Minber TV
852K subscribers
ሚንበር ቲቪ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወደ ህዝብ ከሚያደርሳቸው ሥራዎቹ አንዱ ሲሆን አየር ላይ በዋለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ቅቡልነትን በማትረፍ በዘርፉ ከሚጠቀሱ ጣቢያዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡ ራዕይ ጥራት እና ጥበባዊ ፈጠራን መለያቸው ያደረጉ ሚዲያ ውጤቶችን አምርቶ ለህዝብ በማቅረብ በምስራቅ አፍሪካ ሁለንተናዊ ከፍታን የሚያመጣ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሆኖ መገኘት! ዓላማ የመገናኛ ብዙኃን ውጤቶችን በመጠቀም የኢስላምን ብሎም የሃገራችን ውብ ገጽታ ለዓለም ማስተዋወቅ! – ጥራት ያለው አገልግሎት አሰጣጥን ለማዳበር በመስኩ የበቁ ሙያተኞችን ማፍራት! – የማህበረሰባችንን እሴቶችና መልካም ባህሎች ጠብቆ ለማቆየት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የጎላ ተሳትፎ ማድረግ! – የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠትና ጤናማ የሥራ ግንኑነት በማስፈን ትርፋማ ሆኖ መገኘት! – ስለ እስልምና ለሌላው ማኅበረሰብ በጥበብ በማስተማር፤ ልዩነቶችን ባከበረ መልኩ ማቀራረብ! ተልዕኮ በፈጠራ የታገዘና በጥራቱ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት! በአሁኑ ሰዓት የሚንበር ቲቪ ስርጭት በመላው ዓለም በኢትዮ-ሳት በፍሪኩዌንሲ:- 11545 ሲምቦልሬት:- 45000 ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል በመተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡

የሰበብ ምርኮኞች! ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 287 Khemis Mishit
Minber TV · 11K views · 1 day ago

መሽቶ እስኪ ነጋ .. የዓሊም ስጋ! .. የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 287 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
Minber TV · 17K views · 1 day ago

የመካ ማዕረግ ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 285 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_mishit
Minber TV · 14K views · 2 weeks ago

አል-ከሪም ወሰን አልባ ቸርነት!!|| ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV
Minber TV · 37K views · 4 years ago

"ጫት" እና "ቻት" የትዳር ጠላት... ሚልዮን ቆይታ ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር | ምዕራፍ 2 ክፍል 22 | ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም #MinberTV
Minber TV · 125K views · 1 year ago

ከምድራዊ መከራ .. ወደ ሰማያት ሽርሽር! ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 286 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት
Minber TV · 19K views · 8 days ago

እናት ያልተመረጠላቸው ልጆች! ... የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 286 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
Minber TV · 32K views · 7 days ago

የሱና ዋጋ .. ኡስታዝ ሰምሓር ተክሌ በምርኩዝ 34 መድረክ | "የከውኑ ሞገስ 8 .. በሱናዎ ላይ" አራዳ ፓርክ አዲስ አባባ #MinberTV
Minber TV · 25K views · 1 month ago

የዝምታ ጉልበት .. ክፍል 2 | ምዕራፍ 2 ክፍል 35 | ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም Se 2 Ep 35 #ሚንበር_ቲቪ #MinberTV
Minber TV · 33K views · 6 months ago

ሚንበርን ያሻገሩ እጆች! | ሚንበር ቲቪ 5ኛ ዓመት ልዩ ዝግጅት | Minber TV 5th year Anniversary #MinberTV
Minber TV · 16K views · 11 months ago

ያልተጠቀምንበት አቅም | አብሮነት በረመዳን 9 | ልዩ የኢፍጣር ሰዓት ፕሮግራም | ሚንበር ቲቪ Minber TV
Minber TV · 15K views · 1 year ago

ሰበብ እና ተወኩል | ኸሚስ ምሽት ክፍል 236 Khemis Mishit Ep. 236 #Khemis #MinberTV
Minber TV · 98K views · 1 year ago

ከአላህ ውሳኔ ማምለጥ ይቻላልን? ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - 6ኛ ዓመት - ክፍል 266 Khemis Mishit
Minber TV · 56K views · 5 months ago

ሃብታም እና ደሃ | የሸይካችን ሰዓት| ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit #medina #habesha #MinberTV
Minber TV · 79K views · 1 year ago

ባለ ከራማው! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV
Minber TV · 43K views · 4 years ago

ህልምህን መንገር የሌለብህ ለማን ነው? .. ሕያው ታሪኮች በኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል .. ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #Raha
Minber TV · 1.1K views · 6 hours ago

ኑሮ እና ተወኩል ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - 6ኛ ዓመት - ክፍል 264 Khemis Mishit
Minber TV · 59K views · 5 months ago

አል ዓዚዝ! ከአላህ በኾነ ኃይል ምንግዜም እናሸንፋለን!! || ኸሚስ ምሽት|| ሚንበር ቲቪ MinberTV ||
Minber TV · 31K views · 3 years ago

ፍቅር በልክ ሲሆን ... የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 284 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
Minber TV · 38K views · 3 weeks ago