ከነ ቤተሰቦቹ ተባብረው ጉድ ሰሩኝ ሁለት ልጅ ወልጄለታለው#ethiopia #habesha #habesha
55K views · Jan 5, 2025 · Entertainment
Comments · 146
@samuelMekonnen-zd3lm · 1 year ago
ጥፍት 100% ያንቺ ነው ምትገርሚ ነሽ ባልሽ አይደለም
19
@hikma-u7j · 1 year ago
እኔ የሚሳዝነኝ በኛ ጥፋት ውድዋጋ የሚከፍሉት ልጆቻችን ናቸው
21
@addisdemeke1472 · 1 year ago
ይሄ ነውወንድ ማለት ምንም የሚገርም አዲስ ነገር የለባቸውም በተለይም ከሀገር ውጪ የሚኖሩት ሀላፊነት የማይሰማቸው ባዶ ናቸው
8
@MiluBeyene · 1 year ago
ወንድ ልጅን በጣም ታምኛለሽ ፣ ሴቶች ግን ላላገባችሁት ወንድ ልባችሁን ሙሉ በሙሉ አትስጡ ከምር! ለነገሩ የዘመኑ ወንዶች አፈ- ቀላጤ ናቸው ፍቅር ቢኖርብሽም ግን ነገሮችን ብታመዛዝኚ መልካም ነበር በዚህ አይነት አሜሪካም ሌሎች ልጆች እንደሚኖሩት መጠርጠር ጥሩ ነው ያው ወገብሽን ጠበቅ አድርጊ ውዴ
14
@ባንችየአስናቀ · 1 year ago
በማርያም ድረሱልኝ ብር ከቆለፍኩ ሁለት ቀኔ ነዉ በነፍሴ ሳልፈርድብት ድርስሉኝ
1
@elsabeth29 · 1 year ago
ችግር ሆኖበታል ሁለት ወዶ ምስኪን😂😂😂😂😂😂 ሴቶች ተጠንቀቁ ወንዶች ውሸታማች ናቸው
15
@mihretlema7324 · 1 year ago
እኔ ምመክራቹ ወንድም ሆናቹ ሴቶቸ እኔ ምኖረዉ ኮናዳ ነዉ አዚ ዲያስኳራ ሲባል እራሱን የማይጠብቀዉ 50 % ነዉ ለላዉ ደግሞ ተሰፈ የቆረጠ እራሱን የማይጠብቅ የኛ ሰዉ ሚሰበዉ ወደዚ መምጣቱን እንጂ ሀላዉ ምንድነዉ ብሎ ማሰብ አይፈልገም ሀሳቡ ሁሉ እዚ ለመምጣት ብቻ እንጂ መሰብ አይፈልገም እና እናስብ እዚ ኤች አይቨ ኖርማል ነዉ መደሀኔቱ እና የተለያዩ ጥቅም ስላሌቸዉ እራሳቸዉ አይጠብቁም አኔ የምመክራቹ መምጣትን ብቻ እየሰባቹ እግር ከመክፈታቹ በፊት ቆም ብላቹ አስቡ ሁላችንም ማለቴ አያደለም ልክ እንደ ባለታራኳ አይነቶች መፅፍ ቅዱስ እራሱ ከሰዎች ተጠበቁ ነዉ ያለዉ አትሌስ ሁለቴ ሶስቴ መሳሳት የለብሽም አሁን ይሄ ታራክ ምን ያስተምራል በእዉነት እህትሽ ብሆ ኖር ማፈርያ ነሽ .: ደግሞ ሰለሱ ታወራለሽ መጀመርያ የዉሰጥሽን ቆሻሻ ታጠቢ 😮
9
@SamrybeleteMengstie · 4 months ago
አሜሪካ እሚኖሩ ወንዶች ግን ጤነኛ ናቸው የስው ሂወት ማበላሽት ፈጣሪ በተራ እንደስራችሁ ይልቀማችሁ የቀርነውን እናቶች/እህቶች ሂወት እዳይበላሽ አሜን እያላችሁ አሜን🎉
@ephremhagos6606 · 1 year ago
እረ እባካቹ አሜሪካ የሚኖር ሁሉ ባለጌ አደለም ልጅቷ በጣም ቅን ልብ ያላት ነች እህቴ ሂወት ይቀጥላል ያራዳ ልጅ ጠካራ ሁኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
4
@MakiDanel · 1 year ago
ሰው እንዳሰበው አይኖርም ማሬ አንቺ ላይ መፍረድ ማንም ንፁህ አደለም እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
2
@kedesttesma638 · 1 year ago
የእራስሼ ጥፋት ነው ለማንኛውም እግዛብሄር ይርዳሽ
4
@samieyo3X · 1 year ago
የሰው ልጅ እድል አንዳንዴ ያዛዝናል...
1
Up next

