“ብቁ የሆነ ዘፋኝ አለማየሁ እሸቴ ነው!” | ጆቫኒ ሪኮ ስለ ኩኩ ሰብስቤ እና የሙዚቃ ህይወቱ ተናገረ | ከአይቤክስ እስከ ሮሃ ባንድ #GiovanniRico
27K views · Sep 20, 2026 · Entertainment
Comments · 34
@prestigeaddis · 10 days ago · pinned
"ውድ የፕሬስቲጅ አዲስ ቤተሰቦች፣ በዚህ ቪዲዮ በአሜሪካ ኤምባሲ ሳችሞ ሴንተር ባዘጋጀነው 'ከስክሪኑ ባሻገር' መርሃ ግብር ላይ ከአንጋፋው የቤዝ ጊታሪስት ጆቫኒ ሪኮ (Giovanni Rico) ጋር ቆይታ አድርገናል። የአይቤክስ ባንድ የቀድሞ አባል እና የታላቁ ሮሃ ባንድ መስራች የሆነው ጆቫኒ፤ ስለ ኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ፣ ስለ ቤዝ ጊታር ጥበብ፣ እና በሙዚቃው ዓለም ስላሳለፈው አስደናቂ ጉዞ የሚያካፍለን ልምድ እጅግ አስተማሪ ስለሆነ እስከመጨረሻው እንድትከታተሉት እንጋብዛለን!"

"Dear Prestige Addis family, this video brings you our special 'Beyond the Screen' session held at the U.S. Embassy's Satchmo Center, featuring the legendary veteran bassist Giovanni Rico. As a former member of the Ibex Band and co-founder of the iconic Roha Band, the experience he shares about the history of modern Ethiopian music, the art of the bass guitar, and his incredible journey in the music industry is incredibly valuable. We invite you to watch it until the very end!"
11
@wamiilee3649 · 7 days ago (edited)
One of the fathers of Ethiopian music bass-lines.
3
@MohammedTaha-v2d · 7 hours ago
GOLDEN SPIECH!!!!
@yilmakidane110 · 9 days ago
ሮሀ ባንድ የትዝታዎቼ ሁሉ ንጉስ ነው። በሙዚቃ ትዝታዎቼ ወደ ሀገሬና የተማሪነት ጊዜያት ይዘዉኝ የሚመሉሱት ዘፈኖች አብዛኞቹ የሮሀ ባንድ የስራ ዉጤቶች ናቸው። ሮሀን ባንድ ባሰብኩ ቁጥር ቶሎ ወደ አእምሮዬ የሚመጣው የጆቫኒ አፍሮና ቤዝ ጊታሩ ነው። አሁን እንኳን ይህን ቃለ ምልልሰ እያደመጥኩ ህብረት ትርዒት ላይ ሳየዉ የነበረዉ የሮሀ ባንድ ፊቴ ላይ ድቅን ይላል። ሮሀ ባንድ በሀገራችን የሙዚቃ ታሪክ ዉስጥ ራሱን የቻለ ትልቅ ምዕራፍ ያለው ባንድ ነው።
7
@AyeleGelaneh-s1e4w · 23 hours ago
🎉🎉ጆቫኒ ቆንጆ ቃለመጠይቅ ነው። እናመሠግናለን ።🎉🎉🎉
@Anson..23-s2l · 8 days ago (edited)
Real BASS Guitarist..Honorary Doctor Govani Rico. 🎸🎸🎸🎵🎼🇧🇴 .
3
@Ethiopis7 · 2 days ago
🎉🎉🎉 Thank you Jovani🎉🎉🎉
1
@rasfele1 · 9 days ago
I ove the railway and cargo analogy ..
3
@benai5241 · 9 days ago
Waw Legend Jovani Very informative and well articulated.
3
@gaytenetkifle5565 · 2 days ago
የእግዚአብሔርን የፍቅር ስጦታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብላችሁ ከዘላለም ሞት አምልጡ!
ዮሐንስ 3:16
1
@MomeBerhanu · 5 days ago
የኔ ጌታ እትብት የሚጎትተን ኢትዮዺያዊነት
1
@farisedris1772 · 5 days ago
Very great Bassist with incredible memories to share, though, the journalist looks young and inexperienced to exploit. Hope to see him with experienced journalist of his level and artistic quality
3
Up next

