የንዋይ ደበበና የመልካሙ ተበጀ ግንባር ቀደም አድናቂ ነኝ #meseshow
27K views · Nov 5, 2024 · Entertainment
Comments · 49
@temesgenwoldu5075 · 1 year ago
ቴድዬን ሰላማሰገንክልኝ በጣም እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
8
@DejeneZeleke-n8l · 1 year ago
በልጅነቴ የማውቀውን የወሎ አባቶች ወግ አስታወሰኝ። አመሰግናለሁ፥ ረጅም እድሜ እመኛለሁ።
@fiyametalovefiyametalove8690 · 1 year ago
King of the king teddy afero big respect & love ❤❤❤❤❤❤
5
@zelalemegziabher658 · 1 year ago
በዘፈንህ ሁል ጊዜ ሴት አክባሬ ግርምሽ የግጥሙ መልእክት አክባሪያችን ነህ ክበርልን ኑርልን። 🎉🎉🎉
5
@mathiaswoldeamanuel6758 · 1 year ago
ግርማ ተፈራ የተለየ ለዛ እና ቃና ያለው ድምጻዊ ነው። መልካሙን ንዋይን ቴዲ አፍሮን ሌሎች የስራ አጋሮችህን ያደነክበት ምስክርነት ያንተን መልካም ስብእና ያሳያል።
5
@danielg.162 · 1 year ago (edited)
ግርማ ተፈራ ካሳ ግሩም ድምፃዊ🎤🔉🎙️🔊🎼🎶🎵🎧🎧🎧 ረጋ ያልክ ሰው ሰውን የሚያከብር በአፀፋውም የሚከበር ግሩም ሰው ነው አመሰግንሃለሁ:: አድናቂህም ነኝ ❤ካብ አስመራ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷
1
@hailebekele8513 · 1 year ago
Wow great show, though my favorite song is not on the buffet: "Ene Aydelehuma"
@AshagriaTekle · 1 year ago
ቴዲ ቅን ስለሆነ እንጂ እሱን ስለሚወድ ብቻ አይደለም እናም ቴዱ ቅን ልጅ አስተዋይ ምርጥ አዋቂ ብልህ አስተዋይ ልጅ ነው ፊዚካሊ ባላቀውም በንግግሮቹ በዘፈኖቹ በኢንተቪው ሲደረግ በመስማቴ ነው እግዜአብሔር ይባርከው
4
@AshagriaTekle · 1 year ago
ብፌውን እባክህ ተወው አይሄድም በጉዳዩ ብዙ እውቀት ባይኖረኝም ብቻ ኮተት ማብዛት ይመስለኛል
1
@EphEph-e6y · 1 year ago (edited)
ኤልያስ መልካ ጋር album መስራትህ ነው እና እንዲህ እንድናደንቅህ ያደረገው ክብር ለ ኤልያስ መልካ 🙏 ኤሊ ጋ ባትሰራ ዛሬ ይህንን ድንቅ artist ይህንን ያክል ላናቀውቀው እንችል ነበር ግርምሽ በጣም አድናቂህ ነኝ
4
@Getamesay-AB · 1 year ago
ሰዎችን የምታመሰግንበት መንገድ ልዩ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ · 1 year ago
አስተያየት ለመስጠት ያክል ጥያቄዎችን በቦፌ(በወጥ ማቅረቢያ) ከማቅረብ በ 1 ሰፊ ጠርሙስ እቃ ጠቅልለህ ብታደርገው ይሻላል። ለካሜራ እይታ አይመችም ብቻ ሳይሆን ዘመኑንም አይመጥንም። ወይንም ጥያቄዎችህን በራስህ ብቻ ብታቀርበው ያምራል ። በተረፈ ፕሮግራምህ ❤
Up next

What Is Consciousness? – A Question of Science with Brian Cox
The Francis Crick Institute · 700K views

The pursuit of liberty and prosperity along a narrow corridor — Daron Acemoglu
In Pursuit of Development with Dan Banik · 15K views

