EMS Eletawi ከሚዲያ የተሰወሩ ደባዎች Tue 24 Nov 2026
29K views · Nov 24, 2026 · Travel & Events
Comments · 11
@demerehimariam7451 · 3 hours ago
ፋሲል , ወንድማገኝ ፦አይሲሲ ለደሀ አገሮች እርስ በእርሳቸው ለሚገዳደሉ ከዚያም እየተላለፉ የሚሰጣጡባቸው ፍርድ ቤት እንጂ? ነተኛሁም ሆነ ፑቲን በሰላሙ ግዜም ቢሆን ኢሮፓም ሆነ አሜሪካ የመምጣት ልምድና ግዜ የላቸውም ! ይልቁነስ እራሳችን በራሳችን ነጻ የምንወጣበትን መንገድ መፈለግና መጠናከር ትግላችንን መግፋት ላይ ብትሰሩ ጥሩ ነው፣ የሱዳኑ አልበሽር ቢታሰር ሱዳን ነቺ የፈረሰችው ፣ ከሂግ ፍትህ ከመጠበቅ እራስን አጠናክሮ ለውጤት መብቃት ።
1
@werkemelese7492 · 10 hours ago
ኦሮማዉ መቸም አይቀናዉ ገዳይ ኦሮማ አሸባሪ ነዉ ድል❤ ለሞላዉ አማራ ❤❤ፋኖ❤ ፋኖ❤❤
1
@seleshimengesha3161 · 9 hours ago
Thank you Facil and Wendemagegne
@Awash-f3n · 8 hours ago
ዝም ብዬ ሳየው ይህንን ዘመን
አለማወቅ በልጦ አየሁ ማወቅን
አለማየት በልጦ አየሁ ማየትን
አለመስማት በልጦ አየሁ መስማትን
ደቡብ ኦሞ አካባቢ ያሉ አስራ ስድስት ብሔረሰቦች ስለ ድንበር አያውቁ፣ስለ ሐገር አያውቁ፣ስለ ገንዘብ አያውቁ ፣ስለ ልብስ አያውቁ አለማቸው ሰፈራቸው ይጨፈራል ደስታ ነው።የሰሜኑ የምስራቁ የመካከለኛው ሕዝብ አእምሮ ግን ጦዟል።
ለወቀሳ UAE ብቻ መወቀሷ በብዛት መቅረቧ ትክክል አይመስለኝም ።Pp ከጀርባው ከUAE ባልተናነሰ እስራኤል አለች ግን መናገር ይፈራል።
ሩሲያና የትራምፕ አስተዳደር አሉ።
አጠቃላይ ማዕቀፉን ከማየት ይልቅ በአርሲ የሞቱት ወለጋ ከሞቱት የሕይወት ዋጋቸው ይመስል በተናጠል ሲነገር ይገርማል ።የጃሬ ካምፕ ሟቾች ተረስተዋል።ግን ሁሉም አማራ ነው።
ፓትርያርኩ በትግራይ የደረሠውን በተናገሩት ከየአቅጣጫው ውግዘት ነበረ።ዛሬ ለምን ሲባሉ ይገርማል ።
አቡነ ጴጥሮስ ሲገደሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሠልፍ ወጥቶ ተመልክቶ እየሱስ ሲሰቀል ስቀለው ሲባል እንደነበረው ግደለው እያለ ሲጮህ ሲጨፍር ነበረ።
ሲሰግድላቸው የነበሩትን አጼ ኃይለ -ስላሴ በቮልስ ሲሄዱ ሌባ፣ሌባ እያለ ሲጮህ ነበረ።
ስልሳ የኃይለ-ስላሴ ባለስልጣናትን ደርግ አብዮታዊ ርምጃ ወሰድኩ ሲል ቆራጡ ይል ነበረ።
የአቡነ ጴጥሮስ የሚያስቀው ግደለው ብሎ እንዳልጨፈረ ለባቡር ግንባታ ዋሻ ሲሰራ ለጊዜው ሲነሳ ለምን ብሎ ተቃወመ ።ሌላ ሕዝብ አልመጣም ያው ነው።
በሰላም እንዳላኖሩት ሕውሐቶች ይጥፉ አለ።እነ ስዩም መስፍን አባይ ፀሐዬ ሲገደሉ ምንም አልመሠለውም።የልጅ እያሱ አስክሬን የት ነው ብሎ ሳይጠይቅ የአጼ ኃይለ ስላሴ ቀብር እንደገና ይፈጸም ይላል።
የአጼ ዮሐንስ ለእንግሊዝ ብለው የሱዳን የነፃነት ታጋዮችን ከጀርባ ወግተው የተማረኩ የእንግሊዝ ምርኮኛ ተዋጊዎችን ማስለቀቃቸውንና በምጽዋ ለእንግሊዝ ማስረከባቸውን ትክክል አይደለም ሳይል ለበቀል የመጡትን ሱዳኖች የድርቡሽ ወረራ ብሎ ኤሊቱ ሲሰብክ ታገኘዋለህ።
የእንግሊዝን የጄኔራል ናፒየርን ወታደሮች የመልዐክት ወገኖች መጡ እያለ የሰበከ ሕዝቡ እንዲሰግድላቸው ያደረገ ቅርስ ጭነው ሲወስዱ የተባበረ ለአጼ ቴዎድሮስ እንኳን ፍታት አድርጎ ያልቀበረ የሐይማኖት ተወካዮች አባቶች አልልም እናቶች ባለመኖራቸው ቀበረነዋል ብለው መዋሸታቸው ሳይበቃ የቴዎድሮስ ጸጉር መጣ ብለው ሲደሰቱ ምንም ሳይዋጋ የፈረጠጠ ዛሬ ለቴዎድሮስ ሲዘፍን ፣በደብረ ታቦር በጎንደር ሐውልት አቁሞ ስታይ ምናለ ቴዎድሮስ ቀና ብሎ ባዬ ትላለህ ።
የራስ ጉግሳ ወሌን ጭንቅላት ራስ ሙልጌታ ቡሊ ቆርጠው አዲስ አበባ አምጥተው በስብሰባ መሐል በንጉሱ እና በተሰብሳቢው ፊት ወረወሩት ኃይለ ስላሴ ወይም ተፈሪ መኮንንም የራስ ጉግሳ ወሌን ጭንቅላት በድንገት በተኙበት ንግስት ዘውዲቱ ምኒልክ የባላቸውን የራስ ጉግሳ ወሌን ጭንቅላት አቀረቡ ይህ ዘግናኝ ነው።ዛሬ የሚኪያስ ቸርነት ሞት ለምን በፌስቡክ ባለቤቷ ሳትሰማ ሲል ታገኘዋለህ።
1
@SamiGet-w2t · 9 hours ago
ተስፋ እንደቆረጣችሁ ያስታውቃል ሰውየው ግራ ሲያጋባችሁ ኢንተርፖል ምናምን ትላላችሁ
1
@HassannHfuygf · 4 hours ago
Selam belnal emsoch
@asterseyfu8199 · 9 hours ago
Selam le Etiopía
@algawolday1541 · 9 hours ago

