EBS ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጥተዋል አስደንጋጭ ሚስጥር አወጣች በሽታ እንዳለበት እያወኩ ነው የተቀበልኩት የምህረት ልቤ ተዘግቷል #BERHANTUBE #josi
286K views · Aug 29, 2026 · Entertainment
Comments · 498
@HelsnAsefa · 1 month ago · pinned
በጣም አዘንኩ በጣም አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካምነው የሆነው ሁሉ ለበጎ ይሁንልሽ እሺ ጆሲ አንተም ተባረክ❤❤❤
82
@ashawaynishat4042 · 1 month ago
አቦ ለእዚች እናት ጎፎደሚ እርዳታ ይከፈትላት Vickedem ነች😢😢😢
130
@jeshurun2746 · 1 month ago
ስሙማ የኢትዮጵያ ወንዶች በጤናችሁ ነው ? እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ?
75
@abadenmelash2465 · 1 month ago
አትፍረዱ የወንዶች በሽታ እንደ ፈንጣጣ ነቅሎ ያውጣልን ሴትየዋ ልጆቿን ጥላ አልሄደች በልጅ የሚጎዱ እናቶችን ጤና ያርግልን
43
@yidnekachewabebe7131 · 1 month ago
አይዞሽ እህቴ መጽሐፍ እንዲህ ይላል ።
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤. ገላትያ ሰዎች 6:7
108
@GentF-o9d · 1 month ago
እህቴ በርቺ የታመንሽው አምላክ ይረዳሻል የልጆችን ጉደይ ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጭ እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው
22
@GodisGoodallthetime-u3b · 1 month ago
አቤት የእግዚአብሔር ምህረትና የሰው ጭካኔ😢😢😢😢ጌታ ደግ ነው ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም😢😢😢😢
29
@yoditzewdie9390 · 1 month ago
በየሚዲያ አትቅረቢ የምትሉ ሰዎች የገባችሁ ነገር የለም በመቅረባ ትጠቀማለች እንጂ አትጎዳም ቢያንስ ሰውን መርዳት የሚወዱ ብዙ ብሩካን ሰዎች አሉ ችግራን አይተው ይረዳታል እቤታ ተቀምጣ ከነልጆቻ በረሐብና በችግር ትለቅ ነው የምትሉት አሁንም ብዙ የተደበቁ በችግር ያሉ ሰዎች መውጣት አለባቸው ለመረዳት እንዲ መውጣት አለባቸው ።
እህቴ እንኳን ወደ ሚዲያ መጣሽ ትጠቀሚያለሽ እንጂ አትጎጅም በርቺ ያመንሽው ሁልጊዜ የምታመልኪው እግዚአብሔር አይተውሽም ካጠገብሽ ሆኖ ይረዳሻል እኔ አለው ብሎሻል አይዞሽ ይኼ ችግር ያልፋል በችግሩ ላይ ትስቂበታለሽ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
EBS በህግ ተጠይቆ አድራሻውን ይሰጣል የት ይደርሳል ይኼ ባለጌ እግዚአብሔር የዘራውን ያሳጭደዋል ።
173
@lijegirum · 1 month ago
እንተዋት😢 ሌላው ቢቀር በደሏን በመረጠችው ሁኔታ ትግለጽ::
ቀርባም ከደገፏት ልጆቿን ትመግብበታለች:::
በማርያም ሰውን የማይጎዳ እራስን የሚያዋርድ ነገር ተጠቅመው ሀሳባቸውን ባመኑበት ነገር ለሚገልጹ ሰዎች ክብር ይኑረን::
24
@berhaneseyum4153 · 1 month ago
በጣም ወደድኩሽ።ጌታ ይባርክሽ ሰው ይሄን ሁሉ ተሸክሞ ያገለግላል።ዘመንሽ ይባረክ።ፀጋ ይጨምርልሽ።
10
@ZionCaleb-j8p · 1 month ago
ከማንም ፊት ቢሰወር ከልኡል አምላክ ፊት አይሰወርም ጌታ ቅን ፈራጅ ነው ይፈርዳን ልጆችሽን ያሳድግልሽ ጤናሽን ፍፁም ያድርግልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የልጅ ልጄችሽን ያሳይሽ አይዞሽ እናት❤❤❤❤❤
16
@tsehaysintayehu49 · 1 month ago
አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ሁልግዜም አብርሽ ነው
14
Up next

