Ads skipped

የሰማያት በሮች የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት .. የገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ የግጥም መድበል ምረቃ የሚያስቃኝ ልዩ ዝግጅት .. ክፍል 2 #MinberTV

54K views · Sep 15, 2026 · Entertainment

Comments · 287

• @mujibasiraj7472 · 2 weeks ago

ማሻ አላህ ማሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርልክ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት አባት በሀያት ኑሮ እዲ ማስደሰት እዲ ሙሉ ሆኖ መታየት እዴት ደስ ይላል አላህ ከሰው አይን ከሰው አፍ ይጠብቅክ እንቁ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ

20

• @zinetfkadu · 6 days ago

ሙሀመድ ፈረጅ ለአላህ ብየ በጣም እወድሀለሁ  በዱንያ  ካላገኘሁህ አላህ በጀነት ያገናኝ ወንድሜ

2

• @AbdurahmanYimer-y3o · 12 days ago

ማሻ አላህ ወንድም መሃመድ ፈረጅ ከዚህ በላይ ይገባሃል በስራህ ልክ ያልተወራልህ ትልቅ የጥበብ ሰው ነህ አላህ እድሜ ሰጥቶህ ከዚህ በላይ ስኬት ላይ እንድትደርስ እመኜልሃለሁ❤

2

• @OMANWAR-v9u · 2 weeks ago

እንክዋን ደስ አለህ ወንድሜ የለፋህብትን ሥራ ተጠናቆ ለአንባብያን ስላደረስክልን አመሰግናለሁ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ እድሜህን ይባርክልህ ለሁሉም ዑዝታዞች እንክዋን ደስ አላችሁ ክበሩልን ሀገራችን በሰላም በፍቅር  ትኑርልን ልባችንን በዲናችን ላይ ያጠንክርልን አሜን ።

7

• @sadaawal-o5l · 2 weeks ago

ማነ እደኔ  ከልቡደሥሥሥ ያለው  ማሸአላህ
ማሜ ፈረጅ  ጀግናነህ  አላህ ይውደ ድህ
ያሠላም  ትለያለህ  🎉🎉🎉🎉🎉  ማሜነት

8

• @nuritsiraj · 13 days ago

ቢስሚላሂ  ስራህን አላህ ይውደድልህ  ሙገሳውም ምረቃቱም  በአላህ ዘንድ ይከተብልህ እኔ ደግሞ ከሱም አይን ከሱም አፉ ተጠብቀህ ስራህን  በአእዱኒያ ብቻ ሳይሆን በአሄራ ኑር ሆኖ እንዲጠብቅህ እረሂሙን እለምነዋለሁ

6

• @PeacefulDaffodils-vd1fs · 2 weeks ago (edited)

ማሻ አሏህ ወላሂ ለምንደሁ አላቅም በህብረት ሳያቸው ባድነት አለቀስኩ አሏህ ሁላችሁን ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤ ወድም ሙሀመድ ፈረጅ በርታ ጀግና

5

• @RehimaSheimam · 11 days ago

Masha Allah
Masha Allah

Mohammed Ferej, am truly happy for u, may Allah protect u!

1

• @ጀሚላሙሀመድ-ከ9ረ · 2 weeks ago

ማሻአላህ  ስጠብቅ ነው  የዋልኩት  እንኳን ዴስ ያለህ የኸሜስ ምሽት ድምቀታችን  መብሩክ አላህ ይጨምርልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

6

• @Madena-q2w · 2 weeks ago

ወንድም  ሙሀመድ  ፈረጅ      ማሻአላህ   ተባረክ  ረህማን   ከአይን  አላህ  ይጠብቅህ   የሠራሀቸውን    ሥራዎችህን   አላህ  ይውደድልህ