ቤተሰቧን ለብር ብላ ሳይሞቱ ሞቱ ብላ ስታስለምን የነበረችው ልጅ ከቤተሰቧጋ ፊት ለፊት ተፋጠጠች#habesha #ethiopia #habibahabiba
ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 5.6K views

ኡኡኡ ምን ጉድ ነው የ2አመት ልጅ ይዞ አልሰጥም
Rita Wosen · 9.7K views

ባሌ ዋጋ ከፍዬ ከፍዬ ወደ ዱባይ አምጥቼው ሌላ ሴት አግብቶ አረፈው🙆
ሁለ ገብ ሚዲያ · 1.4K views

ከእንደዚ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይጠብቀን
Hawi N Story · 24K views

ገና ያልተሰማ ብዙ ጉድ ወጣ የብዙ ሴቶች ለቅሶ#habesha #habesha #ebs
ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 10K views

በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ🥹🥹🥹🥹@EyohaMedia @ArtsTvWorld @fanamediacorporation @MrBeastGaming
LUBBEE TUBE · 1.9K views

ሴቶች ልብ ግዙ ሚሰት ያለው ባል አግብታቹ የሰው ህይወት አትበጥብጡ🤔
Rita Wosen · 15K views

መጀመሪው በጣም የሚምር #መጨርሻው ያስለቀሰን # የፍቅር ታሪክ #በጣም የሚሳዝን
Habiba ሀቢባ · 13K views

ሰደት ላይ ታማ ቤተሰብ ግን በሰላም ሃገራቸዉ ላይ ይኖራሉ ለራሳችሁ ሁኑ እንጂ
ምርጥ የቲክቶክ ወሬዎች👌 · 1.2K views

ምን አይነት ታሪክ ነው 🤔🤔 ውዶቼ ታሪኩ አላለቀም የመጨረሻው ክፍል ነገ ይለቀቃል እስከመጨረሻው ስሙትና ሀሳባችሁን ስጡበት#habesha #abelbirhanuየወ
ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 36K views

ባሌ #ግብፃዊ ነው #ከዱባይ #ግብፅ የደረሰው #ፍቅር የውጭ ሀገር ዜጋ ለማግባት ያሰባችሁ ልትማሩበት የሚገባ ታሪክ ያሳዝናል
Eman Love · 14K views

ሳላቅ ስድስተኛ ሚስቱ ሆንኩ
Hawi N Story · 10K views

የተለያየ እምነት ምትጋቡ አዳምጡ ሳትግባቡ ትጋቡና ሰትግባቡ ትለያያላቹ
Rita Wosen · 7.5K views

ምን አይነት ታሪክ ነው በእንባ ተራጩ እኮ#ethiopia #ebs #seifufantahun #የፍቅርታሪክ #ሀቢባ
ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 14K views

ይሄ የጤና አይደለም ከእዚህ ታሪክ ተማሩ🤔
Rita Wosen · 9.9K views

#አሳዛኝ ታሪክ #ልብ ይሰብራል💔 #ልትማሩበት የሚገባ
Eman Love · 7.8K views

የአስራ አራት አመት የስደት ጓደኛዬ መተት አሰርታብኝ ዘረፈችኝ
Hawi N Story · 13K views

Cure Insomnia and Sleep Deeply with Torrential Rain & Intense Thunder on a Metal Roof in a Cozy Hut
Rain Rain · 113K views

የወንድማችን ሞ’ት ያልጠበቅነውን ጉድ አሰማን! የ17 ዓመት ትዳር እና የ'እኔም ሚስት ነኝ' ጥያቄ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 229K views

ለብር ብላ ቤተሰቦቼ እንዳለ ሞተዋል ብላ ብር ስታስለምን የነበረችው ልጅ በአብሮ አደጓ ተዋረደች#habesha #ethiopia #habesha
ሀቢባ ቤተሰብ habiba family · 20K views