ትዳሬን አትበትንብኝ ብዬ ለምኜው ነበረ|የ17 ዓመት ትዳሬ ነው የተበተነው|የልጆቼ እናት ነች ክፉ አልመኝላትም(@gizemedia1974)
Gize Media · 175K views

ጓደኛዬ ትዳሯን ፈታ ፍቅረኛዬን ነጥቃ ሊጋቡ የሰርግ ካርድ ደረሰን ፣ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 61K views

ጥፈቱ የማነው ?የኔ ፀሎት እኮ ሌላ ነበር #story#ethiopianpodcast#love #ethiopia
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 163K views

ከእዚህ ተማሩ፣ "ለዘረኞች ልብሽን እንዳትሰጪ" አዶናይ፣ እህታችንን በመጨረሻ እግዚሐብሔር አያት
EthioViral ኢትዮ ቫይራል · 120K views

//እንተዋወቃለን ወይ// "በቴሌግራም ስናወራ የተግባባን መስሎኝ ሽማግሌ ልኬ አባራቸዋለች" 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide · 451K views

ያመንኩት የልጆቼ አባት ባረገዝኩ በወሩ በቸርች መድረክ በሰርግ ሌላ ሴት አገባ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #serawit
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 88K views

ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት መጥቻለሁ ግራ የተጋባው ቤተሰብ ማንን ይመን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 142K views

ዋና ስራ አስፈፃሚው የጽዳት ሰራተኛዋን ሀሳብ ቆሻሻ ውስጥ ጥሎ "ወለልሽን ብቻ ወልውይ" አላት — ከ48 ሰዓታት በኋላ ግን የኩባንያው ባለቤት ሆነች!
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official · 29K views

ሞቶ ይሆን ያልኩት የ20 ዓመት ባሌን EBS ላይ ሌላ አግብቶ አየሁት|እንዴት ልመን?(@gizemedia1974 _
Gize Media and Addis Gize · 255K views

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ
ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views

ክፍል 2 |ባል ተደውሎለት የሰጠው አስደንጋጭ መልስ|"ሁሉንም አልፈልጋቸውም"
Gize Media and Addis Gize · 282K views

ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg · 376K views

እንዴት ይሄን ሁሉ ቻልሽ የሰርጌን ቀን እየጠበኩ ድንገት ሙሽራዬ...#BERHANTUBE #Nati & Redu #testimony #josi #lovestory
BERHAN TUBE · 66K views

ገንዘብ ሳገኝ ቃል ኪዳኔን ክጄ በሌላ ለወጥኩኝ ንብረቴን ተካፍዬ የወጣሁበት ቤት ድንገት ስመለስ ያልጠበኩትን ነገር አየሁ #ብርሃንቲዩብ #BERHANTUBE
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 161K views

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 561K views

በእንግሊዝ ታሪክ ትልቁን ዝርፍያ የፈጸመው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary
Nolawi Hub ኖላዊ ሐብ · 91K views

አይኔን ከፍተህ ኤች አይ ቪ አስይዘኝ አልኩት #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #EAGLEPODCAST WITH HANA
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 42K views

ብዙ ፍቅር ባፈራሁበት ቤት ድንገት ተስፋዬን ተነጠኩ ከባድ የህይወት ፈተና #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 29K views

"ድመቶች ጠቅሰውኛል"| በዘፈን ትዳር አፋትቻለሁ የሚለው አስገራሚ ታሪክ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 269K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 98K views

አነጋጋሪው የእረኛው የፍቅር ታሪክና መጨረሻው..! | Terefe Alganeh #marakiweg #lifestyle
Maraki Weg · 224K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 590 views

🔴ዋልድባን የነካ የለውም በረካ የሚሉህ አሉ:||መጨረሻህ ምን ሆነ?||#ኮሜዲያን_እሸቱ_መለሰ ከዲያቆን ቀዳሜጸጋ ጋር በቀንዲል ፖድካስት
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media · 302K views

አልጋ ውስጥ ? ድንገት ስነቃ ራሴን ያገኘሁት .... #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #josi #EAGLEPODCAST
BERHAN TUBE · 41K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 2.3K views

በ27 ዓመት የጥንቆላ ስራዬ ያስደነገጠኝ ቀን! ለ‘ሰይጣን’ የሚቀርቡ ዋና ዋና ጥያቄዎች! ጥንቆላ እና መዘዙ! ክፍል 3 Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media · 248K views