Ads skipped

አሌክስ ቤት ውስጥ ምን ዓይነት ሰው ነው!! | ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት አለማየሁ ታደሰ(በስንቱ) እና ባለቤቱ ማርታ ጌታቸው

239K views · Dec 5, 2024 · Entertainment

Comments · 304

• @mequadesha · 1 year ago

ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ #የፍቅር_ልቦች ❤

118

• @alemtsehayteffera4017 · 1 year ago

አሌክስን የምወደው ዝርዝር
1/ሚስቱን ይውዳል
2/ልጆቹን ይወዳል
3/ ትዳሩን ያከብራል
4/ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል
5/ምንም ቢሰራ ሁሌ የተዋጣለት ነው
6/በተለይ ከበስንቱ ጋር የአንድ ሳንቲም ውህድ ሆኖ ትክክለኛና አስተማሪ ሆኖ ተላብሶት ሰርቶታል
ይመቻችሁ ውድ ጥንዶች ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
ልጆቻችህ ለቁምነገር በቅተው ከወዳጅ ዘመድ ጋር ደስ ይበላችሁ

51

• @girumzewdie1045 · 1 year ago

ፍፄ ስቱዲዮክ ትልቅ ቢሆንም መብራቱና ከለሩ ምንም አልተጣጣሙም ጥራት የለውም ዝብርቅርቅ ያለ ነው ለንፅፅር ከጠቀመህ አንድ ሰሞን ተመሳሳይ ፕሮግራም የጀመራችሁትን የአምለሰት ሙጬን እስቲ እየው ጥራቱን በተረፉ የዛሬውም ሆነ አስቀድመህ የእቀርብካቸው እንግዶችህና ዝግጅቱ ምርጥ እንደነበር ልነክርህ እፈልጋለሁ ብራቦ ፍፄ

29

• @elizabethlaffe4066 · 1 year ago

አሌክስ በጣም እመወደዉ ተዋናይ  ፌሊቨስ ነዉ ደሞ አይቀየርም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነባለቤትክ  ስጣቹ  እግዝያብሔር  ከክፋ ነገር ይጠብቃቹ

32

• @AnaniaFan · 1 year ago

አሌክስና ማርቲ ልዩና ዉብ ጥንዶች ናችሁ❤  ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ

56

• @amen9894 · 1 year ago

አሌክስ ምርጥ ሰው በአካል አግኝቼው አውቃለሁ በጣም ትሁት ሰው ነህ ይሄ ፀባይህ እስከመጨረሻው አይወሰድብህ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ😍😍❤❤

35

• @Titi-mq9df · 1 year ago

ፍፄ እኮ የፕሮግራም ፈጠራ ችሎታህ ድንቅ ነው

30

• @TaffesseAbebe · 1 year ago

በጣም ድንቅ ለታሪክ ማሰታወሻ የሚሆን እንዲህ. ነው ቀድሞ  መፍጠር አድናቂህ. ነገ ፉፁሜ

19

• @semiraweleyewa3586 · 1 year ago

በጣም እርግት እና ስስት እሚያደርጉ ጥንዶች አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

10

• @samsom1388 · 1 year ago

ለዛ ያለው ጨዋታ ትል ነበር አያት ማርቲና አሌክስ በጣም ነው ደስ እምትሉት

17

• @taybaafrica · 1 year ago

አለማየሁ ታደሠ ያልተዘመረለት ምርጥ አክተር ነው ወሬዎቹ ሁሉ ያሥቃሉ ከዘመኑ ኮሜዱ አንተን አዳምጦ መሣቅ ይሻላል ማርቲም ምርጥ ሚሥት ረጋ ያልሽ ነሽ ምሽትቴን ድመቅ አደረገችሁልኝ

12

• @selambekele7953 · 1 year ago

እድሜ ጤና ይስጣቹሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤ አለማየሁ ታደሰ ተወዳዳሪ የሌለው ተዋናይ ነው

96

Up next

LIVE

"ቡጡ ግን ማን ናት?" አጠገቧ ቁጭ በል አሉኝ| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu

Kin Studio · 165K views

LIVE

አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS

Seifu ON EBS · 1.1M views

LIVE

የጌታ የመጀመሪያው ቁስል የይሁዳ መሳም ነው!!በትንሣኤ ዕለት ለሊት የሚለኮሰው ዕሳት ከሰማይ ዕንደሚወርድ ታውቂያለሽ? #amleset #amlesetmuchie

Amleset Muchie · 378K views

LIVE

//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2

ebstv worldwide · 1.3M views

LIVE

ሳፋ ውስጥ አስገብታ እንደፎጣ አሸቻት!| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu 2024

Kin Studio · 410K views

LIVE

//በስንቱ//ሂሩቴ ባልሽ አስተዳዳሪ ሆነ 😂|በስንቱ| |Besintu|

ebstv worldwide · 469K views

LIVE

እኔ ትልቅ ሰው ነኝ! በየመንገዱ ስቀልድ አልገኝም| ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት አለማየሁ ታደሰ እና ከማርታ ጌታቸው ጋር!

Kin Studio · 46K views

LIVE

አንጋፋዎቹ አርቲስቶች ወጣቶቹ ላይ ወረዱባችው | ሽጉጥ ደቅኖ ተንበርከክ ሲለኝ... | ድሮና ዘንድሮ አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld

Arts Tv World · 420K views

LIVE

ሙዚቀኞች ተራ ሣይደርሳቸው ና ሣይዘፍኑ የቀሩበት ኮንሰርት የመሠለዉ ሠርግ

Mese Show · 106K views

LIVE

መርካቶዎች መንገድ አዘግተው ፣ ቲሸርት አሠርተውና ከልባቸው ጨፍረው ነው የዳሩን

Mese Show · 252K views

LIVE

"ሠርጋችን ላይ የጠራነው እግዚአብሔር ነው ፈተና ይኖራል ግን አምነንበት ነው" የገባነው "የቤተሰቤን ሁኔታ ሲያይ ባለራይዱ ኩላሊቱን ሰጠኝ " ሩሀማ

Seifu ON EBS · 508K views

LIVE

//በስንቱ/ /Besintu "ዝሆን መሆን ነበር"

ebstv worldwide · 445K views

LIVE

ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ሂፓፕ ዘፋኝ እኔ ነኝ ኪፓሶ እና ተስፊላ በ ዋሽሸእው እንዴ !!

Abbay TV Entertainment · 83K views

LIVE

"ሊመክረን መጥቶ : ተስፋ ቆርጦብን ተመለሰ!" | ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር| ክፍል 2

Kin Studio · 131K views

LIVE

እንዴት ልሁን ሙሉ ፊልም | Endet Lhun | New Ethiopian Movie 2024

Eliana Entertainment · 1.9M views

LIVE

ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Eyoha Media · 519K views

LIVE

ሚኪ እንዲህ አይነት አፍቃሪ እንደሆነ አላውቅም ነበር! | Fitsum Asfaw Interviews actors Michale Million and Meaza Takele

Kin Studio · 102K views

LIVE

ብድር ተበድሬ ሻወር ውስጥ ራቁቴን ተደበቅኩ! | Fitsum Asfaw interviews actor Solomon Bogale

Kin Studio · 63K views

LIVE

አንድ ሞት (AND MOT) full amharic movie 2024 #denzmarcinema

DenzMar_ደንዝማር Cinema · 94K views

LIVE

"ከሼፍ ዮሃንስ ጋር የፍቅር ህይወት ጀምረሻል?" ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር

Kin Studio · 633K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.