ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
2.2M views · Jan 17, 2022 · Entertainment
Comments · 700
@jesusisvisaofheaven · 4 years ago
እግዚአብሔር ከመጣዉ እና ሊመጣ ካለዉ መከራ ይጠብቃችሁ እንወዳችሗለን ተባረኩ ሸዋአፈራሁ!
32
@SouthTube946 · 4 years ago
ጋሼ ሸዋፈራው የኔ ምርጥ በጣም ተመችቶኛል በርታልን እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😄😄😄😄😄😄😄😄
16
@kidaneteshome1117 · 4 years ago
ሸዋ የምን ጊዜም አድናቂክ ድራማን ፊልምን ሁሉን ነገር አንተ ብቻ ስራው በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ትችላላችሁ
9
@Helihelenerkan · 4 years ago (edited)
ሸዋ የኛ አጋፋ ስወድህ የሳቄ ምንጭ ናቹ 😘<br>😂😂😂
20
@bikumedia8190 · 4 years ago
ገና ሳላየው አድናቆቴን መግለፅ ፈልጌ ኮመንት መስጫውን ተጫንኩ። ሸዋዬ ልዩ ነህ። ገና ሳይህ የምደሰተው ነገርስ? ኑርልን
9
@mikiasshmelash · 4 years ago
ገበያነሽ ያለችበት ድራማ ሁሉ ያጥርብኛል በጣም ትችላለች በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽
10
@yabalexetiopiyamen5247 · 4 years ago
ደስብሎኝ ነው ሰብስክራይብ የማደርግህ ሸዋፈራሁ ደስአለኝ የእውነት የሳቄ ምንጭ ናቹሁ ገበያነሽም በጣም የማደንቅሽ ተዋናይ ነሽና ክብር ይገባችኋል
2
@ሀዩቲየሀርቡዋ · 4 years ago (edited)
ሸዋፈራውና ይቺን እናት ወላሂ ስወዳቸው<br>እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ❤️😘🇪🇹<br>በለተይ ባልና ሚስት ሁናችሁ ስሰሩ ሲያምረባችሁ<br>በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂
36
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ · 4 years ago
ወይኔ ሲያምሩ በተለይ ሁለቱ አብረው ሲሰሩ እንዴት እንደምወዳቸው
5
@yayahala615 · 4 years ago
😁😁😁😁😁 ሸፌ መቼም ገና ሳይህ ነው ሳቄን የመጀምረው ....ትልቅ እድሜ ❤
23
@almazzewde4544 · 2 years ago
ወይኔ የምወዳችሁ አርቲስቶች እንዴት እንደሚያምርባችሁ። በቃ ስራ ቀረ አልሰለችም ደጋግሜ ነው የማያችሁ። ሸዋፈራሁ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
4
@hanagetachew3523 · 4 years ago
የተወደዳችሁ😘😘😘😘አስተማሪና አስቂኝ ነው በርቶ
5
Up next

ቁጭ ይበሉ ክፍል አራት
Shewaferaw Desalegn Official · 623K views

ዲያስፖራው አዲስ ፊልም | diaspora New Ethiopian Movie
Shewaferaw Desalegn Official · 285K views

//በስንቱ// BESINTU "ጉንፋን ይገላል እንዴ?"😂
ebstv worldwide · 200K views

FENJI WORDA
ArifMovie · 630K views

አዲስ ተከታታይ ድራማ..ምርጥ የቤተስብ ድራማ
GOOD በል Gonder · 23K views

ምንም ነገር ላይ ብትጥለኝ አፈር ልሼ እነሳለሁ.... ከጋዜጠኝነት እስከ ሙዚቃ የጊዜዉ ተወዳጅ ሙዚቃ እንዳሻዉ ሹሜ ምርጥ ቆይታ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 331K views

ሰበር [ሚኪ ትግራይ]🔥: ሓደሽቲ ምዕባለታት - 10-01-2026
Menetsire-Haki | መነፅረ-ሓቂ · 1K views

ኑሯችን ኮሜዲ ድራማ ክፍል 13
Shewaferaw Desalegn Official · 35K views

የናቁት ያደርጋል ራቁት - ፍራሽ አዳሽ 10 | ተስፋሁን ከበደ| - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #106 -31@Arts Tv World
Arts Tv World · 3.7M views

'ተሞክሮ' አዲስ ድራማ ሸዋፈራው ገበያነሽ እና ወጣት ተዋንያን የተሳተፉበት።
Shewaferaw Desalegn Official · 1.1M views

Shebreb New Ethiopian Comedy 2021.ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 1 - Shebreb Sitcom part 1
Albo Tube አልቦ ቲዩብ · 1.9M views

የዋርካ እድር አዲስ ኮሜዲ ፊልም ክፍል 3 | Ye warka edr New comedy Movie Epsoid 3
Shewaferaw Desalegn Official · 101K views

የጊዜ ምትክ !!#
የሳቅ ደጆች · 128K views

//በስንቱ// BESINTU “መራራ ታሪክ”😂
ebstv worldwide · 331K views

ሽር ብትን ሙሉ ፊልም - Shir Beten Full Ethiopian Movie 2022
Addis Movies · 1.9M views

ጅሆቫ ዊትነስ እንዳልሆን ብዬ ፀለይኩ!#Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube#መጋቢ በቀለ #Bekele woldekidan
Semay Tube · 126K views

ልማታዊው ማጭበርበር እና የእማማ ልጣሽ መታመም ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 25 - ጦቢያ@ArtsTvWorld
Arts Tv World · 2.3M views

ክትባት
Shewaferaw Desalegn Official · 474K views

مسرحية العيال كبرت بطولة سعيد صالح ويونس شلبي ضحك السنين مع نجوم الكوميديا المصرية بجودة HD
Comnix Comedy · 180K views

በጉ ሳይታረድ !!#
የሳቅ ደጆች · 38K views

ፍቅር ላራሹ ሙሉ ፊልም 2022 Fikir Larashu Full Ethiopian Movie 2022 # shewaferaw # shewa # newmovie
Shewaferaw Desalegn Official · 393K views

//በስንቱ// BESINTU "ሞቼ ነበር እንዴ"😂
ebstv worldwide · 327K views

የገቢ ግብር ገማቾች ግምት እና የወሊድ ቁጥጥር ጽ/ቤት አስቂኝ የልምድ ተሞክሮ - ተስፋሁን ከበደ- ፍራሽ አዳሽ 26 - ጦቢያ-@ArtsTvWorld
Arts Tv World · 957K views

ቀልድ ድሮ ቀረ / አንጋፋ አርቲስቶች Best Comedian
Yoni EthioBoy · 545K views

ጥሩ ባል ወይስ ጥሩ ፍቅረኛ ነው የምትፈልጊው አለኝ| Kesis Ashenafi #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 774K views

አጣሪ ኮሚቴ ኮሜዲ ድራማ
Shewaferaw Desalegn Official · 135K views