Ads skipped

20 ዓመት የቆየ ምስጢር ... !#የአንድሰውህይወት #DonkeyTube #Dinklijoch #comedianeshetu #dinklejoch

502K views · May 24, 2025 · Comedy

Comments · 963

• @misraktessema8221 · 1 year ago · pinned

እኔ ይሄ ታሪክ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ጽናትን  እምነትን ትእግስትን ጐበዝ መሆንን መታመንን ያሳያል እሼ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

301

• @ሀሁሂሃ-ኸ3ሸ · 1 year ago

የሚገርም ፅናት ፣ የሚገርም ሀይማኖተኛነት! ለታመኑት እግዚአብሔር ቅርብ  ነው!  እሼ እግዜር ይስጥህ🙏

215

• @tigistkumilachew8080 · 1 year ago

ፈጣሪየ ሆይ ስለ በደሌና መተላለፌ ፣ ስለ ትዕግስት ማጣቴ ና አማራሪነት ይቅር በለኝ 😢😢 አይ እኔ😢

128

• @meronwaktola4462 · 1 year ago

ወይዘሮ ምህረት ስላቺ ቃላት የለኝም የናት ምትክ ወልጄ የናቴ እጅ ናፈቀኝ እንደ ልጅሽ አርሰሽኛል  የኔ መልካም እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤

82

• @ellenimamo7570 · 1 year ago

ወይዘሮ ምህረት ።የሚገርም ልጅነት፡ የሚደንቅ ሚስትነት።
የሚያስደስት እናትነት ተምሳሌት ነሽ።
እግዛብሔር ይባርክሽ።

373

• @tsedeyalemu7420 · 1 year ago

በውጣትነቷ አረማመዷ ስታይሏ የሚያምር ቆንጅዬ የወሊሶ ልጅ ነበረች፡፡ጀግና!

133

• @yaredenayared · 1 year ago

በብዙ የተጎዳች እናት በበርካታ ውጣውረድ የተፈተነች ሴት፣ እንባና ሳቅ የተፈራረቁባት ጽኑ ሰው እግዚአብሔር በቀሪ ዘመንሽ እንባሽን ሳይሆን ልብን በደስታ የሚሞላውን ፈገግታሽንና ሳቅሽን ብቻ ያጽናልሽ። የምታመልኪው አምላክ በልጅ ልጅ ይካስሽ!!!

265

• @Lul-lulit26 · 1 year ago

ቃላት የለኝም😢
ያመንሽው ስላሴ ከዚህ በላይ ያድርግልሽ የኔ እናት

113

• @askmen6126 · 1 year ago

በሰአቱ ባሏ አስደንቆኝ ነበር! በሽተኛ ልጅ ያላቸው 99% አባቶች ትዳራቸውን ጥለው ስለሚጠፉ ። እሱ ግን ቤተሰቡን ያከበረና ሀላፊነቱን የተወጣ መስሎኝ ነበር! ጉድና ጅራት ከወደኋላ! ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው! ምቾት እንጂ ሀላፊነት አይወዱም!

15

• @habtamugashaw5602 · 1 year ago

እህቴ፣ እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምረው! ካንች የተማርኩት፡-
1. እኔ ቅንጣት የምታክል ችግር ይዤ አምላኬን አማርር ነበር፤ አሁን ግን ይቅርታን ጠየኩኝ፤
2. የእምነት ጥንካሬ የት ድረስ መሆን እንዳለበት ተረዳሁ፤
3. የጎረቤቶችሽን እርዳታ ሳስብ ለሰው መልካም መሆንን የበለጠ ተገነዘብኩ፤
4. ባለቤቴ ለልጆቻችን ከምታደርገው አንጻር የኔ አስተዋጽኦ ምንም እንደሆነ ነቃሁ፤
5. በችግር ዉስጥም ሆኖ አመስጋኝ ( አምላክንም ሆነ ሰዎችን) መሆን እንዳለብኝ አወቅሁ፡፡

201

• @eyerusalem1221 · 1 year ago

በሳቅም በለቅሶም በመገረምም የሰማሁት ታሪክ ጠንካራ እናት ደግ ሚስት አማኝ ታማኝ ሴት ነሽ ማርያምን (እራሴን ታዘብኩት በብዙ ነገር)

71

• @hiwotweledehana5260 · 1 year ago

በልጅሽ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት እግዛቤር ያፅናሽ እሚገርም ታሪክ ነው ያጋራሽን ትግስትሽ እርጋታሽ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት እሚገርም ነው እኔ ያለብኝን ጭንቀት ነው ያቀለልሽልኝ ያንቺን የህይወት ፈተና ስሰማ አሁንም እግዛቤር ያበርታሰሽ

