የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 2 Endalegeta Kebede about Bealu Girma
30K views · May 4, 2018 · People & Blogs
Comments · 40
@AregahegneFikra · 1 year ago (edited)
እንዴት አንድ ሰዉ መፀሀፉን ሳያነብ ደራሲውን በመፅሃፉ ዙሪያ ሊጠይቅና ሊሞግት ይቀመጣል ይህ ጣቢያውን አይመጥንም፣ሁለተኛ ቢረፍድም፣በደራሲ እንዳለጌታ በልኩና በሄደበት ርቀት የበዓሉን ጉዳይ አንስቶ መፀሀፍ መፃሀፉ እጅግ ትክክል ነዉ። በወቅቱ የነበሩ ስለ በዓሉ፤ምንም ሳይሉ ለኢትዮጵያም ሆኖ ለበዐሉ ክብርና ፍቅር ግድ ሳይሰጣቸዉ ወይም በእራሳቸዉ ምክንያት አድፍጠዉ ዛሬ ፣በወቅቱ ያልነበረው እንዳለጌታ የተቀበረችን እዉነት ቆፍሮ ለማዉጣት ስንዝር ሲራመድ በቀናነት፤ሲፅፍ፤ዱላ ማዉረድ በጣም አሳዛኝ ነዉ።በተለይ ያ ትዉልድ ነን ባዮች ያሳፍራሉ እነሱ ቢናገሩ ኖሮ እንዳለ እዚህ ባልተገኘ።
1
@360adisunegn4 · 5 years ago
ስለ በዓሉ ሳስብ እንባዬ ይቀድማል<br>ያወቅኩት ገና 8 ቀን ሆነኝ ኦሮማይ የመጀመሪያ መጽሐፌ ነው ለንባብ.... ማርኮኛል አይገልጸውም.... አሁን የምፈልገው የበዓሉን ድርሰቶችና ድለ እርሱ ህይወት የተጻፉትን መጽሐፍት ነው። እንዳለ ጌታን እግዚአብሔር ያክብርልን በርታ እውነት ይወጣል ግን አንተንም ልክ እንደ በዓሉ እንዳያጠፉህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
4
@EstiphanosBirhanu · 7 months ago
ከዛሬ 6 ዓመት በፊት እንዲ ያሉ ድንቅዬ ምርምሮች አድርጎ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ የበዓሉን ጉዳይ በጥልቅ ሁኔታ በጥንቃቄ የፃፈ እንዳለ ጌታ የሚሻሻለውንም ከእውነት እና ከአፈታሪክ ከህጋዊው ከመንግሥት ደህንነት ተከታትሎ ላስነበብከን መጽሐፍሕ ለሰጠኽው ቃለ ምልልስ የከበረ የአክብሮት ምስጋናዬን ለአንተና ለጣቢያው የልጅ አዋቂዎች ናችሁና በርቱ፣ እንዳለ ጌታ አሁንም ገና ተጀመረ ,,,,,
@ethaferahutadesse5166 · 8 years ago
God bless you and God bless Ethiopia.
2
@zewduayele624 · 6 years ago
Thanks both Ahadu TV and honorable Endale Geta K. I even love his name beyond his work. Stay safe.
1
@beidetafere7205 · 8 years ago
Endale geta ejg betam des blehegnal.betam betam berta.
3
@desalegndawit9182 · 2 years ago
አበራ ለማን ማመን ይቸግራል ። ስለአስፋው ዳምጤ ግን ከሌላም ወገን ሰምቻለሁ።ሙሉጌታ ሉሌና አሰፋ ጫቦን ግን ባይደክም ይሻለዋል ።ኢትዮጵያዊነታቸውን በመስዋእትነት ያስመሰከሩ ናቸው።
2
@getachewdesalegne · 4 years ago
የጋዜጠኛ ዋና ስራ መጠየቅ ሆኖ ሳለ እንግዳ ጠርቶ ጠርቶ መዘባረቅ ምንድን ነው
4
@girmawoldemariam7107 · 1 year ago
አይ ይህ ልጅ አወቀቅሽ ሲሏት የአባቷን መፃፍ አጠበች አሉ::
@muninitefera6728 · 4 years ago
Col Fiseha Desta told us on his interview that Bealu has been killed by the Derg regiom.
1
@TeferiFekade · 1 year ago
ጎበዝ ጸሃፊ በርታ የተንኮለኛ ዘመን ሰዎችን ቦታ አትስጣቸው። አበራ የሚባል ሰው ጋዜጠኛም ሆነ ጸሃፊ ሊሆን አይችልም። ጉራ ብቻ
@hailubekele4311 · 8 years ago
ደራሲ እንዳለጌታ ስለ ደራሲ በዓሉ ግርማ የአሟሟት ሚስጢር ለማግኘት ጥሩ ጅምር አድርገሃል። ጅምርህን ሳላደንቀው አላልፍም። ወደፊት እውነትን ፍለጋ በምታደርጉት ውይይት እውነቱ ሊገኝ ይችላል የሚል እምነት አለኝ። ዋናው መጀመሩ ነው።ሰዎች የሚሰጡህንም አስተያየት ምርመራቸው ምክንያቱም ገንቢ ሃሳብ ታገኝበታለህና።ሌላው ደራሲ ማለት ለኔ ለሕዝብ እውነታን እስካቀርቡ ድረስ የሀገርና የሕዝብ ሃብት ማለት ነው። ነገር ግን በደራሲ አበራ ለማና ባንተ ያለውን መካከል በሰለጠነ መልኩ ፍቱት እንጂ በዚህ መልኩ ባይሆን እመርጣለሁ ።
4
Up next

የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 3 Endalegeta Kebede about Bealu Girma
Ethiopian View · 14K views

"ለፀጋዬ ገብረ መድሕን ኢትዮጵያ ሃይማኖቱ ነች!" | Negere metsehaf | እንዳለጌታ ከበደ ከአበበ ባልቻ ጋር | ክፍል 2@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA · 18K views

የአዲስ አበባ ፍንዳታ እና ወደ ጦር ሃይሎች የቀጠለው! የጅቡቲ መንገድ ተዘጋ? | ሎሚ ሚዲያ LOMI MEDIA |
Lomi Media · 6.8K views

“ሦስተኛው ቤተመቅደስ” የትና እንዴት ነው የሚገነባው? (ቆይታ ከቤተማርያም ተሾመ ጋር) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 57K views

አርአያ ሰብ ቃለ መጠይቅ ከደራሲ ህይወት ተፈራ /Who ‘s Who Season 5 Ep 2 Interview with Writer Hiwot Teffera
ebstv worldwide · 19K views

“ሀውልት ከምንሰራላቸው ሰዎች ግማሾቹ ወንጀለኞች፣ ግማሾቹ ደግሞ እብዶች (የተባሉ) ናቸው” ቆይታ ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር #zagol_book_bank
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 40K views

የበዓሉ ግርማ 81ኛ ዓመት የልደት በአል መታሠቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World · 44K views

Ethiopia: “ለሜቴክ ጄነራሎች ሀዉልት ይሰራላቸው!!” ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ
Andafta · 111K views

ከአዲስ አበባ እስከ መቀለ ድሮንና ዉጊያ፣ “እንቀብራቸዋለን” ደብረፅዮን፣ የሻዕቢያና ብልፅግና ፍጥጫ “ውጡ”፣ የ4 ኪሎው ጭንቀት፣ የተጠራው ጦር| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 121K views

Sheger - Endalegeta Kebede - ያልተቀበልናቸው - በውበት ሳሎን ውስጥ ክፍል ፩ (1) - ደራሲ እና ተራኪ እንዳለጌታ ከበደ
Sheger FM 102.1 Radio · 14K views

መዓዛ ብሩ እና ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ያደረጉት አዝናኝ ጨዋታ ክፍል 1
Ethiopian View · 19K views

አለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ) እግዚአብሔር ለዚህች አለም ግድ የሚሰጠው ቢሆን ኖሮ ....
waliabooks ዋልያ መጻሕፍት · 163K views

ይህንን ሁሉ መከራ እንዴት…? “የሁለት ልጆቼን አባት፣ ሌሊት ተነሥቼ በመጥረቢያ ልገድለው ተዘጋጅቼ… ከዚያ ልጄ አስጣለኝ!” (ቆይታ ከትእግስት ሙሉጌታ ጋር)
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 54K views

"ልጄን አ.አ ዩኒቨርስቲ ከምልከው ጎጃም ገበሬዎችጋ ብልከው ይቀለኛል!" ዘነበ ወላ ክፍል - 1 #endalegetakebede #zenebewola #book
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 37K views

Endalegeta Kebede With Meaza Birru Week One Part 1መዓዛ ብሩ ከደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ጋር
Sheger FM 102.1 Radio · 6.6K views

``ግጥም፣ ገጣሚነትና ደበበ ሠይፉ!`` በበድሉ ዋቅጅራ (ዶክተር) #endalegetakebede #ethiopia #poetry #zagolbookbank
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 13K views

መጽሐፈ ሄኖክ:- በዓለም ላይ እጅግ አነጋጋሪው መጽሐፍ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #books
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 72K views

ከሰማይ የወደቁ መላእክት እና ምድራውያኑ ሴቶች… በመጽሐፈ ሄኖክ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 153K views

"ብሔራዊ መግባባት እና እርቅ ያስፈልጋል" | የምሁራን ሙሉ ውይይት
Ethiopian View · 11K views

ከኢትዮጵያዊነት ጋር ትንቅንቅ የገቡት ወ/ሮ ፈትለወርቅና ጄነራል ተፈራ ማሞ | የፕሪቶሪያን ስምምነት እንደ ጊዜ መግዣ | Dr Dagnachew | Ethiopia
Andafta · 76K views

ባንዲራ ሳይኖረኝ እንዳልሞት! (ቆይታ ከቫርትኬዝ ናልባንዲያን ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktok #zagolbookbank
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ · 27K views

ሜዳ ትረካ:- "አብዮቱና ትዝታዬ"|ሙሉ መጽሀፍ ትረካ 1/4|ደራሲ፡-ሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ · 49K views

የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 1 Abera Lema about Bealu Girma
Ethiopian View · 27K views

John Mearsheimer: US Pullback, Alliance Breakdown and Wars
Glenn Diesen · 273K views

የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 4 Abera Lema about Bealu Girma
Ethiopian View · 19K views

የቺሊ ፕሬዝደንቶች ስለነበሩት ኮምኒስቱ ሳልቫዶር አሊንዴ እና አምባገነኑ ጄኔራል አውግስቶ ፒኖቼ ታሪክ
Ethiopian View · 29K views