''ፈጣሪ በእናቴ ምትክ አራት መንታ ልጆችን ሰጠኝ ... ባለቤቴን በእድሜ እበልጠዋለሁ!'' አነጋጋሪዎቹ ወጣት ጥንዶች //በ20-30//
355K views · Sep 23, 2026 · Entertainment
Comments · 590
@ሚዬ · 6 days ago (edited)
እመቤቴ ታሳድጋቸው እኔም የምንታውንድልጅ እናትነኝ ያሳድግልሸ በሉኝ እሰኪ ❤😢
149
@Sumee-n6n · 6 days ago
ልጆቹን ምታሳድግበት በጀት ጌታ ይልቀቅልህ
87
@FatumaAlebacew · 7 days ago
ማሻአላህ እኔ በጣም ነው የምፈልገው አላህ እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
221
@MESERET-u3g · 6 days ago
በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ ሌላው አን ድ ልጅ ተረገዘ ብሎ ጥሎ እሚሄድ አለ አንተን ፈጣሪ ይባርክህ እግዚአብሄርም ይርዳህ
122
@BbtR-l1y · 6 days ago
ኤረ ለዚህ ልጅ ሸልማት ይገባዋል ፈጣሪ ልጆችህን የሳድግልህ እንዳንተ አይነቶችን ወንድ ያብዛልን
28
@HadrihadriHadrihdri · 7 days ago
አላህዬ አያልቅብክም እኔን ተመለከተኝ በጤነኛ ልጆች በመንታ መንታ ያረብ የአላህ😭😭😭
136
@MolaKas-v6i6u · 6 days ago
ልጁን ሳፖረት አርጉት በገንዝብ ባታግዞ ድርጅት ያለቹ ያው ሹፌርነት ቅጠሩት ልጄቹ ያሳድግ
37
@MekdesMonika · 6 days ago
ውይ እመቤቴ ታሳድግልህ ❤❤❤
33
@FatumaMahamed-v6p · 7 days ago
አንዳድ ሰወች ግን የሚጠፈጠፍ ይመስላችዋል ይህ የአላህ ነኢማ ነዉ ማሻአላህ ይደጉልህ
95
@AaSs-k4l · 7 days ago
አላህ ያሳድግላችሁ መሸአላህ እሪዝቅ በአላህ እጂ ነው🎉🎉🎉
44
@MekidesAnberbirMekdi · 6 days ago (edited)
እናትነት በጣም ድንቅ ነው። እኔ በጣም ታምሜ አየር አጥሮኝ መተንፈስ አቅቶኝ ተመስገን የኔ ጌታ አልኩኝ ። ባለቤቴ ምነው ሲለኝ እንኳን ልጆቼ አልታመሙ የኔ ህመም ልጆቼ ላይ ቢሆን የነሡን ስቃይ ሳይ የምታመመው ይበልጥ ነበር ስለው ባለቤቴ ባለቤቴ እንደዚህም ይታሰባልእንዴ ብሎ ደነገጠ። አናም እናትነት በጣም ረቂቅ ምስጢር ነው። ልጅ ለሌለው ሁሉ ይስጠው።
81
@biruktSisay · 6 days ago
በተለያየ የሒወት ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ሆናችሁ የተጨነቃችሁ መች ነዉ ለኔ ቀን የሚወጣልኝ የምትሉ ሠወች ከእዚህ መማር እንችላለን በሰዉ የማይቻለዉን እግዚአብሔር ማድረግ ይችላል ምንም ነገር ለእግዚአብሔር ይቻለዋል የፈለገ ከባድ የሚባል ሒወት ዉስጥ ብንሆንም እንኳ ለእግዚአብሔር እንስጠዉ የሚቻል የማይመስለዉን አስችሎ ይሠጠናል ታሪክ ይቀይራል <br><br> እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ ያሣድግላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
35
Up next

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 31K views

ያለቀሳችሁላት ኑ ሳቁላት ? ተአምር ለመስማት ተስብስበናል!! #comedianeshetu #donkeytube #yutinas #abelmekbib #ebs
Donkey Tube · 944K views

"ሚስትህ የምትሆነዋ ታድላ! ሴት ልጅ አለኝ ... ምን ታስባለህ" 😁 //ምርጡ ገበታ//
ebstv worldwide · 132K views