"ታኬታ እና ኢትዮጲያ ትቅደም የሚል ለብሰህ ነው የምትዘፍነው ሲባል... ' ኪሩቤል አሠፋ ከብርሀኑ ድጋፌ ጋር በለዛ'Leza Show
Leza Show On Sheger FM · 14K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

እንጅነር ሰመኘው ከመገደላቸው በፊት በፖስታ የነበሩበተን ሁኔታ ጽፈው አስቀምጠው ነበር። ምን ይሆን? #LidetuAyalew #ጽምዶ #ትብብር #ሮሃ #roha
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 6.4K views

ትረካ - ወርቃማ ትውስታዎቼና የጃንሆይ ሽልማት | ማስታወሻ | ዘነበ ወላ | በጴጥሮስ አገኘሁ #tireka #ትረካ #amharicbooks
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 19K views

ወደ መቐለ የተጠጋው ጦርነትና ማርሽ ቀያሪ ክስተቶቹ| Awramba Times
Awramba Times · 92K views

ከአርቲስት ሣሙኤል ተስፋዬ ጋር | የሚስቴን ስም በአስር ሺ የጦር ሰራዊት እያስጠራው አዘፍን ነበር | በአዲ ጠብታ |
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 2.5K views

🔴 መሰሉ ፋንታሁንን ላይ የተነሳው ከባድ ጥያቄ! በዘቢባ ግርማ እና በባሏ መካከል ምን ተፈጠረ? ያልተጠበቀ አስደንጋጭ ቪዲዮ ይፋ ሆነ!/gora studio
Gora Studio · 55K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 621 views

The Bassist Who Changed Ethiopian Music Forever — Giovanni Rico
Prestige Addis · 526 views

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

የቆሸሸ እጅ ተስፋ ነው።
Endashaw Getachew · 220 views

ፖለቲካው ወጣቱን እየበላው ነው//Youth and Political Participation//SO1 E02 Part Two//Mehon podcast// ትልቅ media
Mehon Podcast and 2 more · 118 views

ከእንቅልፌ ተቀስቅሼ ነው የገባሁት !!!ካሚል ሲራጅ ሪንጉ ላይ የወደቀበትን እውነተኛ ነገር ተናገረ|| Tadias Addis
Seifu Show and Seifu ON EBS · 21K views

ኢሳያስ አፈወርቂ ራሳቸው ገቡበት : የህውሃት የአሸማግሉኝ ጥያቄና የትግራይ የሰላም ኃይል ጥሪ
Ethio Selam_ኢትዮ ሰላም · 42K views

"My Father Didn't Believe in Running" — Haile Gebrselassie. | Prestige Addis
Prestige Addis · 7.1K views

ከዚያስ ብሎ መጠየቅ...
Endashaw Getachew · 469 views

እንዴት እዚህ ተገኘን? በአውሮፓ ሰማይ ስር የጣለን የማይረሳ ጊዜ!Maraki Diaspora #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 35K views

አላማጣ/ሰቖጣ/አፍዴራ የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች/አሶሳና ሰመራ አየር ሃይል ተመታ/ሰማዩም ምድሩም የተቀማው ብልጽግና/የጀነራሎቹ ማዘዣ ጣቢያ የድሮን ጥቃት
Zara Media Network -ZMN · 204K views

የሰው ልጅ የሚለወጠው ሲቸገር ነው! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast
ALIVE PODCAST and 2 more · 252K views

መሱድ ና እናቱ ምን ገጠማቸው? የተባለው ነገርስ ምን ያህል ዕውነት ነው?#meseshow #abbay_tv #talkshow #mesudnesro
Mese Show and 2 more · 383K views