ይድረስ ለድምፃዊ ሰለሞን ተካልኝ ‘ልጆች’! የምነግራችሁ ትልቅ ሚስጥር ይዣለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
426K views · Apr 29, 2025 · Education
Comments · 4.6K
@SosenaBekele-e6r · 1 year ago
ወይ እውነት ይኖራታል ደሮ ሴቶች ተደፍሮ ዝም ነው የሚሉት ነውር ነው ለዛውም ልጅ ናት።
290
@derejekifle2204 · 1 year ago
አለም ሰገድ ስለህግ ብዙ ግዜ ስለምታወራ ህግ የምታውቅ መስሎኝ :: የ13 አመት ልጅ ፈቅዳም ቢሆን ያረገችው አድራጊው 18 አመት በላይ እስከሆነ ድረስ እስገድዶ መድፈር ነው የሚባለው::
229
@abelking474 · 1 year ago
እድሜ ለቴክኖሎጂ የልጁዋን እና የአሜሪካ ያሉ ልጆቹ ዲኤንኤ ማስመርመር ነው ::
147
@SndZewdu · 1 year ago
ይህ ነገር እውነት እንደሆነ ብዙ የድሬዳዋ አቡነ እንድርያስ አዳሪ ት/ቤት ልጆች የወቅቱ ምስክሮች ነን ምንም ሀሠት የለበትም ወየኔ ሠላምዬ❤❤❤❤❤❤
59
@almazkiflu8150 · 1 year ago
አለምሰገድ ከዛሬ 40ዓመት በፊት የሆነ ነገር በዛሬው ዘመን እንደሆነ ዓይነት ጥያቄ ነው እያፋጠጥካት ያለሐው። ባዛ ዘመን በር ተዘግቶባት ያደገች ልጅ ምን ትጠብቃለህ፧
55
@tigimare2060 · 1 year ago
የድሮ ልጆች ብዙ ግንዛቤ የለንም እኔ በ13 ዓመቴ ከክፍለ ሀገር ዘመድ ጋር ከርሜ ስመለስ ከሁለት ወንድ ወጣቶች አደራ ብሎ አጎቴ አሳፈረኝ ባጋጣሚ መኪና መንገድ አደረ ክፍል ለብቻሽ እንያዝልሽ ሲሉኝ እፈራለሁ ብዬ ከነሱ ጋር አደርኩ ምንም ነገር አላረጉኝም እኔም በሰአቱ አልፈራሁምም ጭራሽ አላሰብኩትም ።አሁን በዚህ ዘመን ብዙ ነገር ስሰማ እግዚአብሔር ጠብቆኛል እላለሁ እነሱንም አመሰግናለሁ።
324
@MuluMamo-x4z · 1 year ago
በሕይወት እያለ ለምን ይሄ ታሪክ አልወጣም ዛሬ ሲሞት ለምን አስፈለገ
867
@Abenezer653 · 1 year ago
አለም ሰገድ ይኸውልህ ታሪኳ በጣም ትክክል ናት ምክንያቱም እንደሷ አይነት ታሪክ ያለን በጣም ብዙ ሴቶች አለን በሷ እድሜ ያለን ሴቶች በአብዛኛውን በየዋህነት ተደፍረን ለቤተሰብ ከተናገርክ ጥፉቱ የሚሆነው በሴቶ ነው በዛን ጊዜ ደሞ ተደፈርኩ ብለህ ለፓሊስ መናገር መሳቂያ ነው የምትሆነው ህግ እንኳን ያኔ አሁንም እንኳን ህግ የለም ወንዶቹ ከደፈሩ በኃላ ዞር ብለው አያዩአችሁም ሴቶ ግን እድሜልኳን የአይምሮ ጠባሳ ህይወትም ተበላሽቶ የሚያሳዝን ህይወት የምትኖረው ሴት ልጅ ናት
38
@abunneaaron3192 · 1 year ago
አለም የ 13 አመት ልጅ ን mind ነው እየተማገትህ ያለክው. ለዛውም በገዳም ህይወት የኖረችን.❤
95
@mom-smart · 1 year ago
አለምሰገድ አንዳንድ ሰዎችላይ ጠንከር ትላለህ የዛሬውን አጠያየቅ አልወደድኩትም ሰዎች አንተጋር የሚመጡት ሲከፋቸው እና መፍትሄ አገኛለው ብለው ነው ስለዚ አጠያየቅህን አስተካክል
343
@Ethio-hagre · 1 year ago
ዝም በሉ የደረሰበት ብቻ ነው ስሜቱን የሚረዳት
171
@SndZewdu · 1 year ago
ወይኔ ሠላምዬ ደህና ነሽ ወይ አቡነ እንድርያስ አብረን ነበርን ይህንን ታሪክ እውነት እንደሆነ አውቃለሁ ስንዱ ነኝ ሠላምዬ በጣም ነው የተለወጥሽው ስላየሁሽ ደስ ነው ያለኝ
54
Up next

ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 519K views

ነጩ ህጻን እና አባቱ ተገኙ | ልቡ በባትሪ ነው የሚሰራው እያለች ትለምንበት ነበር
Egregnaw Media - እግረኛው · 519K views

ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ
Sile HiwotTV · 102K views

እማማ ጂጂ መኖሪያ ቤታቸውን አስጎበኙኝ: ብዙ ሚስጥር የያዘው ቤት: #love #family #ethiopia
Tame travel /ታሜ ትራቭል and Enat Tv /እናት ቲቪ · 167K views

3 ልጆቼን ስጋ ቤት መርዘው ገደሉብኝ ! #gehadmedia
ገሃድ ሚዲያ /Gehad media · 992 views

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 269K views

ከደሴ የእድሮች አምባሳደር ከአቶ ተፈራ መላኩ ጋር ደሴ ተገኝተን ቆይታ አድርገናል#addisabeba #history #walelegn Mekonen #ethiopia
Meskerem media መስከረም ሚዲያ · 61K views

ለመናገርም ለመስማትም የሚከብድ! ‘ባዕድ አምልኮ’ ትዳሬን በጠበጠው! “ባለቤቴ ልጄን ለመስዋዕትነት አቀረበው” Eyoha Media |Ethiopia |Habesha
Eyoha Media · 250K views

ልጄ ላይ የወሰንኩት ውሳኔ አይፀፅተኝም! የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 253K views

በሰርጓ ሞቷን የደገሱላት በህዝብ ፊት ይጠየቁልኝ! የከርታታዋ ሙሽራ አሳዛኝ የ ሕይወት መጨረሻ!@shegerinfo Ethiopia. | Meseret Bezu
SHEGER INFO · 411K views

የታኅሳሱ ግርግር የአሜሪካኖች እጅ አለበት#ካስገደሏቸው በኋላ እነፍቅረስላሴ ወግደረስ ቤታችን መጡአቶ አምደ ብርሃን አካለ ወርቅ
Meskerem media መስከረም ሚዲያ · 57K views

አደ’ን’ዛዥ ዕ’ፅ ማዘ’ዋ’ወሬ ያመጣብኝ ጣጣ! ባለቤቴን በአ’ሽ’ሽ መለወጤ ያንገበግበኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 269K views

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

"ዘፈን አቁሚያለሁ!"| ስዘፍን እንደ አርጋው በዳሶ ተገልብጬ አውቃለሁ! | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 88K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 265K views

ከለንደን የተሰረቀው የ 8 ወር ህፃን
Sile HiwotTV · 87K views

ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg · 376K views

‘ትዳር’ አሜሪካ ከገባሁ በኋላ! በፍቅር አግብቻት በትንቢት ፈታችኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 217K views

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026
abc-cast · 72K views

አዳነች አበቤ እህቴ ነች || ቤተል ሰፈር የአያቴ መሬት ነዉ! || የታመነ ማስረጃ አለኝ። ክፍል 1 // @erq-maed-TV
Sami Studio · 188K views