልዩ እና ባሉዋ ያብስራ | ከቀለበት እስከ ሰርግ 💍September | 2026 Miss Liyu

Ethio Celebrities 368k · 2.8K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.