Ads skipped

ይድረስ ‘ኮሎራዶ’ ላለኸው ወንድሜ! “ሁለተኛ እንዳትደውይ ብያት ነበር” አባት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

102K views · Feb 16, 2026 · Education

Comments · 620

  • @keyayene3325 · 7 months ago

    😢😢😢😢እመኑኝ አባባ ልጆት ይወቅሶታል እውነቱን ያወቀ ቀን እንዴ ለምን ይህ ሁሉ ክፋት😢😢😢😢

    39

  • @lidyawo4575 · 7 months ago

    ፎቶውን ብትለጥፋት በደቂቃ ሊገኝ ይችላል እልምሰገድ🙏🏽

    35

  • @mekdelawitgirma · 7 months ago

    ጋሼ አገናኙአት እስከ አሁን ስለደበቁት እሱም ይቅር አይልዎትም።ወንድም እና እህት ያገናኙ ግፍ አይስሩ።

    23

  • @meseretdesta6035 · 7 months ago

    አሌክስ የሰውየው ክፋት ቢገባህም በዚህ ልክ ትሁት ሆነህ ማናገርህ ተባረክ ወንድሙዋን የማግኘት በሩን አልዘጋህባትም ሊፀፀቱ ይችላሉ

    28

  • @MAHILETMahi-i5x · 7 months ago

    በጣም ሀይማኖተኛ ናቸው የሚባሉ ሰዎች ግን ችግር አለባቸው ሰውን በጭራሽ አይረዱም

    39

  • @goreja100 · 7 months ago

    ቀናነት ቢኖር ማይመስል ነገር ነው የሚናገረው

    20

  • @meaziwendmu · 7 months ago

    እህቱም ባትሆን እኮ  ኢትዮጵያ ከመጣ  የናቱን ቤተሰቦች  ማስተዋወቅ  አለብህ   ለልጅህ መሰዋት መክፈል  ዉለታ አይደለም ግዴታ  ነው  ምን አገናኝው ያኔ አልጠየቁም  የጠየቀችው እኮ እህቱ ናት ያኔ እሱዋም ልጅ ናት አቅም የላትም አሁን  እራሱዋን ስትችል የራሱዋን ሂወት መምራት ስትጀምር ወንድሙዋን ፈለገች  የናቱዋ  ምትክን እረ  አገናኙዋት  እግዚአብሔርን  ፋሩ።

    58

  • @hayatttttti · 7 months ago

    አንዳንድ ሰዎች ሞት የሚባል ነገር እንዳለ እያወቃችሁ ሰው በሂወት እያለ ብታገናኙ ገና ለገና የኛ ጥቅቅም ይቀራል እያላችሁ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለት ጥሩ አይደለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሰው መገናኘቱ አይቀርም

    125

  • @ambayeambo4629 · 7 months ago

    ልጁ ወንድም፣ እህት እንዲኖረው መፈለጉን በገለጸበት ሰአት   ወዲያውኑ ወስዶ ከእህቱ ጋረ አለማገናኘቱ የአባትየውን ራስ ወዳድነትና ጭካኔን የሚያረጋግጥ ነው። ልጆች ወልጄ ያልጠበኩህ ያላንተ ፈቃድ እንዳይሆን ብዬ ነው ማለቱና የመሳሰሉት ንግግሮቹ ሁሉ ውሸትና ከሽማግሌ ሰው የሚጠበቅ አይደለም።

    31

  • @belayberhe1412 · 7 months ago

    እግዘብሔርን ከፈሩ ወንድሟን ያገናኛት! ፈሪሳውያን ሁላ!

    52

  • @emebetgebrie1244 · 7 months ago

    ልጁ እህት ወንድም ይፈልጋል እኮ ሰውየው   የተንኮለኛና የክፉ ሊቀመበር ነው በራሱ መስክሯል እስካሁን ለልጁ ትንፍስ ሳይል የልጅቷን ባል ሲያታልለው ነው የከረመው

    12

  • @NORTAMRAT · 7 months ago

    ሰውየው በቲያትር በፊልም ላይ ሃይለኛ መሰሪ ሆነው ካየሁዋቸው ገጸባህሪይ እንኩዋን ይበልጣሉ.. በስመአብ..

