በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab
453K views · Jun 7, 2026 · Education
Comments · 1.8K
@TelmidFiameta · 3 months ago
በዚህ መንገድ ነው ያደኩት ግን እዛው እያለሁ አወኩኝ የውሸት አምላክ እንደሆነ ከዛ ትምህርቴን ስጨርስ አልገዛም ማለት ስጀምር ከቤት አላስማማ አለኝ ከዛ ከቤት ሙሉ ለሙሉ ተጣልቼ ወጣም ተመስገን ነው መድሐኒአለም ክብርና ምስጋና ይግባው እራሴን እንዳውቅ አድርጎ አወጣኝ አሁን ሠላም ነኝ ክብር ለድንግል ልጅ
899
@RoseAbera-o8r · 3 months ago
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
መንበረ ፀባኦት እየሱስ ክርስቶስ
ድንግል ማርያም
ቅዱስ ሩፋኤል
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ሚካኤል
በስላሴ ስም ከነዚህ እርኩሳን መናፍስት ይጠብቀን ይሰርልን አሜን
131
@TizitaTizita-f4d · 3 months ago
ከነበደሌ የተሸከመኝ አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ነው 😢😢😢😢😢
285
@hirutfisha6517 · 3 months ago
ማኔ እባክህን መምህር ተስፉዬን ጋብዘዉ ብዙ ታተርፉለህ መምህርን እንዲጋብዘዉ በላይክ ተባበሩ
661
@SaleigzerSeifu · 3 months ago (edited)
ይህ ሰው እውነት እንደተናገረ በሁኔታው በቀላሉ መረዳት ይችላል ! እግዚአብሔር ለልጆቹ የሚያድለውን ትልቁን የህይወት አክሊል እንዲሁም መልካም ጤንነትን እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው !
88
@BeEthiopian · 3 months ago (edited)
ብዙ ሰዎች የሚደብቁትን እሱተነገረው። በዕድሜየችው 😢ትልቅ የሆኑ ሰዎች እባካችሁን አትፍሩ ሀገር ነፃ እናውጣ ወደ እግዚአብሔር ኑኑ😢😢😢
65
@HirutYehala · 3 months ago
አቤቱ ጌታ ሆይ በዋጋ የገዛህውን ህዝብህን አድን ስንቱ በመንፈስ እስራት ነወ ያለው 😢😢😢
45
@fashionethiotube2734 · 3 months ago
አይ ስዩም እኛ ሁሉ ለዳይለሲስ ብር ሰብሰበንለታል ማርያምን የሚያወራው ሁሉ እውነት ነው መዳህኒያለም ይድረስልህ
89
@elsateklay5454 · 2 months ago
ኢሄንን ልጅ ማገዝ ለፈጣሪ ማበደር ነው እባካቹ ደጋግ ወገኖች እናግዘው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
17
@azmerahailu6827 · 3 months ago
በሰመ አብ በወልድ በንፈሰ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን የአጋንንት መንፈስ ይፍረሰ❤❤❤❤
65
@Hana-ku7ur · 3 months ago
ኑ መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረውን አድምጡ ለመዳን አሁን ነው ሰአቱ🌿✅
334
@AzebAzeb-z7w9b · 3 months ago
ኑ ወደ እየሱስ ክርስቶስ በእንደዚህ አይነት እስራት ውስጥ ያላችሁ ነፃ ያወጣችዋል
92
Up next

በ27 ዓመት የጥንቆላ ስራዬ ያስደነገጠኝ ቀን! ለ‘ሰይጣን’ የሚቀርቡ ዋና ዋና ጥያቄዎች! ጥንቆላ እና መዘዙ! ክፍል 3 Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media · 248K views

ቤቶቼን ...መኪኖቼን....ገንዘቦቼን እና ትዳሬንም አጣው እንዴት እንደሆነ አላውቅም || ስውሯ ማርያም ገለፀችልኝ || ተስፋዬ መኮንን || እንተንፍስ #52
Manyazewal Eshetu · 422K views

