Ads skipped

Semere Bariaw Thoughts| ሰመረ ባርያው | ሠመረ ባሪያው| #semerebariyaw #funvideo #ethiopia #currentaffairs

58K views · Aug 14, 2026 · Comedy

Comments · 154

  • @GgFf-vd7dx · 1 month ago (edited)

    ሰሜየኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤ ኑርልን❤❤❤በጣም ነው እማከብረህ❤አይ ወደው አይስቁ😂😂😂😂😂 ስንቱን አዬን ስንቱን ሰማን😂😂😂 ገርጋሪ😂

    34

  • @genettesfaye1318 · 1 month ago

    ሁልጊዜም ድርሻህን የምትወጣ ድንቅ ስጦታችን ነህ በርታልን

    2

  • @gubalechethiopia · 1 month ago

    ሁልጊዜም እራሳችንን ለማግኘት እንድንችል ብቻ ነው እኔ የምሰራው።ሁሉም ሰው የተሰራበትን መጥፎ ስራ አውቆ በማስተዋል ለመፍትሔው ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል፣ሁሌም ችግሮችን ብቻ ሲያወራ እየዋለ መፍትሄውን ማግኘት አይቻለውምና

    2

  • @HayuEmureyanamharawit · 1 month ago

    ሰሜ የኔ ልዩ አንደኛ ወንድም በርታልኝ ♥💕♥💕🎉🎉🎉🎉🎉

    14

  • @GemilNesru · 1 month ago

    ሰመር ሁሉ ነገረህ ይስመር  ሁሌም ነዉ ምከታተልህ ረጅም እድሜ ቃላት የለኝም

    8

  • @Meazawteshome-el3sf · 1 month ago

    ሰመረ!!! ግን ሀገራችንን እንደነብሳችን የምንወድ ዜጎች ባንተ ቻናል እንደምንደሰትና እጅግ እንደምትናፍቀን ይገባህ ይሆን!!!?? ምን ዓይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያመረተህ!!?? ለነገሩ የኛ ብርቅየ ሀብት ስለሆንክ እኛም እንኮራብሀለን ተባረክ አቦ!!! ታዲያ ለምንድን ነው የምትጠፋ!!?? ኮንቴንት እንደማታጣ እናውቃለን!!ወይስ ሌላ ስራ እየበዛብህ??? መድሀኒዓለም ዘርህን ሁሉ ይባርከው!!! ቁምነገኛ ዱርየ!!!! ማፍያ ግን ወግአጥባቂና የሀገር ፍቅር ያናወዘህ የዘመኑ የሀገሬ ሀብት!!! በቃ ሌላ መግለጫ አጣሁልህ!!! የፈረንጅ ምቀኛ አባባልህ እስከነ ቤተሰቤ ከልብ አሳቅከን!!!

    2

  • @za7452 · 1 month ago

    እንደዚህ ያሉ ሰዎች፣ በተለይም የውጭ አገር ሰዎች፣ የሚቀኑብን ይመስለኛል እና የአገሬ ሰዎችም ካሉ፣ የአእምሮ ጤና ችግርና የብቸኝነት ስሜት ሊኖርባቸው ይችላል በአእምሮ ጤና ሐኪም ቢታዩ ጥሩ ነው።

    1

  • @genetyilma7717 · 1 month ago

    ሰመረ  የማከብርህና  የምወድህ ወንድሜ ልክ  የማስበውን  ነው የተናገርከ  የእኛ አገር ሰዎች  በግላጭ በምኑም በምኑም  ይዘረፋሉ  አይገርምም

    1

  • @tesegaanley4072 · 1 month ago

    ትችትና  ነቀፌታ  ከመረጃ ጋ በአንተ ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    4

  • @HulualemTeshome · 1 month ago

    ወንድሜ እንግሊዝ ሀገር ነው የምኖረው። ወያላና የማዳም ቅመም ነው የሞላበት። የአዲስ አበባ ልጅ ሆነው ማንበብ እና መጻፍ የማይችሉ ብዙ ደደቦችን ያየሁት እንግሊዝ ሀገር ነው።

    1

  • @yozzy3702 · 1 month ago

    ትክክለኛ ሃሳብ ነው ሰሜ የሚያሳዝነው በሃይማኖት ሽፋን መሆኑ ነው እናመስግናለን። i like your "corum" watch!