5

• @Mariam-l4c8l · 2 weeks ago

ማሻአላህ አርግዞ ወልዶ ለቁም ነገር ማብቃት ማለት ይህ ነዉ ለዚ ላበቃክ አላህ አልሃምዱሊላህ

5

• @ZaheraMohamed-d3o8w · 2 days ago

ማሻአላህ አሌህይጠብቃችሁ

Up next

LIVE

ወፊቱን ፍለጋ... ዘጋቢ ፊልም ጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ፤ ለመሆኑ ከሥነ–ግጥም ጋር የተዋወቀው እንዴት እና መቼ ይሆን? #MinberTV

Minber TV · 40K views

LIVE

የሰማያት በሮች የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት .. የገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ የግጥም መድበል ምረቃ የሚያስቃኝ ልዩ ዝግጅት .. ክፍል 1 #MinberTV

Minber TV · 60K views

LIVE

የሙሐመድ ፈረጅ ያልተነበበዉ የህይወት ገፅ !! #story #meskot @minbertv1 @MinberRecords @Ismail_Tekle

Meskot Tube · 80K views

LIVE

ኢማሙ ሻፊዒይ ||الإمام الشافعي || IMAM ASHAFEI

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ · 54K views

LIVE

ልቤን ጠግንልኝ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን| USTAZ BADIRU HISEN✨❤️📖📿🕋🙏

Gezali Mohammednur · 23K views

LIVE

"Dhiirri tokko dubartii lamas, sadiis fuudhuu danda'a" Ustaazaa Faaxumaa Huseen

Kaameettii Podcast · 23K views

LIVE

ልጃችሁ ፀጉሯን ተላጭታ አበደች አሉን! የረጅም አመት ህልሜን ነው ያሳካችሁልኝ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

SHEGER INFO · 119K views

LIVE

ሴት ልጅ ትንንሽ ነገሮች ናቸው የሚጎዷት | ባል አደራ ነው | አገባብህ አይዘምን ዋናው ኑሮው ነው | WITH MEKANESELAM

Ahadu podcast · 190K views

LIVE

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር

Egregnaw Media - እግረኛው · 519K views

LIVE

ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ሙሉ ክፍል 3 hulet mist full amharic film part 3 | አማርኛ ፊልም

𝐀𝐛𝐞𝐤𝐢 𝐞𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 2 · 39K views

LIVE

የመካ ማዕረግ ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 285 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_mishit

Minber TV · 13K views

LIVE

በምወዳቸው ጓደኞቼ በሰርጌ ዋዜማ ተደፈርኩና ተሰደድኩ..ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ያደረገቸው ትልቁ ሚስጥር! #rukiya#marakiweg#gizomaraki

Maraki Weg · 591K views

LIVE

እኔ በሌለሁበት የሰርጉን ቀን ቆርጣ መጣች!

Nahoo TV · 190K views

LIVE

እንዳያመልጣችሁ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ! #fyp #viral #motivation #lifeexperience #life #marriage @Mubarekpodcast

Mubarek Podcast · 37K views

LIVE

አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል! .. ቆይታ ከጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ ጋር | በመወዳ መዝናኛ Meweda Meznagna #minbertv

Minber Records · 23K views

LIVE

አንተ ሳትወለድ ነው አሜሪካ የመጣሁት ባለ 8 ዲግሪዋ ዶ/ር " የኛሰው በአሜሪካ "

Chebe Media · 240K views

LIVE

Surah Al-Baqarah Full | Powerful Healing Recitation by Sheikh Sudais | SoulSync Quran

SoulSync Quran · 18M views

LIVE

እናት ያልተመረጠላቸው ልጆች! ... የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 286 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

Minber TV · 28K views

LIVE

አዝካር ሰባህ | የጠዋት አዝካር ማራኪ በሆነ ድምፅ |አዝካር New Amharic Dawa |ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት|ዳእዋ |ዳዕዋ

Hadis Amharic || ሀዲስ በአማርኛ · 21K views

LIVE

ተስፋ እና ጥቅስ !!#

የሳቅ ደጆች · 60K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.