Yo Mariyos -ባህር ዳር (BAHIR DAR)-New Ethiopian Music 2026-ዮ’ማሪዮስ- (Official Video) #Bahirdar#Yomariyos
2.2M views · Sep 18, 2026 · Music
Comments · 3K
@YoMariyos · 12 days ago · pinned
አለን ወይ በሉ አለን😁
4.3K
@Fenet_yozi · 11 days ago
አያያዝክ ያሰፈራል . ምንም እየሳትክ አይደለም ባህልን በዚህ ደረጃ ከhip hop ጋር መደባለቅ is another level.
599
@MukterAbdulaziz · 10 days ago
I'm Oromo ❤️🤟 I love Amhara people <br>One Love and Respect Ethiopia👑🦁💪
262
@የኛዜማlyrics · 12 days ago (edited)
አንደኛ <br>እቺ ዘፈን ለመስማት እንደኔ በጣም የጓጓው ካለ like 👌
661
@adeytvethiopia · 12 days ago
ጥንቅቅ ያለ ሥራ ብቻም ሳይሆን ባሕልን ከዘመናዊ ሥልት ጋር እንዴት ማጣጣም እንደሚቻል የሚያስተምር፣ ደረጃዉን የጠበቀ ድንቅ ሥራ ነው። በርታ የጎጃሙ ራፐር ዮ!
257
@MussieShewit-y4e · 3 days ago
I am Eritrean🇪🇷. But I love Amharic people, their culture, music
19
@Haftom_MK · 11 days ago
ኩሩ ህዝብ ፈትፍቶ አጉራሽ ደግ ማህበረሰብ 💚💛❤ የመቐለ ልጅ ነኝ 2011 ዓ.ም የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ነበርኩ ባህርዳር የ5 ዓመት ቤቴ ምንም ሳይጎልብኝ አንቀባርራ ያስተማረቺኝ። ሀገራችን ሰላም ሆኖልን ሁሌም የአመት እረፍቴን ባህርዳር ላይ ማሳለፍ ያድርገኝ። ምችት ይበልሽ ዉቢቷ ባህርዳር✌️
155
@hy2112-hy · 9 days ago
ምርጥ ስራ bro ወንድምህ ነኝ ከ ኦሮሚያ በቃ ለ ኢሬቻ ይቀወጥበታል
146
@JembaruAsefa · 11 days ago
በዚህ ሙዚቃ የተረዳሁት ነገር ባህልህን ሳትለቅ መዘመን እንዴት እንደሚቻል ነዉ ዮማርዮስ አመሰግናለሁ
25
@michealbekele3505 · 12 days ago
አረ በማርያም ይሄ እኮ ያበደ አማርኛ ዘፈን ነው ከዘር ጋ ምናምን አታነካኩት ጀግና አርቲስት ነው አርፎ ይስራበት 🥰🥰🥰🙏🙏🙏much respect bro
124
@hirutgetnet4 · 12 days ago
እናመሰግናለን🙏 ማንኛውም ሰው ስለተወለደበት ከተማ እና ስለሚኖርበት ከተማ ሲዘፈን ደስ እንደሚለው እኔም ስለባህርዳር ሲዘፈን በጣም ደስ አለኝ እንዲህ ደግሞ ጥንቅቅ ያለ የሚያምር ቪድዮ ስለሰራህ በጣም ደስ ይላል 🌴🌴ባሕር ዳር🌴🌴
73
@ማርያም-ኰ7ጸ · 11 days ago
የራያ ልጅ ነኝ በኢትዮጵያውነቴ አልደራደርም ስለዝህ ጎጃሜም ጭምር ነኝ ይሀ ማንነቴ ደሞ ማንንም ልነጥቀኝ አይችልም እና ነዘረኝ ነው ምላቹ ከዝህ የበለጠ ከፍ ትበል አገሬ❤❤
10
Up next

Hailu Amerga & Dawit Tsige - Keteraraw mado ( Concert Video ) ኃይሉ አመርጋ' ና ዳዊት ፅጌ ከተራራው ማዶ
Hailu Amerga · 6.7M views

