አጋንንት የሚፈሯቸው 4 ታላላቅ መዝሙሮች! | የጨለማን ኃይል የሚሰብሩ ዝማሬዎች የቀድሞ የሰይጣን አምላኪ ያጋለጠው እውነታ
36K views · Jul 30, 2026 · Education
Comments · 142
@MetiTefera-u1f · 2 months ago · pinned
Wawu ለችግሬ ምፍትሄ ስለነገራቹኝ እግዚአብሔር ይባርከህ
27
@nuhaminteshome-f2y · 1 month ago
1.የደሙን ሀይል መዘመር 2.የእሱን ታላቅነት መዘመር 3.የስሙን ሀይል መዘመር 4.እሱን በማወደስ መዘመር
25
@JerryKebede-h6q · 1 month ago
1 የኢየሱስ ደም ሐይል አለው
2 የእግዚአብሔር ታላቅነትን መዘመር

3 የኢየሱስ ስም ሐይል አለው
4 ምን አይነት አምላክ የምናመልከዉ
አንተ ታላቅ በሐይል ታላቅ እና የሐያላን ሁሉ ሐያል ነኽ
28
@birhanetura1577 · 1 month ago
1. የኢየሱስን ደም ሃይል በሚያውጁ መዝሙሮች በእምነት መዘመር
2. የእግዚአብሔር ሃያል አምላክነት በሚያወድሱ ዝማሬዎች ማምለክ
3. የኢየሱስን ስም ማወጅና መዘመር
4. የአምላካችንን የእግዚአብሔርን ገናናነት የሚያወሩ መዝሙሮችን መዘመር

ትዝ ያሉኝ መዝሙሮች
1. ደሙ ሃይል ጉልበቴ (ተመስገን ማርቆስ)
2. የሃያላን ሁሉ ሃያል ነህ (ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ)
3. ኢየሱስ ስሙ የፀና ግንብ ነው (በረከት ተስፋዬ)
3
@DeboAyale · 4 weeks ago
አንተ ወንድም ብሩክ ነህ እየፃፍኩት ነዉ የሰማሁት ትምህርቱ እረድቶኛል ተሻሽዬ በምስክርነት እንገናኝ የሚሆኑት ሁሉ የተሸነፉ ናቸዉ❤❤❤🙏
@Bereket-l5s · 2 weeks ago
1,አንቴ ታላቅ ነህ የስምህ ስልጣን ታቅ ነዉ....!
2,ደሙ ሐልጉልቤቴ ዴሙ ስር መሰረተ ደሙ ሀሆነኝ ብቃቴ ዴሙ መዳንቴ.....!
3,እየሱስዬ እያልኩህ እያደነኩ ብዉልም አይሰለቸኝም እኔማ ስምህ አድኖኛልና ከመልካለዉ እጆቸን አንስቼ ......!
ዘመን ዘላለማችሁ የተባረከ ይሁን
ድንቅ ምስክርነት ነዉ
በርቱልን 🎉🎉🎉🎉
1
@DiboraGebehyhu · 1 month ago
ለብዙ ችግሮቼ መፍቴን ስለሰጣቹኝ አመሰግናለው🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ እደእግዚአብሔር ያለማንም የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢዮአችን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@RomNuniyat · 1 month ago
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ ምናመልከው
በስምህ ውስጥ ሀይል አለ
13
@axummengistu975 · 1 month ago
በምስጋና ሆ የተፈራህ ድንቅን ደግሞ ሆ የምትሰራ አንተ ነህ ጌታ (3×)አንተ ብቻ ጌታ ሃሌ ሉያ ብሩክ ነህ እዩዬ🎉🎉
3
@luleknowsbest8661 · 1 month ago
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ጥሩ መልእክት ነው 🙏እግዚአብሔር ይባረክ ጥር ወር ብዙ የባእድ አምልኮ ዎቾ አሉ በተለይ በ ኢትዮጵያ
@JakJesus-i1y · 1 month ago (edited)
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ ምናመልከው ....😊
እደምን ታላቅ ነዉ እኛ ምንሰግድለት😊
Tebarekilin
Geta zemenihin yibarkew
6
@SetegnMamo · 1 month ago
እንደ እየሱስ በምድር ላይ ፈልገ አጣዉ እሱን መሳይ ምስጋና አምልኮ ይዤ መጣሁት አንቴን የምሜስል አጣሁ ።እዬዬዬዬሱስ እዬዬዬዬዬሱስ የምድር የሰማይ ንጉስ እየሱስ ።ማን ይመስልሃል ማን ያክልሃል በስራ ሁለ ተመስግነሃል ባለኝ አንደበት ባለኝ ቃላቲ ትልቅ ነህ ብዬ ላዘምልህ
5
Up next

የቀድሞዋ ጠንቋይ ጉድ አወጣ! ተጠንቀቁ! የለሊት ጸሎታችሁ የታገደው በእነዚህ 4 ህጎች ነው?
amarigna tube · 140K views

«የጥንቆላው መጋረጃ ሲገፈፍ፦ የፓስተሮቹ ጠንቋይ የተናገረው ሙሉ ምስጢር» #amarignatube
amarigna tube · 56K views

