Ads skipped

ትረካ ፡ የድመት ስህተት - ሀዲስ አለማየሁ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025

64K views · Jun 12, 2025 · Entertainment

Comments · 76

• @tirekatube · 1 year ago · pinned

መግቢያው ትንሽ ረዘም ካለባችሁ በቀጥታ ወደታሪኮቹ ለማለፍ እነዚህን የሰአት እልባቶች ተጠቀሙ 👇
04:42 የድመት ስህተት
23:59 ክፉን ከወደደ የጠላ ነገደ
47:05 ዞሮ ዞሮ ፣ አለም ለዝንጀሮ

30

• @meazafantaye2888 · 8 months ago

በኢትዮጵያዊያን ዘንድ እየተዳከመ የመጣውን መጽሐፍት የማንባብ ችግር መፍትሄ ለመስጠት የሚረዳ የትረካ ዝግጅት በማድረጋችሁ ልትመሰገኑ ይገባል።  በርቱ ቀጥሉበት።

3

• @grmbyn1 · 1 year ago

❤🎉አድማስ እንደሁልጊዜው ከትረካው አስቀድመህ ስለደራሲው ወይም ስለፅሁፉ የምትሰጠንን አጭር ማብራሪያ አደንቃለሁ በዚሁ ቀጥል🎉❤

2

• @shalom744 · 1 year ago

Memory of the stories from this book is fresh. Our mother used to read it for us

5

• @MichaelB33 · 1 year ago

ሰላም ለሁላችን፣
እናመሰግናለን።
በርታ!

2

• @melbek1020 · 6 months ago

All of them because they are a reminder between hate and love

• @NegusaTase · 8 days ago

ሶስቱም ወድጃቸዋለሁ❤

• @ababonga1 · 1 year ago

በቅድሚያ ላመሥግን አድማሥ።መግቢያህ (ኢንትሮህ) እዚህ ብቻ ሳይሆን ሌላ ቦታም ያደረካቸውን ምሰሥጋና ብቻ ሳይሆን ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው።የአተራረክ ለዛህም በጣም እየተሻሻለ አሥተውያለሁ።ለኔ መሥሎኛል።ከነ ወጋየሁ፣ ሐይማኖት ዓለሙ፣ ደጀኔ ጥላሁን፣ ፍቃዱ ተ/ማሪያም ፣ አርቲሥት ኪሮሥና አበበ ባልቻ ባልተናነሰ በተመሥጦ እንድሰማህ እያሥገደድከኝ ነው።ምርጫዎችህንም ወዳቸዋለሁ። በርታ! ብቻ የደራሲዎቹኑም ሆነ ወራሾቻቸውን በጎ ፈቃድ አግኝተህ እንደምታደርገው  ተሥፋ አደርጋለሁ።
በመጨረሻም ወደ ጥያቄህ ሥመጣ የአይጦቹና የድመቶቹ የሁሌም ምርጤ ነው።እደተረት ብቻ አላየውም! በተለይ ብዙ የዞረባቸውና የጂኦ ፖለቲካው ጥልፍልፍ ዘንድሮም ያልገባቸው ዜጎቻችን ደጋግመው ቢሰሙት ደሥ ይለኛል።
ድሮ ያነበብኳቸውና የዘነጋዋቸዉን መፅሃፍቶች የዲሲ ቀለበት መንገድ ትራፊክ ወጥሮ ኮተተተት በሚያደርገኝ ግዜ ጭምር ዘና ብዬ እንድሰማቸውና ጭልጥ ብዬ በትዝታ በመንጎድ እንዳሥታውሳቸው  ሥለምሆን ምሥጋናዬ የየለት ነው።

