አነጋጋሪው አብነት ገብረ መስቀል ከደረጀ ኃይሌ ጋር በአሜሪካ |ክፍል አንድ |Benegerachen Lay በነገራችን ላይ| #ArtsTVWorld #ArtsTV
593K views · Aug 2, 2026 · People & Blogs
Comments · 728
@sharewgultu3805 · 1 month ago
ክብርን የጠበቀ ለአንድ የተከበሩ ኢትዮጺያዊ ጥያቄ የቀረበበት፤ ከጨዋና ትልቅ ሰው የሚጠበቅ የሚያረካ መልስ የሰማሁበት ቃለ ምልልስ።
ደሬ ምርጥ
144
@DechasDaily · 1 month ago
ማነው እንደኔ የደሬን ኢንተርቪው የምወደው? ☝️
299
@yenayena8676 · 1 month ago
ይሄን ኢንተርቪ ባህሬን። የሰው ቤት ስራተኛ ሆኜ ቤት እያፀዳሁ ኮሞኮምኩት። ብዙ ከእርሶ ተማርኩ እድሜና ጤና ይስጦት
14
@donutlover124 · 1 month ago
“ራሴን በገንዘብ አልለካም !”
እኔ ዕቃ አይደለሁም “ ድንቅ አባባል !

የሰዉ ማንነት በገንዘብ መጠን አይለካም።
188
@etsubabebe1171 · 1 month ago (edited)
ሼህ አላሙዲ ይሄን ኢንተርቪው እንደሚያዩት አምናለው ጠያቂውን ሳውዲ ጋብዘው የእርሶንም ቃለ መጠይቅ ብንሰማ::ይህ ቃለመጠይቅ ግን ደስ ይላል::
194
@Ethiotopic · 1 month ago (edited)
ደረጀ ሼክ አላሙዲን ቢጠይቀው እምትሉ ላይክ አርጉስኪ
570
@SolomonAsfaw-o1r · 1 month ago
ደሬ እኔ ተራ የምባል ግለሠብ ነኝ ነገር ግን አቶ አብነትን አውቃቸዋለው ከተናገሩትና ከሠማናቸው በላይ ጥሩ ሰውናቸው።እድሜ ከጤናጋ እግዝአብሔር የስጣቸው።የሚገርመው ደሬ ሠርጋቸው ለይ 14ወይም15አመት ልጅ ሆኜ በገነት ሆቴል እና መልሱ በጊወን ሆቴል ተገኝ ቻለው ።
53
@NesHussien · 1 month ago
በጣም የሚያስተምር፣ ልብ የሚነካና ታሪካዊ ቃለ መጠይቅ ነበር።
የአብነት ገብረ መስቀል የቤተሰብ ታሪክና አስተዳደግ፣ በተለይም አባታቸውና የቤተሰቡ አባላት ለኢትዮጵያ ያደረጉት አስተዋፅኦ፣ ስለ እውነተኛ አርበኝነት በጥልቅ እንዳስብ አድርጎኛል።
በተለይም ይህ ቃለ መጠይቅ ከተወሰነ የብሔር ወይም የአካባቢ አመለካከት ወጥቼ ታሪኩን በሰፊው ኢትዮጵያዊ እይታ እንድመለከት አድርጎኛል። ሀገርን መውደድ በቃላት ብቻ ሳይሆን በሥራ፣ በኃላፊነት፣ በመስዋዕትነትና ለቀጣዩ ትውልድ በሚተላለፍ እሴት መገለጡን ይህ ታሪክ ያስታውሰናል።
እንደዚህ ያሉ የአባቶቻችንን ታሪኮች ማወቅ፣ መረዳትና ለትውልድ ማስተላለፍ ትልቅ ኃላፊነት ነው።
ለአብነት ገብረ መስቀል ታሪካቸውን ስላካፈሉን፣ እንዲሁም ለደረጀ ኃይሌ እንደዚህ ያሉ ጠቃሚ ውይይቶችን ስላቀረቡልን ከልብ እናመሰግናለን።
3
@tarekegntesfaye3415 · 1 month ago
አቤት አጠያየቅ አቤት የጥያቄ ፍሎዉ እና አካሄድ .... በጣም ደስ ይላል።
78
@ermitkd · 1 month ago
ድንቅ ነው መቼም...ደረጄ እንወድሃለን እባክህ ፕሮግራምህን እያከታተልክ አስኮምኩመን፤ አትጥፋብን🙏
1
@AnketseSintayehu · 1 month ago
ስለ አቶ አብነት ይወራ ከነበረው በጣም የተለየ ነው የሰማሁትና እርጋታቸው ከአስተዳደጋቸው ሙሉ ስብእናቸውን ወድጄዋለሁ እድሜ ከጤና ተመኘሁሎት
3
@bezatamirat1161 · 1 month ago
ቆንጆ ቃለመጠየቅ የትልቅ ሰው ልጅ መሆናቸው ንግግራቸውና ታሪካቸው ያስታውቃል ።
5
Up next