    1

  • @MillionMulugeta-m8v · 1 month ago

    First, The one & only one ሰመረ

    9

Up next

LIVE

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 410K views

LIVE

"..... ኢትዮጵያ አልተወከለችም "

BAYFERS MEDIA · 89K views

LIVE

ስፖርት ዜና Oct 01 2026 ሀሙስ | kal sports | የዝውውር ዜና | የዛሬ ስፖርት ዜና | transfer news | መስከረም 21/2019

kal sport | ቃል ስፖርት · 5.9K views

LIVE

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| ደረጃና ቁጥጥር የሌለበት ሀገር | የሚመለከተው አካል ያለህ| የሞራል ውድቀት

Semere Bariaw · 31K views

LIVE

11 Wild Cats You've Definitely Never Heard Of

Невероятные Животные · 147K views

LIVE

Semere Bariaw Reaction| ሰመረ ባርያው | ሠመረ ባሪያው| #semerebariyaw #tiktokreactionvideo #ምንይላሉ Part #104

Semere Bariaw · 95K views

LIVE

👉ሰበር ዜና በጀርመንና አውሮፓ|የጥንቃቄ መልዕክት|የቋሚመኖሪያ ፈቃድ ጉዳይ

Dani Abay · 9.7K views

LIVE

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው| #thoughts Current Issues | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | የዘንድሮም አዲስ አመት| Same O'

Semere Bariaw · 19K views

LIVE

ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian

Dawit Dreams · 771K views

LIVE

የጥላሁን ፡ የተፈራ ፡ የእሳቱ እና የግርማን ስራዎች ዘፍኜ ነው እዚህ የደረስኩት እናተም . . . / አቻሬ ሚዲያ /#ethiopia #habesha

Achare Media · 309K views

LIVE

የታሪኳ የሞት ሽረት ትግል ፍፃሜው ምን ይሆን ? #ethiopia #story#ethiopianpodcast

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 346K views

LIVE

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| የኢትዮጵያ ሚዲያ ስርዓት ማጣት| ተቆጣጣሪ የሌለበት ሀገር | የሚመለከተው አካል ያለህ| Media Ethics

Semere Bariaw · 22K views

LIVE

Homeless ከመሆን ተነስቶ ሚሊየነር የሆነው ኢትዮጵያዊ - ውሎ ከ Forex Trader AB Marshall ጋር

jahnny and AB Marshall · 394K views

LIVE

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| ዝርፊያ ወይስ ንግድ| የሞራል ውድቀት

Semere Bariaw · 25K views

LIVE

Master Mechanic Warns: Keep Your Old Car! The Truth About New Cars in 2026

Auto Flüsterer · 75K views

LIVE

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው #new #thoughts #ethiopian #evangelists #attention #humor

Semere Bariaw · 43K views

LIVE

Semere Bariaw Reaction| ሰመረ ባርያው | ሠመረ ባሪያው| #semerebariyaw #tiktokreactionvideo #ምንይላሉ Part #101

Semere Bariaw · 39K views

LIVE

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው  | ሰመረ| Bariyaw | Remarks| #ምንይላሉ| #new #አዲስ #ethiopia

Semere Bariaw · 102K views

LIVE

መኪና ጨመረ ወይስ ቀነሰ ? በ 2019 ያገለገሉ መኪኖች ወቅታዊ ዋጋ / used Car Prices in Ethiopia 2019

እይታ ሚዲያ · 25K views

LIVE

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| ደረጃና ቁጥጥር የሌለበት ሀገር | የሚመለከተው አካል ያለህ| የሞራል ውድቀት

Semere Bariaw · 40K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.