ጓደኛዬ በቁሜ ነው የቀበረችኝ! እሷን አምኜ ካርታ ሰጠሁ፣ ቤቴ በሃራጅ ወጣ #shegerinfo #meseretbezu
SHEGER INFO · 194K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

ለትዳር አራት መስፈርት አለኝ || ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን@lozamedia
Loza Media-ሎዛ ሚዲያ and Loza Event · 139K views

ቤት እና ንብረቶን እንካፈል || የእማማ ዝናሽ መንታ ተገኙ
Binye tube · 392K views

ልታገባ ተዘጋጅታ ነበር — ነገር ግን ከሠርጓ 40 ደቂቃ በፊት በድንገት የተናገረውን ሰማች
Gojo studio · 53K views

በቲክቶክ የሚሊዮን መኪና ... ልጄ ክብረ ንፀህናዋ እንዳለ ነው ..ታዋቂዋ ቲክቶከር ከእናትዋ ጋር /መቅዲ ሾው /
መቅዲዬ ሚዲያ (Mekdiye media ) · 499K views

//እንተዋወቃለን ወይ// "አጠገቧ እንዳልደርስ የ 200 ሺህ ብር እግድ ተጥሎብኝ ነበር" 😳 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 564K views

/ቤት ያፈራዉ/ "ማንም የለኝም ጠይቁኝ"…ዛሬ በዓል መሰለ! //እሁድን 1 ላይ//
Channel 1 TV - Ethiopia · 333K views

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር
Egregnaw Media - እግረኛው · 518K views

እናታቸው ያለችበት ታወቀ ፥ አንደበት በደስታ ተመለሰ #story #ethiopia #love#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 188K views

አዲስ ህይወት ተጀመረ! አሁን እውነቴን ሰው አውቆልኛል #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 179K views

በየዓመቱ አብነት አጎናፍር ቤት ክትፎ ይበላል የዚህ አመትን ልጋብዛችሁ | አቻሬ ሚዲያ | #ethiopia #ethiopianmusic #habesha
Achare Media · 16K views

🌻🌻 //እኔ አፍሪካ ነኝ// "የጋና ህዝቦች ያዩት ስቃይ ከቃላት በላይ ነው... ኢትዮጵያ የጥቁር ህዝቦች የተስፋ ጭላንጭል!" //አዲስ ዓመትን በኢቢኤስ//🌻🌻
ebstv worldwide · 261K views

አባ መላው ሀብቴ በመስቀለኛ ጥያቄዎች አጋለጣቸው//ገ*ለ*ው ከግቢያቸው ጓሮ ቀ*በሩ*ዋት
ሀብቴ media · 144K views

አዲስ አበባ ውጥረት ውስጥ ገባች : ትብብሩ መከላከያውን በታተነው: የኢትዮጵያ ሴቶች ታሪክ ሰሩ: ከንቲባዋ ከንቲባ ሆነች: Zewdu show 300926
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 9.1K views

ወዳጅ ወጥቶልኝ አያዉቅም.. የማይመለከተዉን የሚፈተፍት ሰዉ አልወድም፣...ተወዳጇ መሰሉ ፋንታሁን| Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 325K views

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

መሱድ ና እናቱ ምን ገጠማቸው? የተባለው ነገርስ ምን ያህል ዕውነት ነው?#meseshow #abbay_tv #talkshow #mesudnesro
Mese Show and 2 more · 382K views

እናንተ ብትሆኑ ይህን ዋጋ ትከፍላላችሁ ? #story #lovestory#ethiopianpodcast#ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 350K views

🌻🌻 //የመብራትና የውሃ ስጦታ//"ኩራዝ ከአሁን በኋላ አይንህን አላይህም..." //አዲስ ዓመትን በኢቢኤስ//🌻🌻
ebstv worldwide · 501K views

አንተ ሳትወለድ ነው አሜሪካ የመጣሁት ባለ 8 ዲግሪዋ ዶ/ር " የኛሰው በአሜሪካ "
Chebe Media · 240K views

እኔ በሌለሁበት የሰርጉን ቀን ቆርጣ መጣች!
Nahoo TV · 189K views

ድሮን ማብረር ተከለከለ || የሠራዊት እጥረት አጋጠመ || በሔሊኮብተር ወጡ || ሐሰን ወደ ግብጽ September 30, 2026
abc-cast · 28K views