5

• @AnaniAnu · 1 year ago

እዴት አደምወድክ ብዙነገሬን ምረሳው ትረካዎችህን ስሠማነው

3

• @henokworku1258 · 1 year ago

አንተ ጎበዝ ነህ 👌መፅሐፍት መምረጥ ታውቅበታለህ መተረክም ፀጋህ ነው👌ቃል የለኝም በእውነት!!ተባረክልኝ ወንድሜ🙏🙏❤🙏🙏

6

• @liverpoolfan4368 · 1 year ago

Welcome Bro ❤❤❤🎉🎉🎉

2

• @genetyitayew · 1 year ago

🥰🥰🥰 wendimen like bemadregi jemrulet please🙏

1

Up next

LIVE

ትረካ ፡ ያዲሳባ ልጆች - ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል - አስኮ ጌታሁን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023 #tereka

ትረካ - Tireka Tube · 50K views

LIVE

ግሩም ትረካ - ሰውዬው እና ሴትየዋ፣ ቀጠሮ፣ ማሳሰቢያው፣ ቆጠራው፣ ዓመለ ሸጋው፣ የምሳ ግብዣው፣ አይታክቴ፣ ብጉንጅ፣ መዥገሮቹ

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 112K views

LIVE

ትረካ ፡ ማክሲምካ - ኮንስታንቲን ስታኒዩኮቪች - የመርከበኞች ታሪክ

ትረካ - Tireka Tube · 32K views

LIVE

⭕️ለምንም ነገር ከመጠን በላይ አትጓጓ! |🔥ወደ ገሀነም የሚወስደው መንገድ በቅንነት እና በየዋህነት የተገነባ ነው! | #ሰበዝ |✍️ ከዶ.ር አለማየሁ ዋሴ

Radio Addis · 109K views

LIVE

Did We Fall for Satan’s Three Temptations?

ልከኛ | likegna podcast · 668 views

LIVE

ትረካ ፡ አምጰርጵር ፣ ቅልጣን ፣ ጋኔን - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025

ትረካ - Tireka Tube · 44K views

LIVE

ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 163K views

LIVE

ትረካ - ጋሽ ስብሃትን እንደማውቀው | እንዳለጌታ ከበደ | #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 46K views

LIVE

ሞገደኛው ነውጤ፤ ያኔ በኢትዮጵያ ሬድዮ ስናደምጠው እንደዚህ ነበር፡፡

Reyot · 448K views

LIVE

Girum Tereka - ግሩም ትረካ - ክሊዮፓትራ ማነች ? ተጻፈ፣ በከበደ ሚካኤል - ትረካ፣ በግሩም ተበጀ Cleopatra@girumtereka

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 183K views

LIVE

ትረካ ፡ ሼርሎክ ሆልምስ - ባለሳይክሏ ልጃገረድ - አርተር ኮናን ዶይል - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka @Tireka2

ትረካ - Tireka Tube · 41K views

LIVE

ትረካ ፡ መርከበኛው ሲንባድ - 1001 ሌሊቶች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka @Tireka2

ትረካ - Tireka Tube · 160K views

LIVE

Ethiopia መስከረም 22/2019 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum | #habeshamereja

Habesha Mereja · 6.8K views

LIVE

Sheger FM Terek - የህሊና ደውል ሙሉ ትረካ - በፍቃዱ ተክለማሪያም ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ |

ያልተነበቡ ገጾች · 40K views

LIVE

ትረካ - የመንግስቱ ኃ/ማርያም ትረካዎችና ያልተሰሙ ሚስጥሮች ከዚምባቡዌ | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #ethiopianews

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት · 51K views

LIVE

🟢 ሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ዑራኤል 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር 🔴 መስከረም 22- 2019 ዓ.ም Kidus Urael - Full Story @ahadumedia21

Ahadu Media · 4.9K views

LIVE

🔴#ትረካ ~ ሕመም ነው መድኀኒት? ~ አድኃኖም ምትኩ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #Radioaddis

Radio Addis · 19K views

LIVE

📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] II ሰው እንደ ሃሣቡ audio books full-length 🎧 📖 @tedeltubeethiopia

TEDEL TUBE · 152K views

LIVE

ትረካ ፡ ሳይላክ የቀረ ደብዳቤ - ቫለሪይ አሲፖቭ

ትረካ - Tireka Tube · 21K views

LIVE

ትረካ : ጥበበኛው ሠላይ ክፍል 1

Maka Tireka ማካ ትረካ · 9.2K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.