Amharic Bible | መጽሀፍ ቅዱስ - መዝሙረ ዳዊት 2 | Psalms 2
Voice of Heaven · 156 views

የቀድሞ የሰይጣን አምላኪ በመንፈሳዊው ዓለም ጸሎታችሁ እንዳይገታ እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ይፋ አደረገ! 8ቱን ሚስጥራዊ የፀሎት አይነቶች ተመልከቱ!
amarigna tube · 20K views

ጣፋጭ ሰጥተው ነው ሚገ*ሉህ ||ሁሉን ነጠቀኝ | የራሴ ፈጣሪ ራሴ ነኝ || PISTIS PODCAST @ABRAHAM MEDIA
ABRAHAM MEDIA▶️ · 76K views

ይህን ህልም ካያችሁ ቶሎ ፆም ፀሎት በግባት አለባችሁ @CFWWORSHIPMINISTRY @zinashdawit1750
Zinash Dawit official · 148 views

የሌሊት ፀሎ/YelelitTslot/NightTimePrayer#breakthroughprayer #christianprayer #Protestantprayer #prayer
Servant Paul Abera and 2 more · 11K views

የዮሴፍ ሚስት አሰናት ማን ናት? AI Visualized.
መባዕ ቲቪ MEBA TV · 165K views

ንጉስ ሳኦል እግዚአብሔር የናቀው የመጀመሪው የእስራኤል ንጉስ#biblestories #history
Asaf Tube · 13K views

4 ሚስጥራዊ ሕጎች! ገንዘብ ሕያው መንፈስ ነው! እንዲታዘዝ እና እንዲበዛ የሚያደርጉ ሕጎች! Biblical Financial Principles
ሱፐርናቹራል | Supernatural · 10K views

መንፈስ ቅዱስ እያናገረህ መሆኑን የሚያሳዩ 4 የማያጠራጥሩ ምልክቶች! Undeniable Signs God is speaking to YOU!
#Zarael · 96K views

የቀድሞ ጠንቋይ አስገራሚ የሆኑ ክርስቲያንን የማይነካ (ከጥቃት የተጠበቀ) የሚያደርገው ወሳኝ ነጥቦችን ታጋራናለች። #Amarignatube
amarigna tube · 41K views

ሞቼ ኢየሱስ ስለ ጾም ጸሎት የነገረኝ አስደንጋጭ ነገር!! #amarignatube
amarigna tube · 178K views

የንጉሡ ሚስጢርና የኢትዮጵያ መመረጥ! || የእግዚአብሔር የማይሻር ቃል ኪዳን ||Manyazewal Eshetu Podcast||EP.220|| HELEN ZABILON
Manyazewal Eshetu · 60K views

የአንድ ሙስሊም ኢማም ሚስት ሞታ ከኢየሱስ ዘንድ አስደንጋጭ እውነት ይዛ ተመለሰች!
amarigna tube · 18K views

በንስሐ የመመለስ በረከት//የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/NightTimePrayer #prayer #prayer #prophet #wordofgod
ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer and 2 more · 10K views

🛑 መላእክት በቤታችሁ ሲገኙ የሚታዩ #5ቱ ምልክቶች || #ቅዱሳን_መላእክት #መላእክት #Angeles #ጸሎት
Deacon Biniyam Gashaw · 40K views

ማንም ሰው ሲርቃቹና ሲለያቹ እነዚህን በድፍረት አድርጉ! || When someone IGNORES YOU...!@LIB_PODCAST61
LIB PODCAST | ልብ ፖድካስት · 7.8K views

"ከፍተኛ ደረጃ የነበረው የቀድሞ ጠንቋይ ስለ አጋንንቱ ዓለም የተደበቁ ሚስጥሮችን አወጣ።" ጆን ራሚሬዝ #amarignatube
amarigna tube · 58K views

የኢየሱስን ስም የያዘን ሰው ማንም አይችለውም | ደጋግማችሁ ስሙን ጥሩ በድል ጎዳና ላይ ናችሁ | midnight prayer
PROPHET MEKUWANINT (Mystery TV) · 317K views

በገነት ውስጥ 21 ቀናትን አሳለፈ፤ ያያቸው ነገሮች ያስደነግታችኋል። ለ21 ቀናት በገነት፡ ከኢየሱስና ከመላእክት ጋር ያሳለፍኳቸው አስደናቂ አፍታዎች!
amarigna tube · 17K views

ስለ ገንዘብ ለየት ያለ አስደናቂ መገለጥ! እንዴት ማዘዝ ይቻላል? Biblical Money and Wealth Principles, Secrets Revealed
ሱፐርናቹራል | Supernatural · 25K views

"በሌሊት በቤታችን የሚንቀሳቀሱት ኃይሎች! (የቀድሞዋ ጠንቋይ ምስክርነት)"
amarigna tube · 76K views

ከመኝታ በፊት ኃይለኛ ፀሎት🛑ሳትፀልዩ አትተኙ🕊️የውርደት፣ የድህነት፣ የሰንሰለትና የመዘግየት ቀንበር ይሰበራል‼️Prayer before sleeping
ርሆቦት የፀሎት ቤት || PROPHET KALEAB and Rehoboth Global Prayer //Prophet Kaleab · 3.4K views

የነብዩ ሄኖክ ያልተነገረ ታሪክ - የተሰወረው ቅዱስ - AI Visualized
መባዕ ቲቪ MEBA TV · 192K views

የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/NightTimePrayer #protestantprayer #breakthroughprayer #christianprayer #prayer
Servant Paul Abera and 2 more · 25K views