"የኔ ጥፋት አንድና አንድ ነው..." አብነት ገብረ መስቀል ከደረጀ ኃይሌ ጋር በአሜሪካ|Benegerachen Lay - በነገራችንላይ|#artstv
Arts Tv World · 470K views

ትረካ - ክንፈ የፀጥታው ሹም! እንዴት ተገደለ? | የጋዜጠኛው ማስታወሻ | ተስፋዬ ገ/አብ | በጴጥሮስ አገኘሁ #tireka #ትረካ #amharicbooks
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 98K views

የብዙ ሰው ታሪክ የሚመስል የህይወት ጉዞ #ethiopianpodcast #ethiopia#story#
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 485K views

ህውሀት በራያ በኩል ወሳኝ ምሺጎችን ያዘ የአድስ አበባው ፊንዳት የብልጽግና ሰዎች አስደነገጠ
ETHIO 24 · 491 views

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | BenegrachinLay! E05 P01 Andargachew Asegid
Arts Tv World · 625K views

አራቱ የደርግ ሊቀመንበሮች | ጄነራል አማን ሚካኤል አንዶም፣ጄነራል ተፈሪ በንቲ፣ሻለቃ አጥናፉ አባተ፣ሻለቃ መንግስቱ ሀይለማርያም
ከታሪክ ማህደር | From History · 87K views

ትረካ - የተገደለው ሰላይና ያልተነቃበት ገዳይ | ገነነ መኩሪያ | ኢህሃፓና ስፖርት #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ #ጴጥሮስአገኘሁ
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 96K views

🔴 ፍልሰታን ስትጾሙ … || ቀንበር ያልተጫነች ጊደር || እጅግ ድንቅ ትምህርት | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan 2026
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 128K views

የጁሊየስ ቄሳርሙሉ ታሪክ | The entire history of Julius Caesar
ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch · 4.5K views

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 226K views

ቀይ ሽብር እንዴት ተጀመረ | ቀዩ እና ነጩ የደርግ እና ኢህአፓ የከተማውስጥ ውጊያ
ከታሪክ ማህደር | From History · 23K views

ቡርሃን ከዉዝግቡ በኀላ ሃይማኖቱን በግልፅ አወጀ !!!ሙስሊም ? ክርስቲያን ? ወይስ ኤቲስት? #meskotpodcast #ethiopia @Ismail_Tekle
Meskot Tube · 146K views

ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -በነገራችን ላይ @ArtsTvWorld
Arts Tv World · 1.6M views

በእንግሊዝ ታሪክ ትልቁን ዝርፍያ የፈጸመው ኢትዮጵያዊ - Ethiopian True Crime Documentary
Nolawi Hub ኖላዊ ሐብ · 93K views

ከአዲስ አበባ እስከ መቀለ ድሮንና ዉጊያ፣ “እንቀብራቸዋለን” ደብረፅዮን፣ የሻዕቢያና ብልፅግና ፍጥጫ “ውጡ”፣ የ4 ኪሎው ጭንቀት፣ የተጠራው ጦር| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 117K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 267K views

የኦጋዴን ፍልሚያ | ህልምን ቅዠት ያረገው የካራማራው ታሪክ | ከ ጀነራል አማን ሚካኤል አንዶም እስከ ጀነራል ለገሰ ተፈራ | የኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት
ከታሪክ ማህደር | From History · 30K views

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186
MERI PODCAST · 559K views

...ስለ አነጋጋሪዉ ዉሳኔዉ ተናገረ....ከጉዳት መልስ ወደ ጨዋታ አቡበከር ናስር | Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 164K views