Ads skipped

እስር ቤት ሄጄ በየቀኑ እስመው ነበር! | Atiklet Damena #marakiweg #lifestyle

385K views · Jul 31, 2026 · People & Blogs

Comments · 707

  • @ፀሐይየልጇናፋቂ · 2 months ago

    የሰው ደስታን የምትመኙ ሁሉ የናንተንም ደስታ እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    213

  • @AlmazBaheru · 2 months ago

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የልጄን ታሪኳን ቀይረህ እውነተኛ ሳቋን ስትስቅ አሳይተኸኛልና አመሰግንሀለሁ  ቀሪ ዘመኗን ባርክልኝ

    299

  • @BettyBetty-c3p · 1 month ago

    የኔ እናት በጣም ደስ ነው ያለኝ እንደዚህ ስላየሁሽ እኔ ነበርኩኝ ክለብ ውስጥ ባርቲንደር ሆኝ ባር ላይ መተሽ የማስተናግድሽ የሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኝ ነበር እንደዛም ሆነሽ ለሰው ያለሽ ክብር በጣም ነበር የምወድሽ እንደዚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጠካራ😢😢😢😢😢

    89

  • @tigistdagne9716 · 2 months ago

    የኔ ጠንካራ ትህትናሽ ፈግታሽ ስታወሪ አክብሮትሽ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤ ልጆችሽ

    66

  • @zewedefekade8949 · 2 months ago

    የኔ እናት ነፍሱን ይማርልሽ !! አንችም ልጆችሽም እግዚአብሔር ያፅናቹ  በጣም የተረጋጋሽ ነሽ ...

    76

  • @R1921-g7s · 2 months ago

    ጥራቱን ሞገሱን የጠበቀ program ❤️👏🏼

    58

  • @Eftah22ወለተማርያም · 2 months ago

    በኢትዮጵያ ምርጥ ካሜራ ማን እና ቪዲዮ ኢዲተር  ጥራት ያለው አቀራረብ ያለው ግን ማራኪ ወግ ነው❤

    227

  • @emebet.neterab · 2 months ago

    በጣም ያሳዝናል እያለቀስኩ ጨረስኩት እግዛብሔር እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ❤❤❤

    30

  • @ethiopiakebede5931 · 1 month ago

    የምትገርም ውብ  ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏🏾❤️ አይዞሽ ብርትት  ብለሽ ኑሪ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🏾❤️

    28

  • @elroitube27 · 2 months ago

    <b>እንኳንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አፅናናሽ እረዳሽም &nbsp;የነበረበትን ህመም ባለመናገርሽ አይቆጭሽ ነገረሽው ቢሆን ኖሩ ምን አልባት ተስፉ በመቁረጥ ወዲያው ሊሞት ይችል ነበር እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው ያጣነውን እየተውን ስላለን እያመሰገንን ህይወት ይቀጥላል የባለቤትሽን ነፍስ እግዚአብሔር ይማር ልጆችሽን ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ</b>

    48

  • @Amen-Tube21 · 2 months ago

    የኔጠካራ😢😢😢ምንም አልፅፍም ጠካራሴት ህልም ታሽንፋለች ነፍስይማር😢😢

    51

  • @AlemayehuGobeze-y9c · 2 months ago

    ለልጆች አባታቸውን እንዲሰናበቱ አድርጊያቸው &nbsp;ያለችሽን ጉረቤት በጣም አመስግኛት እህቴ እኔ እናቴ አባቴን ግባና እየው አባትህን እየው ስትለኝ አለማየቴ ዛሬ 8አመቱ ፀፀቱ አልወጣልኝም።ምርጥ ኘሮግራም ነው ማራኪየ

    25

Up next

LIVE

የቀጠለው የድሮን ጥቃት እና የአዲስ አበባ መጨረሻ | የአብይ አህመድ ጦር የመቀሌ ጉዞ #anchormedia

Addis Focus አዲስ ፎከስ · 239 views

LIVE

Rückwärts in die Zukunft | Silke Schäfer | #peace #love #astrology

Silke Schaefer Astrologie Offiziell · 77K views

LIVE

ይህን ታሪክ ለመስማት እራሱ ጥንካሬ ያስፈልጋል! | Eden Daniel #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 500K views

