አያ ሙሌን (ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬን) በጨረፍታ በአርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ክፍል 2
32K views · Oct 28, 2021 · Entertainment
Comments · 35
@Ernnesto2103 · 4 years ago
በቅድሚያ አርክቴክት/ደራሲ ሚካኤል ሽፈራው መውደዴ ይድረስህ ከአክብሮት ጋር። ሁሌም ወደሚያብሰለስለኝ ጉዳይ ጥቂት ልበልህ ፦ ሰለ ታላቁ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (ኣያ ሙሌ) ካንተ የቀረበ ከአስተሳሰብ ምናብ አድማስ ከፍታ እስከ ኑሮ አዘቅቱ ሕቅታ ድረስ በዘመን ልኬት የቅፅበት ያክል ሊሆን ቢችል እንኳ በአብሮነት የስሜት እኩሌታ ከጎኑ የነበርክ እና ያለህ አንተ ነህና እባክህ ቢያንስ በየመድረኩ ስለእርሱ የምታወራውንም ቢሆን እንኳ ትውልድ ሁሉ ሊያውቀውና ስራዎቹን ሊመረምር ይገባልና በመፅሐፍ ሕያው አድርገውና ከዘላለማዊ የትውልድ ወቀሳ አድነን። (የስንዱ አበበ እና ፋሲካ ከበደ የምሉዕጌታ ተስፋዬን ስራዎች በጥቂቱም ቢሆን ለትውልዱ የተሰነደ መፅሐፍ አኑረዋልና ባለውለታዎቻችን መሆናቸውን ሳልዘነጋ ማለት ነው።
16
@amanualgirma7441 · 2 years ago
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
3
@ethiopiayesterday1804 · 4 years ago
አያ ሙሌን ከዚህ በበለጠ ማክበርና መዘከር እንዳለብን ይሰማኛል።<br>እናመሰግናለን ዋልያ
7
@E--00291 · 3 years ago
I don't want to be free from sin I want to be free from sin
1
@yidnekachewtesfaye5960 · 4 years ago
የመጽሐፍት ባንክ ብቻ ሳይሆን የነገው ትውልድ መፍጠሪያ ባንክ።
4
@nugusuzewdie9991 · 4 years ago
የፕሮግራ ተከታታይ ከሆንኩ ብዙ ያልቆየሁ ቢሆንም አድናቂ ለመሆን ጊዜ አልፈጀብኝም። በጣም እናመሰግናለን አቀራረብ። ዶ/ር እንዳለጌታ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
3
@RaeyWaterandIrrigationworksplc · 2 years ago
IIt is, by itself, a kind of miracle the way architect Michael showed us who Mulugeta Tesfay was. I never heard of Mulugeta before two days. But now, I feel like I have known him my whole life. Thanks to the organizers of the ceremony, to Endalegeta, but most of all Thank you Michael Shiferaw. <br>It is sad how we, Ethiopians tend to kill our heroes and celebrate them after their death, though, not in a fully innocent and rewarding way and also without pointing out their personal failure, which is irrelevant to their work. <br> Do we have to kill our heroes to appreciate them? I don’t think so.
2
@edentatek858 · 4 years ago
እግዝያብሔር ያክብርህ ጋሽ ሚካኤል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር
2
@shabedinali6415 · 4 years ago
Thank you Walia to give us this beautiful thing
1
@mohammednasirabagero5668 · 2 years ago
His profit is the love of his people abd his success is the love you are giving him right now!!!
@eshetuwaktoli542 · 4 years ago
Thank you so much for this amazing discussion!!!
1
@sileshegirma481 · 4 years ago
ክቡር ሚካኤል ሽፈራው ፀጋዬን እንዳስመለከትከን አያሙሌንም እጅ በነክ ብልስ።አልኩህ።እባክህን እንዶ አድርስልኝ።
2
Up next

ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) "ሙሉጌታ ተስፋዬ በረንዳ ላይ እና በየ አውቶቢሱያሱ ያደረባቸው ቀናቶች ብዙ ናቸው " ክፍል 1
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 42K views

ተወዳጁ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ በአንድ ወቅታ ያደረገው ታሪካዊ ቃለምልልስ | poetry mulugeta twsfaye best interview #habesha
ኢትዮ ኪነት ENTERTAINMENT · 20K views

የትብብር ሀይሎችን ያለምንም አሳማኝ ምክንያት በከንቱ የሚቃወሙ ሀይሎች አማርኛቸው በአማርኛ ሲተረጎም በቴዎድሮስ ፀጋዬ| Ethio Segenet Media
Ethio Segenet Media · 9.1K views

ቸርነት ወ/ገብርኤል ፡ በግጥም የተሰራሁት ባህል ማዕከል ነው (ክፍል 1) | Cherinet Woldegebreal
Dejaf TV · 107K views

አዲስ አበባ እና ከተሜነት ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ Alemayehu Gelagay | Temene Tube
ጠመኔ ቲዩብ Temene tube · 14K views

🔴 "ከአሜን ባሻገር" የበእውቀቱ ስዩምን ፅሁፍ በአንዷለም ተስፋዬ
ሊዮራ ሚዲያ - Liyora Media · 4.3K views

ትረካ - ነገረ አያ ሙሌ - | የባለቅኔው ኑዛዜ | ሙሉጌታ ተስፋዬ #amharicaudiobooks | #tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 36K views

ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 39K views

ህይወት ተፈራ (ኅሠሣ) "ጠንቅቄ የማውቀው ነገር ቢኖር ከሕይወት የተማርኩትን ነው" ክፍል 1
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 29K views

የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (የከተማው ባህታዊ) ያልተሰሙ ተረኮች
Weleba Media - ወለባ ሚዲያ · 1.2K views

አውደ-ሰብ ባለ ቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ከፍል - 2 .... መስከረም 25/2012 ዓ.ም
EBC · 37K views

/ሔዋን ሙሉጌታ/ ባለቅኔው መሉጌታ ተስፋየ/:የልጅ ልጆችሽን የሚያሳድግ ሀብት አስቀምጨልሻለሁ::#henokmewded #ethiopia
IBEX Media- አይቤክስ ሚዲያ · 66K views

Reyot Kin: ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲተዘት፡፡ በቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡
Reyot · 31K views

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 197K views

ድንቅ የአመት በዓል ቆይታ ከገጣሚ ታገል ሰይፉ ጋር | Tagel Seifu | Ethiopia
Andafta · 47K views

የመስታወት አራጋው ደባሎች እና ሌሎች ተረኮች ( ተረክ ) ethiopian audio books
ማህደር Mahder · 128K views

የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ዕዳ አለብን // አያ ሙሌ በወጣቶች ጸሐፍት ሲቀነቀን
Nahoo TV · 11K views

Ahadu TV :"ቤተልሔም ሴት ብቻ አይደለችም" ደራሲ በኃይሉ ሙሉጌታ
AHADU TV · 3.1K views

የኢትዮጵያ በዓላት ለምግበ ወይስ ምግቦች ለበዓል? በደራሲ አለማየሁ ገላጋይ | Alemayehu Gelagay ጠመኔ ቲዩብ Temene tube
ጠመኔ ቲዩብ Temene tube · 2.7K views

ቀደምት ስራዎች ክፍል 2 I Collected stories of Bewketu Seyoum part 2
Bewketu Seyoum I Official Channel · 184K views