Ads skipped

Semere Bariaw Reaction| ሰመረ ባርያው | ሠመረ ባሪያው| #semerebariyaw #tiktokreactionvideo #ምንይላሉ Part #102

64K views · Aug 31, 2026 · Comedy

Comments · 106

  • @Mamo-y4u · 4 weeks ago

    ወንድሜ ሰመረ የኛ እምነት ወይም መጽሐፍ ቅዱሳችን በልሳን ወይም በአዲስ ቋንቋ ስጦታ መናገር ሀብታም ያደርጋል ብሎ አያስተምርም ። ሰውየው ልቡ በክርስቶስ ሳይሆን በገንዘብ ፍቅር ልቡ ያበጠበት ሰው ነው ። መጽሀፋችን ሐዋርያው ጳውሎስም ለኑሮው የሚሆነውን ድንኳን በመስፋት ያገለግል እንደነበረ ነው የሚነግረን ።

    19

  • @BizuneshBekele-g5u · 4 weeks ago

    ሰመረ እንዴት እንደምታስደስተኝ የልባችንን ነው የምትናገረው ኑርልን።

    12

  • @mamanegu1324 · 1 month ago

    መብራት ሃይልና ወሃ እና ፍሳሽ ኢትዩጰያ ወሰጥ መቼም የማይሰለጠኑ መሰሪያ ቤቶች ናችው

    20

  • @queensheba2506 · 4 weeks ago

    በጣም እናመሠግናለን በሀገር ደረጃ ባህሏን ንብረቷን አስተዳደሯን ለመጣል የሚታገሉትን ስለምትታገል እግዚአብሄር ይርዳህ🙏🏾❤️

    14

  • @alemwoin3630 · 1 month ago

    ሰምዬ እንዴት እንደማከብርህ ለጋጠወጥ መድሀኒት ነህ እድሜህ ይርዘም 🙏

    9

  • @የዘሜእህት · 1 month ago

    ኢትዮጵያዬ አንቺንም  እኛንም አላህ  ሶብር  ይስጠን

    15

  • @Tt.A-j1p · 1 month ago

    የእውቀትን ማነስ ድፍረትን ያመጣል እውነት ነው ሰሚኖ👌👏

    8

  • @danielsolomon9772 · 1 month ago

    ከስልጣን። ማዉረጃስ  የላቸዉም 😂😂😂

    10

  • @TemuLove-t4q · 4 weeks ago

    ስሜ እንደአንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልንን

    4

  • @امرم-ض8ع · 4 weeks ago (edited)

    ስሜ  በር ታ በዚህ ወቅት ለወገኖቻቺን አቅም የፈቀድ ሁሉ ቢረዳ  ታልቅ በረከት ነው ።

    2

  • @tibebuzeleke4531 · 4 weeks ago

    You are one the Asset of the society ❤❤❤

    2

  • @ProspectAll · 1 month ago

    ጅብ ጋልቦ ከከበረ ካልበላው ለምን አይጋልብም ምን ችግር አለው  ? ጋልቦ ያሣዬን 😅😅

    4

Up next

LIVE

Most Viewed Reaction Videos of the Year |በአመቱ በብዙ የታዩ የቲክቶክ ቪዲዮዎች| Semere Bariaw| ሰመረ ባሪያው| ባርያው

Semere Bariaw · 172K views

LIVE

አዲሱ የኃይል አሰላለፍ የገለጣቸው ሐቆች| የጦርነት መቋጫ ምን ይሆን!? | ጉዞ ወደ አሰብ...!

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ · 85K views

LIVE

ባሌ ሌላ ካየ የኔ ጥፋት ነዉ // ከ ETFC ብሀላ ሌላ ፋይት

Temuniguse and TEMU & GESLAW (ተሙ እና ግስላው) · 70K views

LIVE

“ህውኃት ሞቶ እንዴት እንቅበረው እያለን ነው፣ወቅታዊ ጉዳይ"@TeddyHawassa

Teddy Hawassa · 79K views

LIVE

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው  | ሰመረ| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V80 #ምንይላሉ| #new #አዲስ #ethiopia

Semere Bariaw · 76K views

LIVE

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ

ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

LIVE

ድሮን ማብረር ተከለከለ || የሠራዊት እጥረት አጋጠመ || በሔሊኮብተር ወጡ || ሐሰን ወደ ግብጽ September 30, 2026

abc-cast · 59K views

LIVE

Semere Bariaw Reaction| ሰመረ ባርያው | ሠመረ ባሪያው| #semerebariyaw #tiktokreactionvideo #ምንይላሉ #bestvideos

Semere Bariaw · 30K views

LIVE

ከትልቅ እሰከ ትንሽ ያልሰራሁት ስራ የለም|Filagot Zinabu|ወቸው GOOD|

ወቸው GOOD · 314K views

LIVE

ጦርነት ያከስራል!#motivation #successmindset #bestquotes #success @DawitDreams

Dawit Dreams · 20K views

LIVE

Semere Bariaw Reaction| ሰመረ ባርያው | ሠመረ ባሪያው| #semerebariyaw #tiktokreactionvideo #ምንይላሉ Part #104

Semere Bariaw · 95K views

LIVE

ከ ኮሜዲያን ፍርካስ ጋር የነበረን በጣም አስቂኝ ቆይታ / FUNNY PODCAST WITH COMEDIAN FERKAS / AWRACHILL.

AWRACHILL · 192K views

LIVE

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና

Zara Media Network -ZMN · 111K views

LIVE

አርቲስት እና ቲክቶከር ከባድ ፀብ ውስጥ ገብተዋል | ለሴት ብለው የተጣሉት ቲክቶከሮች - Seifu On Ebs | United States - #investing

Ale Tube · 73K views

LIVE

ከመሪጌታ ሚስጥሩ ጋር ስንጠነቁል ነበረ 26 August 2026

DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA · 56K views

LIVE

🔴 የናፍቆት ይቅርታ እና በድጋሚ ፍቅረኛ ያዘች...

babi VLOGS and babi · 58K views

LIVE

መዝሙረ ያሬድ | ቀሲስ ዲበኩሉ

መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED · 6.1K views

LIVE

ተድላ አልሰለመም ውሸት ነውታሬ አጋለጠው 11 June 2026

DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA · 54K views

LIVE

አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ - እድል ነው Bewketu Seyoum New 2024 - Idil New @ArtsTvWorld

Arts Tv World · 1.1M views

LIVE

የኒዮ ባንክ መምጣት እና 5 ዋና ዋና የኢትዮጵያ ቢዝነስ ዜናዎች | ቅንጣት ቢዝነስ

Kintat Media · 57 views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.