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 560K views

የማይታየው የመናፍስት ጦርነት || ሳይንስ ያልደረሰበት የኢትዮጵያ ጥንታዊ ጥበብ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.166|| ትንሳዔል
Manyazewal Eshetu · 142K views

አሁን የደረሱ/ወታደራዊ አዛዦች ግንኙነት ተቋረጠ!ጥብቅ የደህንነት መመሪያ ተላለፈ! ከባሕር ዳር ም/ቤት የወጣ አዲስ መረጃ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ · 9.1K views

በልጅነት ለጠንቋይ የተሰጡ ልጆች እጣ ፈንታ|| ከጠንቋይ ቤት እስከ እግዚአብሔር መንግስት || በሰንሰለት ያልታሰረው እምነት||Ep.186|| ትንሹ ሔኖክ
Manyazewal Eshetu · 75K views

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር
Egregnaw Media - እግረኛው · 517K views

አሁን ሠላም ይሰማኛል...ገድላትን አልቀበልም ብዬ ነበር...ልዩ ቆይታ ከኑሐሚን ጋር
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ and Minyahil - ምንያህል · 168K views

ያልታሰበው እርግዝና ያስከተለው ክህደት || በፍቅር ስም የተከፈለ ከባድ መስዋዕትነት || የብቸኝነት ጉዞ || እንተንፍስ #90 || Hanna
Manyazewal Eshetu · 210K views

በችግር ውስጥ ያለች እናት ትግል | ALIVE PODCASTAmharicPodcast #ethiopia #podcast #lifestory
ALIVE PODCAST and 3 more · 240K views

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 882K views

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 484K views

ደብተራው ምላሽ ሰጠ! | “በለጡ ቤት ያለው ታቦት ጉዳይ” | ልጆቹን ብትሰጠኝ አሳድጋለሁ | @haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ · 144K views

በእንግሊዝ ታሪክ ትልቁን ዝርፍያ የፈጸመው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary
Nolawi Hub ኖላዊ ሐብ · 91K views

ሴቶች ተወደውበታል | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV · 227 views

Energy Vampire ወይስ ሌላ ሚስጢር? || ከሰይጣን ወይስ ከአምላክ ከማን ጋር ነው?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.187|| ምህረቱ
Manyazewal Eshetu · 47K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 581 views

Doctors Are Stunned Eat This One Food Every Day Watch What Happens to Inflammation | Dr. William Li
Food, Health & Science and Food & Health Lab · 311K views

“እውን አገዛዙን ትቃወማለህ? | የስርአት ለውጥስ ትሻለህ?” | “ጥምረቱን ለምን ፈራኸው?” | ስለልደቱ ግልጽ ግብዣ? ከጃዋር መሀመድ ጋር። 09/04/26
Reyot · 286K views

እናንተ ብትሆኑ ይህን ዋጋ ትከፍላላችሁ ? #story #lovestory#ethiopianpodcast#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 350K views

የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን||ከገዳም የመጡት ባህታዊ መልዕክት||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.168||ፈለገ ህይወት አባ ተ/ስላሴ ገ/ህይወት
Manyazewal Eshetu · 408K views

የሀብታሞች በሚስት ቁማር ||የአርቲስቶች ሺሻ||የዩኒቨርስቲ ሴቶች ንግድ||የአስተናጋጇ ማስታወሻ||Manyazewal Eshetu Podcast EP.174||ሂሊና
Manyazewal Eshetu · 880K views

መንገድ ላይ የተጣለ ሸንኮራ በልተናል፥ፊልም የሚመስል ታሪክ #story #lovestory#love#ethiopianpodacst#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 575K views

ነገር ይገንብኛል | ከእንዳልካቸው ዘነበ ጋር | with Ethiopian famous tv host Endalkachew Zenebe
Teklu Fikadu and Nu Tube · 21K views

ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 345K views