//ከውበት በላይ// "ቤት ከተከራየሁ ልጆቼ የሚበሉት አይኖርም ብዬ በቀን እየከፈልኩ ነው የማድረው" //በእሁድን በኢቢኤስ//
186K views · Sep 13, 2026 · Entertainment
Comments · 201
@samramenge2067 · 2 weeks ago
ኢቢኤሶች ጠቅላላው ሰራተኞች፣ወ/ሮ ማክዳ ከነ ልጆችሽ፣ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ!!!!2019 ዓ/ም የሰላም፣የጤና፣የበረከት ከዚህ የበለጠ የስራ ስኬት ይሁንላችሁ!!!!! የዛሬው ከውበት በላይም ለዚህ ቤተሰብ ደርሳችሁ ስላስደሰታችኋቸው እናመሰግናችኋለን።ፈጣሪ ካወጣችሁት በላይ በእጥፍ ይስጣችሁ ይባርክላችሁ!!!!ኢቢኤስ የህዝብ ሚዲያ፣አንደኛ!!!!!!!!
79
@derejetesfa5624 · 2 weeks ago
የዚህ ኘሮግራም አዘጋጅና አቅራቢና የebs ባለቤቶች በርቱ! ዋጋችሁ ምድራዊ ብቻ አይደለም።
57
@LubababharuBharu · 2 weeks ago
ከመቀበል መሥጠት እንዴት ደሥ ይላል በወጣ ይተካ
52
@Netsanet-z6p · 2 weeks ago
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለተቸገረ ሰዉ ደራሻች እሮቤል 🎉🎉🎉🎉በጉጉት የምንጠብቀዉ
43
@FikertHaile · 2 weeks ago
እሮቤል የዛሪው አዲስ ዓመት ይለያል ምርቃቱን ለተመልካችም ይደረስብዬ አሜን እያልኩ ነበር ebs እግዛብሔር ይሰጣቹ ሮቤል ምርጥ ነህ 🎉🎉🎉🎉
20
@እልከኝዋ · 2 weeks ago
እባካቸሁ ባልናምሰት ታረቁ ለልጁቻችሁ ሰትሉ
45
@asme11 · 2 weeks ago
ሮቤል ግን ሰባዊ ስጦታህ❤❤❤
30
@WebalemNigusei · 2 weeks ago
እኔም ልመርቃችሁ አሜን በሉ <br>እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመት <br>የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ የሰው ልጅ ትልቁ ስጦታው የውስጥ ሰላም ነው እና ሰላማችሁን ይስጣችሁ ❤🙏
27
@ElfeneshAbayneh-c3g · 2 weeks ago
ሰው ከወለደ መለያየት የለበትም ለልጆቹ የሚያሰብ በቀን አንዴ እየበላ ጥሩ ሰው ነው አልሽ በአንደበትሽ ለምን አብረሽው አትኖሪም❤❤❤
12
@zuzuZuzu-f5v1b · 2 weeks ago
The best program in ebs ❤
19
@Andualem-l5w · 2 weeks ago (edited)
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ebs tv ለተቸገሩ ሰዎች ስታግዙ እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤ የሰው ደስታ ደስ ሚላቸው
37
@junefirst500 · 2 weeks ago
መታመም የሰው ልጆች እጣ ፈንታ ነው፤ ታሞ መዳን ትልቅ እድል ሰጦታም ነው! እንኳንም ዳኑ፤ ሮቤል የፈውስን ስጦታ ይዞሎት ከላይ መጣ! አሜን!
13
Up next

//ከውበት በላይ// "ወንድሜ ባይሞት ኖሮ ከሰው በታች ሆኜ አታገኘኝም ነበር!" //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 215K views

ከበስንቱ ሲትኮም ተዋናይ ዳግማዊ ተዘራ ጋር ያደረግነው ቆይታ
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 229K views

//ከውበት በላይ// "አሁን ሰፈር ስሄድ ዲያስፖራ ነው የምመስላቸው..."😁 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 224K views

Anchor Media የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ማስጠንቀቂያ፥ ላልተወሰነ ጊዜ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ድሮን እንዳይበር ተከልክሏል
Anchor Media · 15K views

የአባትና ልጅ ያልጠበቀ ገጠመኝ|| ለዚህ ነው ሥራችንን የምንወደው|| ድንገትዬ ፈንጠዝያ
Neud Properties · 12K views

በሮቦት የታከምኩበት ጉደኛ የቴክኖሎጂ ሀገር Abel Birhanu Futuristic city Shenzhen China vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 · 634K views

"ፍላጎቴ ወታደር መሆን ነበር" የወለላ እና ፍቅርተ የበዓል ጨዋታ | አዲስ ዓመት 2019| #EthiopianNewYear
Arts Tv World · 118K views

Full Women's 5000m Final | World Athletics Ultimate Championship
World Athletics · 154K views

በስንቱ sitcom /ጉድ እና ጅራት 🤣/ #sitcom #በስንቱ #film #new
በስንቴ · 1.3K views

2 ሚሊዮን ሰው በግሸን ማርያም /Gishen Debre Kerbe/
T.M Journeys · 44K views

....ምንም የደረሰኝ ነገር የለም ....ሩት ይርጋለም ከሚስ ወርልድ ዉድድር መልስ| Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 585K views

//ከውበት በላይ// "ከተወለድኩ ጀምሮ አዲስ አመትን ተደስቼ አላውቅም!" //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 173K views

መስቀልን በዱባይ ከ AB Marshall ጋር 🇦🇪
jahnny · 164K views

አንተ ሳትወለድ ነው አሜሪካ የመጣሁት ባለ 8 ዲግሪዋ ዶ/ር " የኛሰው በአሜሪካ "
Chebe Media · 241K views

መስከረም 21 በእመቤታችን ሥዕል ፊት ይህንን አድርጉ ህይወታቸው ይስተካከላል || መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ
Hosanna Media ሆሳዕና ሚዲያ · 92K views

ስልክ ማንም አይደውልልኝም.. ስልኬ ጠርቶ አያውቅም! | Hiwot Tekeste #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg and ከሰላማዊት ጋር | Keselamawit Gar · 109K views

ሚስጥራዊ የቢሊየነሮች ሀገር Billionaires city lifestyle
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 · 645K views

በስንቴ sitcom /ሂሩቴ🤣/ #sitcom #በስንቱ #film #ethiopia
በስንቴ · 187K views

ኮሜዲያኖቹ በማን ይቀነስ ተሰባሰቡ| የማይረሱ ሳቅ ቀስቃሽ ትዕይንቶች የተሞላው ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 126K views

ቀሲስን ቤታችን መጡ| ከባለቤቴ ጋር አፋጠጡን | የ 20 አመት ልምዳቸውን አካፈሉን
Ahadu podcast · 224K views