    12

Up next

LIVE

“የተሰራብኝን ቁማር ልንገራችሁ” ባል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 213K views

LIVE

የታክሲ ሹፌሩ በስለት አስፈራርቶ ከደፈራት በኋላ ..? || ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ || ልቤን የሰበረው ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 39K views

LIVE

በፍቺ ያገኘሁት ንብረት ጣጣ ይዞብኝ መጣ! ቤቴን የበጠበጠው የእኔ አስደንጋጭ ውሳኔ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 138K views

LIVE

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

Anchor Media · 21K views

LIVE

እማማ ጂጂ መኖሪያ ቤታቸውን አስጎበኙኝ: ብዙ ሚስጥር የያዘው ቤት: #love #family #ethiopia

Tame travel /ታሜ ትራቭል and Enat Tv /እናት ቲቪ · 167K views

LIVE

ሚስት ፈልጉልኝ ብሎ ከአሜሪካ የመጣዉ ዲያስፖራ በነፍሴ ተጫዉቶብኝ ጠፋ || ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ // @erq-maed-TV

Sami Studio · 227K views

LIVE

በክፉ መንፈስ ውጊያ አትላንታ ጎዳና ላይ ፡ የኛሰው በአሜሪካ

Chebe Media · 142K views

LIVE

የጓደኛዬ ልጅ ላይ ሙከራ ያደረገው ባሌ ልጆቼን ቢተናኮልብኝስ? ብዬ እፈራለሁ || ለልጆቼ ስል በባሌ ተቀጣሁ @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

ዋጋ የከፈልኩት ለልጆቼ ስል ነው! አሁን እኔም ተምሬ ከ ዶክተሯ ልጄ ጋር የጥርስ ክሊኒክ ከፍተናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 396K views

LIVE

ልክ ሳየው ደነገጥኩ | ስለጣልኩት እንደገደልኩት ይሰማኝ ነበር

Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 324K views

LIVE

“ወንድ ልጅ ሙሉ አይደለም!” የ4 ልጆች እናት አስገራሚ የህይወት ጎዞ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 84K views

LIVE

በ14 ዓመቴ ትዳር ለመያዝ ተገደድኩኝ! አስከፊው የቤተሰብ ውሳኔ እና መዘዙ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 136K views

LIVE

ልታደጋቸው የተሰደድኩላቸው ቤተሰቦቼን ካንሰር ቀጠፈብኝ || ከዛ በላይ ግን የባለሀብቶቹ ጉድ እጅግ በጣም ያሳዝናል @erq-media-TV

Sami Studio · 27K views

LIVE

ድሮን ማብረር ተከለከለ || የሠራዊት እጥረት አጋጠመ || በሔሊኮብተር ወጡ || ሐሰን ወደ ግብጽ September 30, 2026

abc-cast · 16K views

LIVE

ለመምህር ዳንኤል ይድረስልኝ ፥አምላኬ ይህን ብቻ አሳልፈኝ አልኩት #story #podcast#ethiopianpodacst

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 338K views

LIVE

እኔ ፍቅር ስል እነሱ ግን...? || አልቅሼ እምባዬ ደርቆ እንጂ ብዙ ነገር አለ || አሳዛኙ የእንጀራ እናትና የልጅ ታሪክ @erq-media-TV

Sami Studio · 44K views

LIVE

አሜሪካም ገብቶ ለ11 ዓመት በልጆቼ ፈተነኝ!ሲብስብኝ ነው የወጣሁት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

SHEGER INFO · 101K views

LIVE

የ “DNA”ው መጨረሻ || እናቴ በአባቴ ተደፍራ ተወለድኩ @erq-media-TV

Sami Studio · 25K views

LIVE

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Abbay TV Entertainment · 269K views

LIVE

ማየትና በመንፈስ ቅዱስ መሞላት|| ነቢይ ሔኖክ ተሾመ|| Prophet Henok Teshom|| PCGIC|| #tibebuworkeye

Paul Christ's Gospel Media Tibebu Workeye ጥበቡ ወርቅዬ · 22K views

LIVE

ይድረስ አሜሪካ ላለኸው የድሮ ፍቅረኛዬ! ፈጥኜ የጀመርኩት ‘ግንኙነት’ ዋጋ አስከፈለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 253K views

LIVE

መገረሚ ህድማ ካብ መቐለ ንዓዲግራት ? ጨርጨር ሓራ ወጺኣ፣ ወሳኒ ጻውዒት TPF ንህዝቢ ትግራይ ?...// እዋናዊ ኩነታት

ኦርያ ሚድያ / Orya Media · 8.8K views

LIVE

ካልኣይ ክፋል ውሽጣዊ ሰላም

Sebawi Show · 140 views

LIVE

ብር አዲስ ኮሜዲ ድራማ (birr)New Ethiopian drama , September 30. 2026

Gofere tv(ጎፈሬ ቲቪ) and 4 more · 2.2K views

LIVE

ያየሁትን ባለመናገሬ ‘ትዳሬን አጣሁ’! “ይህ ሁሉ እውነታውን በመደበቋ ነው” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 361K views

LIVE

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 183K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.