55

Up next

LIVE

በአውሮፓ ያገኘኋቸው አስደናቂ መነኩሴ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #germany

Donkey Tube · 186K views

LIVE

ለምን ሴቶች ውሸተኛ አፍቃሪን ያፈቅራሉ? | ለምን ሴቶች እውነተኛ አፍቅሪን ይገፋሉ? |ከልብ ስላፈቀርኩኝ ሞኝ ተባልኩኝ | አሸናፊ ካሳዬ |እንተንፍስ #43

Manyazewal Eshetu · 367K views

LIVE

እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! #women #ethiopia #strong

Donkey Tube · 1.8M views

LIVE

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 42K views

LIVE

Compass Weg | ኮምፓስ ወግ " ካናዳ እወስድካለሁ ብሎ ህይወቴን አበላሸው" የወጣቱ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ " ... 2026

Compass Weg · 792 views

LIVE

አታምሪም ለሚሉኝ መልሴ ስኬቴ ነው! ያልተነገረ ፊልም የሚመስል ታሪክ! #bettyadamu#ቤተልሄምአዳሙ#ebsbettyadamu

Maraki Weg · 1.1M views

LIVE

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026

abc-cast · 72K views

LIVE

መስከረም አበራ ፡ ከተመልካች በፊት ባለሙያው ይወቅሽ | Meskerem Abera

Dejaf TV · 206K views

LIVE

//እንተዋወቃለን ወይ// “በድምፁ ስለተማረኩ እኔ ነኝ ስልኩን ፈልጌ የደወልኩለት” //በእሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide · 119K views

LIVE

ከወታደሩ ፍቅር ያዘኝ || ተሰራርቆ ፍቅር ይጣፍጣል || አሳዛኝ የሴት ልጅ ታሪክ || እንተንፍስ #63 || አስችላ ባዩ

Manyazewal Eshetu · 65K views

LIVE

እኔም በትዳሬ ውስጥ የግድ መወሰን ነበረብኝ!! አልጸጸትበትም!! #ETHIOBEST

Donkey Tube · 1.1M views

LIVE

ሞቷል ብለው በዳዴ ሲመጡ እኔ ነቅቼ እየተጫወትኩ ነበር : የአንድ ሰው ህይወት የማእበል #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube

Donkey Tube · 761K views

LIVE

ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!! #donkeytue #comedianeshetu #dubai @donkeytube.eshetumelese#dinklejoch

Donkey Tube · 778K views

LIVE

ካናዳ ወስጄው ከዳኝ #Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube መሰረት ታፈሰ #meserete tafese

Semay Tube · 265K views

LIVE

እናቴ ሞታ "አይዞሽ!" ምንድን ነው? || Manyazewal Eshetu Podcast EP.103 || ሲስተር አረፋይኔ

Manyazewal Eshetu · 50K views

LIVE

//ውሎ// “እኔ አሜሪካ ተወልጄ ባድግም ልጆቼ ግን እዚህ እንዲያድጉ ነው የምፈልገው ”ውሎ ከባሌት ዳንሰኛዋ አሌክሳንደሪያ ብሩክ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide · 235K views

LIVE

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ

Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.1K views

LIVE

ጭንቀት ማለት እግዚዓብሔር የሚሳነው ነገር አለ ብሎ ማሰብ ነው! #eyuelhabtamu#ኢዩኤልሃብታሙ

Maraki Weg · 448K views

LIVE

እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም እናፍቅለት ጀመር! የእየሩሳሌም#lifestyle #comedianeshetu #ethiopia #2024

Donkey Tube · 977K views

LIVE

እስከዛሬ የነበረኝን አመለካከት ቀይሬያለሁ፣አሜሪካ ያልሄደ ሰው ምንም ቢለኝ አይገርመኝም!!

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 814K views

LIVE

ድርቅ ብዬ ቀረሁ!እኔ እና መሬቱ ተፋጠጥን!#dinklejoch #comedianeshetu #donkey#life #standupcomedy #autism #ethiopia

Donkey Tube · 244K views

LIVE

ያልቀመስኩት የዱላ አይነት የለም|ጨለል|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 254K views

LIVE

ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41

Manyazewal Eshetu · 1.3M views

LIVE

72ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ ቤተሰቦቿ በከራማ ገንዘቧን የሰለቧት ኢትዮጵያዊት በውጭሀገር

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ · 50K views

LIVE

ቅድስት አርሴማን ተማፅኛት ልጄን ሙሉ ለሙሉ አዳነችልኝ. #comedianeshetu #ethiopia #dinklijoch #donkeyyoutube

Donkey Tube · 91K views

LIVE

Ethiopia መስከረም 18/2019 ሰበር መረጃዎች #EthiopiaNews #AnchorMedia #EthioForum #FanoNews September 28 2026

Dagna News · 55K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.