LIVE

እሱ ባያፈቅረኝም ልረሳው አልቻልኩኝም | ሁለቱም አይኖቼ ጠፉ | ድንግል ብትፈውሳቸውም ስለቴን ግን ረሳሁት | አመለወርቅ | እንተንፍስ #40

Manyazewal Eshetu · 242K views

LIVE

"የደረሰበትን ስቃይ እኛ እናውቃለን"/"የእናቱና የወንድሙ ልብ የሚነካ ታሪክ"/ቆይታ ከሮቤል አበራ የህይወት ታሪክ ጋር.2026

Compass Weg · 353 views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

LIVE

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ

ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

LIVE

የታዳጊ ወጣቷን እድል ነጥቀው የአክስቷ ልጅ አሜሪካ የሄደችበት የቤተሰቡ ገመና

Sile HiwotTV · 160K views

LIVE

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና

Zara Media Network -ZMN · 98K views

LIVE

🔴እራሱዋን አታውቅም ምስኪን በሰው ሀገር ከማበድ ይጠብቀን😥🙏

Jamal huseen · 1.1K views

LIVE

እኔ,ጓደኛዬና ባሌ አብረን አንድ ፍራሽ ላይ ነው የምንተኛ!ጀንግል ያልሆነች ሴት.....| Emebet Zegeye #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 285K views

LIVE

ከተፋታን ከ16 አመት በሗላ ከቀድሞ ባሌ ለመውለንድ የወሰንኩበት ምክንያት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 138K views

LIVE

መኪና መንዳት የተለማመድኩት በላንድ-ክሩዘር ነው! | Betelhem Eskinder #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 106K views

LIVE

በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 290K views

LIVE

....ሀዘን የሚሰበስበን ሰዎች ነን አቴንሽን ፈላጊ አይደለም.... የገጠማትን ታሪክ ተናገረች ፂዮን የሳሚ እናት በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS

Seifu ON EBS · 394K views

LIVE

ፍቅር ሳይሆን ለራስሽ ያለሽ ክብር ነው የሚያስጠቃሽ | WITH ETSE

Ahadu podcast · 61K views

LIVE

//የሻይ ሰአት// "እግዚአብሔር ዳቦ አይሰጥም ፤ ዱቄት የምታገኝበትን መንገድ ነው የሚያሳይህ!" ፓስተር ቸርነት በላይ //በቅዳሜን ከሰዓት//

ebstv worldwide · 263K views

LIVE

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 265K views

LIVE

ከ20 ዓመት በኋላ አጎቴ ወላጅ አባቴ መሆኑን ሰማሁ! | Meaza Mamo #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 286K views

LIVE

የ 6 ዓመቷን ሙሽሪት በከረሜላ አባበሏት!ፊልም አይደለም እውነተኛ ታሪክ እንጂ! አታላይ!!! #Childmarriage#love#family

Maraki Weg · 888K views

LIVE

እግሬን በደንብ ነው የተጠቀምኩት! እንደ ማሟያ ተደርጌ ሄጄ ውድድሩን አሸነፍኩ! አሁንም አልወጣልኝም እሩጫ ማቆሜ! #amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 47K views

LIVE

ብር ስለሌለው የባልነት ስልጣኑን አልወሰድኩበትም!.. የጥንዶቹ አዝናኝ ቆይታ! | Selam & Mulugeta #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 163K views

LIVE

ከBreakup በኃል ወደ ራሴ መመለስ ከበደኝ! ከቃለአብ ጋር የነበረንን ቆይታ ይመልከቱ #relationships #breakup #attachmentstyles

Tigist Waltenigus · 46K views

LIVE

የስኬቴ መነሻ ሰርግ አለመደገሴ ነው! አስደናቂዋ የውበት ባለሞያ | Dr Melat Lavish #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg and Gizachew Ashagrie (Gizo) · 228K views

LIVE

እንደፈለኩ መወፈርም መክሳትም እችላለው|Dagmawi Ashenafi|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 191K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.