✅ በደስታዬ ቀን የገጠር ልጆችን ሰብስቤ፣ የወሎ ድንቅ ሃብት ወደሆነው ስፍራ ሽርሽር ወሰድኳቸው ❤ እቅዴ ተሳካ💪 #wollo @Tossatube.
70K views · Aug 31, 2024 · Entertainment
Comments · 1.1K
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ · 2 years ago
ጀማልየ ግን በመሀል በመሀል የምታስገባውን ሙዚቃ ብትውልን የምትሉ ላይክ አንድ የሠማሁት ሙዚቃ የመሀመድ አወል ነሺዳ የሚያወጣው የሞተው ነው አላህ ይረሀመው አጥፉለት😢 😢😢 ብቻውንም ብናይ ደስተኛ ነን እሽ
178
@EyerusalamGatahun-1721 · 2 years ago
ቆይ ግን ይህ ወንድማችን በጣም መልካም ስራዎችን ነዉ እያቀረበልን ያለዉ እይታዉ ግን ዝቅተኛ ነዉ ምነዉ ወገን ስንቶችን አበረታተን የለ ኑ እናበረታታዉ
98
@AlemnshYouTube · 2 years ago
የት ናችሁ የኛወቹ ወለየወች አበርታቱት ቡታጂራ ሂዳችሁ የማንንም ትርኪ ምርኪ ከምታፈምሱ ላይክ አርጉ እዩለት 😣😣
74
@yaredassefayimer2148 · 2 years ago
ውዱ ጀማል ኢትዮጵያ ስመጣ ላገኛቸው ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ። እኔም ስመጣ ጎበዝ ተማሪዎችን መሸለም እፈልጋለሁ። ተባረክ ❤
45
@AsAs-yu5hy · 2 years ago
ተው የገጠር ልጃች እዲላችሁ ተጠቀሙበት ወላሕ ይህን ሰለ ገጠር ልጃች ማንነት የሚተርከ ልጀ አላህ ሰለሠጠን ማመሰገን አለብን ማበረታታት አለብን ተነሱ እንነሳ
31
@hadeyajamal-cf3ce · 2 years ago
ይሄ ሚድያ 300መቶ ሺ እራሱ ሲያሰውነው የውነት የሚያቀርባቸው በጣምለዛያለው ትዝታነው❤❤❤
21
@zedahmed9371 · 2 years ago
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😮ግጩኝማ ላይክ አምሮኝ ነው
62
@tube-ot5cp · 2 years ago
ወሎየወች ፕራንክና ድራማወችን ታደምቃላቹ እዚ ወገን የሚረዳ ቻናል ተመልካች የለውም ቱ አዘንኩ
30
@AdelAlali-d9q · 1 year ago
መልካምስራነዉእየሠራህ,,የለኸዉወንድሜበርታልን<br>እድሜናጤናከነቤተሠቦችህ
1
@dichagena3726 · 2 years ago
ይሄ ልጅ እጅግ ምግባረ ጥሩና ሀገሩን ና አካባቢውን የሚወድ ውን ልብ ያለው ወንድማችን ነው።እናትና አባቱም ደስ ይላሉ።እባካችሁ ሌላው ቢቀር ሰብስክራይብ እናድርግና እንርዳው።
13
@YH-su7os · 7 months ago
ድንገት ነው ይህንን ቻናል ያገኘሁት በእውነት በጣም ደስ ይላል በጎ ሰው ነህ ። በዚሁ ቀጥል
@ፋፊ-ዘ3ጨ · 2 years ago
እይታ የለውም ይሄን መልካም ልጅ መበርታት አለበት ላይክ ሼር በማድርግ እናሳድገው ጀማልዬ መልካም ልጅ በርታ እተዝናናሁ ነው የጨርስኩት ድስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
9
Up next

✅ በማራኪዋ የገጠር መንደር የቤተሰቦቼ ውሎ❤ መስከረምና የገጠር ውበት በወሎ ደሴ ዙሪያ ❤ #ruralvillage #villagelife
Tossa tube · 14K views

✅ በማስታወቂያ ስራ ተወዳጅ የሆኑት አርሶ አደር ጥንዶች ❤ ደቡብ ወሎ ተሁለደሬ የሚገኘውን ሎጎ ሀይቅን አስጎበኘሗቸው ! #wollo #ethiopia
Tossa tube · 110K views

ልጄን ነዳት አዲስ ሙሉ ፊልም(Lijen Nedat) New Full Length Ethiopian Movie 2025
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ) · 44K views

أذكار الصباح - راحة نفسية لا توصف بصوت القارئ علاء عقل | Morning Athkar - Dzkir Pagi by Alaa Aql
نور المصطفى | Holy Quran · 13K views

ወርልድ ቪዥን በደሃና ወረዳ የሰራቸው ስራዎች
ደሃና ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን · 47 views

ከባባድ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ብዙዎቻችንን እያስገረመን ያለዉ ወጣት ።("In 20 years, I will be known in the world")
Addis Malden · 207 views

ጉዞ ወደ ቤተ አማሓራ እምብርት ደሴ ወሎ/መንገድ ላይ ምን አጋጠመኝ? #abelbirhanu #jahnny #አቤል_የወይኗ_ልጅ
TY2 · 8.4K views

✅የቤተሰቤን መርዶ ወደ ሰማሁበት አርጎባ ተጓዝኩ 😭 የገጠመኝ ነገር እጅግ ያሳዝናል። #news #አርጎባ #wollo
Tossa tube · 20K views

✅ ከጀግናዋ የገጠር እናት ጋር በቦሩ ሜዳ የነበረኝ አስገራሚ ውሎ ❤ A day with an Ethiopian woman! #wollo #dessie
Tossa tube · 59K views

አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset
Amleset Muchie · 888K views

When they Put Young Mike Tyson against The Smash Machine
Boxing Game · 4.1M views

Surah Al-Mulk سورة الملك | Calm Your Soul with Majestic Quran Recitation | Noble Reciters
Noble Reciters · 33K views

✅ ደሴ ላይ ሆናችሁ ኮምቦልቻን ቁልቁል የምታዩበት ድንቅ ስፍራ ! ወሎ ዙሪያው ገደል ። @tossa tube #wollo
Tossa tube · 47K views

✅ የአዲስ አበባን ጉድ አገሬ ገብቼ እስከማወጋ ቸኩያለሁ። የገጣሚው አርሶ አደር የአዲስ አበባ ጉብኝት ወጎች🤣 #tossatube #wollo #ethiopia
Tossa tube · 22K views

ሀይቅ እስጢፋኖስ ቤተ አምሓራ ውሎ ውስጥ ያለ ምድራዊ ገነት/ ይሄን አልጠበቅኩም‼️
TY2 · 17K views

LISTEN BEFORE SLEEPING 🌙 NIGHT DUAS & ADHKAR أذكار النوم FOR RIZQ, PROTECTION, PEACE & BARAKAH
La ilaha illallah Tv · 25K views

//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide · 286K views

ኣብ መቐለ ኣብ እንዳ ጎሓፍ ዝተደርበየት ህፃን፡ ውሽጣዊ ዛንታ እታ ኣደ!
Ethio View Media · 1K views

✅ ጎንደር አርማጭሆ፣ በለምለሟ የገጠር መንደር ❤ ከእምዬ ጓዳ ከታታሪዋ እናት ጋር #ጎንደር #Gonder #rurallife #village
Tossa tube · 76K views

አሁናዊ ልዩ መረጃ 20/01/19 | salis
salis · 40K views