Ethiopian Music : Yo Marios ዮ ማሪዮስ (ድግስ ነው) - New Ethiopian Music 2026(Official Video)
Minew Shewa Tube and Yo Mariyos · 9.1M views

ጉራማይሌ ጌጡ - አስቴር አወቀ |Aster Aweke - Guramayle Getu |Ethiopian Old Music AI Cover
Ethiopian - Ai ሙዚቃ · 1.7K views

የውቢቷ ባህር ዳር ልጅ ነኝ..እናቴ ናት ገጠር ግባ ያለቺኝ //መቅዲ show// ከድምፃዊ ዮ ማርዩስ ጋር /በአባይ ቲቪ
መቅዲዬ ሚዲያ (Mekdiye media ) · 290K views

Medhanit Tamirat (Sorit) - Zafu | ዛፉ - መድኃኒት ታምራት (ሶሪት) | New Ethiopian Music 2026-(Official Video)
Marda Multimedia / ማርዳ መልቲሚዲያ · 835K views

🛑ተለቀቀ ተጠባቂው ሙዚቃ Dagne Wale Ere Hagere ኧረ ሀገሬ New Ethiopian Music 2026 official Lyrics Video
ሐቅ ዞን · 48K views

TEDDY AFRO - ጽዮን ሙሽራዬ -Tsion Mushraye | Track 6 (Official Lyrics Video)
Teddy Afro · 15M views

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 5.5K views

Ethiopian Music : Sami Dan (Birr Indaygezash) ሳሚ ዳን (ብር እንዳይገዛሽ) - Ethiopian Music (Official Audio)
Ras Promotion · 6.1M views

JA ማሩ ነኝ ከደሴ (Maru negn ke dessie) new Ethiopian music 2026
Bling TV and media · 3M views

Amanuel Yemane - Gezana | አማኑኤል የማነ | ገዛና | New Ethiopian Tigrigna Music 2026 (Official Video)
Nahom Records Inc and Nahom Multimedia · 469K views

ወዳጅ ወጥቶልኝ አያዉቅም.. የማይመለከተዉን የሚፈተፍት ሰዉ አልወድም፣...ተወዳጇ መሰሉ ፋንታሁን| Seifu on EBS
Seifu ON EBS · 325K views

Balageru 3
oberhanu · 950K views

Dagne Wale - Ere Hagere | ኧረ ሀገሬ - New Ethiopian Music 2026 ( official Lyrics Video )
Dagne Walle · 1.3M views

Hana Girma - NGEZAKA | ሃና ግርማ - ንገዛኻ - New Ethiopian Tigrigna Music 2026 (Official Video)
Hana Girma · 4.4M views

ኃይሉ አመርጋ ና ዳዊት ፅጌ - ከተራራው ማዶ | Hailu Amerga & Dawit Tsige - Keteraraw Mado (Lyric Video) concert
Qignit musicgold · 294K views

TEDDY AFRO - ስምምነን (ጉሬጌ) - Sememene (GuReggae) | Track 5 (Official Lyrics Video)
Teddy Afro · 25M views

Seber Bel
Endashaw Shume - Topic · 122K views

በየዓመቱ አብነት አጎናፍር ቤት ክትፎ ይበላል የዚህ አመትን ልጋብዛችሁ | አቻሬ ሚዲያ | #ethiopia #ethiopianmusic #habesha
Achare Media · 39K views

ጆኒ ራጋ - Pick It Up (Official Music Video)
Jonny Ragga · 1.7M views

Jinenu
Behon Zewdie - Topic · 45K views

Tadele Gemechu -Utubaa-(Official Video 2026)
Tadele Gemechu · 7.7M views

JA MARU - አሜሪካ | America | Ethiopian New Music Video 2026 (Official Music Video)
Ja Maru and 3 more · 945K views

TEDDY AFRO - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)
Teddy Afro · 36M views

Mesay Tefera - Akale | አካሌ - (Concert Video - New Ethiopian Music 2026(
Mesay Tefera · 253K views

Ethiopian Music: Anteneh Tesfaye አንተነህ ተስፋዬ (ወዲህ በል) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
Minew Shewa Tube · 8.5M views