Anchor Media የኢትዮጵያና የኤርትራ ፍጥጫ ወዴት ያመራ ይሆን? ብልጽግና ለመውደቅ ምን ያህል ቀን ቀረው?
Anchor Media · 20K views

🟢 ሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ዑራኤል 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር 🔴 መስከረም 22- 2019 ዓ.ም Kidus Urael - Full Story @ahadumedia21
Ahadu Media · 5.4K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 40K views

የዝነኛዋ አስቴር አወቀ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች
Kassa Hailu · 601K views

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
Maraki Weg · 549K views

ህውሀት በራያ በኩል ወሳኝ ምሺጎችን ያዘ የአድስ አበባው ፊንዳት የብልጽግና ሰዎች አስደነገጠ
ETHIO 24 · 3.1K views

የጋሽ መሃሙድ ዘፈን ላይ ያለችው ትዝታ ጋረደው ጎረቤቴ ነበረች በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment · 107K views

በመልካሙ ተበጀ ዘፈን ተወዳደርን ፤ማን ያሽንፍ ይሆን? አስደማሚው ድምፃዊ ሱዓሊ አወል ወይስ እኔ?
Mese Show · 161K views

እኔ እና ሀብቴ ሽፍታ ይዞን ነበር | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World · 398K views

ጋል ራያ ምስ ህግደፍ ኣብ ተፋጠጥ
Tedo Tv ቴዶ ቲቪ · 3.1K views

ከአዲስ አበባ እስከ መቀለ ድሮንና ዉጊያ፣ “እንቀብራቸዋለን” ደብረፅዮን፣ የሻዕቢያና ብልፅግና ፍጥጫ “ውጡ”፣ የ4 ኪሎው ጭንቀት፣ የተጠራው ጦር| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 192K views

እናቱን ያልጦረበት ምክንያት ምን ይሆን?//ሰርግ ላሰራህ ብሎ ጠርቶኝ ሞባይሌን ይዞ ጠፋብኝ😂😂 #meseshow #abbaytv #ethiopianmusic
Mese Show · 6.1K views

Ethiopia መስከረም 22/2019 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum | #habeshamereja
Habesha Mereja · 7.2K views

ንግድ ላይ ጊዜ ብር ነው - Part 2 With Haile Gebresilassie - S08 EP82
MERI PODCAST · 192K views

አልወዳትም- Ethiopian Movie Alewedatem 2024 Full Length Ethiopian Film Alwodatem 2024
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ · 155K views

... ቤቴን ስከፍተው ባዶ ሲሆን ተዘርፌ እንደሆነ ገባኝ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 595K views

ሰበር ዜና - አሁን ከመቀሌ ሰበር ዜና ተሰማ አፋር ኤርትራ አብአላ
Abel Birhanu · 127K views

EMS -አዲስ አበባ! ሰበር መረጃዎች- ቀጥታ!Thu1 Oct2026
EMS (Ethiopian Media Services) · 187K views

“ጥሪ ተደርጎልኝ ነው የሄድኩት” ክፍል 1 ቆይታ ከይታገሱ ጌትነት ጋር |Yitagesu Getnet Interview On Leza Sheger FM
Leza Show On Sheger FM · 43K views

NEWS 011026 በአዲስ አበባ ከፍተኛ ፍንዳታ ደረሰ:ጦሩ ጓዙን ይዞ ወጣ: በአላማጣ ውጥረቱ ተባብሷል: የብልፅግና ሹመት ጉድ አስባለ: Zewdu show
Zewdu Show 1 · 68K views

እሷ ባትኖር በህይወት አልቆይም ነበር- ድምፃዊው የ25ኛ ዓመት የጋብቻ በዓል ሰርፕራይዝ ላይ አለቀሰ#meseshow#abbaytv#couples#talkshow
Mese Show and 2 more · 67K views

Ethiopia መስከረም 19/2019 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum | #habeshamereja
Habesha Mereja · 63K views

ሳያትን ያልወሰድኳት የወንዝ ዳር የለም | Neba Indris | ወቸውGOOD |
ወቸው GOOD · 381K views