@Ahmerahmed-z5q · 9 hours ago
ምነው በሞያለ እየተፈፀመ ላለው ወረራ ሽፋን እየሰጣችሁ አይደለም
@werkemelese7492 · 10 hours ago
በርቱ❤❤በርቱ ❤❤በርቱ ❤❤❤❤
Up next

//የቤተሰብ መገናኘት// ከ3 ዓመታት ቆይታ በኋላ የ DNA ውጤት ተከፈተ!... //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide · 426K views

"ላገባ ነው!"| እሷን ሳጣ ተሰብሬአለሁ እኔ እኔን አይደለሁም ፤ እሷ የልጀነቴ ናት! | ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment · 390K views

የኅዳር 15፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦
BBC News አማርኛ · 29K views

ምስ ወሃቢ ቃል ሓይሊ ሰላም ትግራይ ኮሎኔል ሰሎሞን ሃይለማርያም ዝተኻየደ ፍሉይ ቃለ-መሕትት | BBC NEWS ትግርኛ
BBC News ትግርኛ · 90K views

Red Sea Power Play: Ethiopia & UAE vs. Egypt & Saudi Arabia | S3E5 UME Dinka
Scholars Unravel Middle East · 20K views

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Nov 24/25, 2026
Hiber Radio Official · 5.4K views

EMS - ሰበር መረጃዎች-ቀጥታ! Tue 24 Nov 2026
EMS (Ethiopian Media Services) · 89K views

🔴 LIVE || ደማቅ ጉባኤ || ከእንጦጦ ኪዳነ ምሕረት #የገና_ጾም || ህዳር 16, 2019 ዓ.ም || Morning Blessing at Kidane Mihret
Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ · 285 views

Anchor Media እኔም ለወገኔ፥ እኔም ለሀገሬ - ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት
Anchor Media · 7.2K views

Ethiopia: የአቡነ አብርሃም እና ጠ/ሚ አብይ ፍጥጫ | PM Abiy - Addis Daily
Addis Daily አዲስ ደይሊ · 239K views

በአይኔ ለሰይጣን ሲሸጡ አይቻለሁ ..ከአለም ዝነኞች ጀርባ ብዙ ጉድ አለ ... በኛስ ሀገር አስደናቂዋ ጥበበኛዋ ቻቺ አደራ ጨርሱት //መቅዲ show //
መቅዲዬ ሚዲያ (Mekdiye media ) · 819K views

በኔ የደረሰ ከባድ ችግር በማንም አይድረስ! አርቲስት አሰፉ ደባልቄ "የኛሰው በአሜሪካ"
Chebe Media · 83K views

✅ በንብ ከበርቴ የሆነው የጎጃም ገበሬ ! ንፁህ ማር ከጎጃም ምድር ❤ #gojjam #rurallife #bee
Tossa tube · 42K views

ሴቶች የነገሱባት ምድር! | Life in Orango!
𝐀𝐛𝐲𝐬𝐬𝐢𝐧𝐢𝐚 𝐀𝐫𝐜𝐡𝐢𝐯𝐞𝐬 · 76K views

Footage shows prisoner boasting about fatal attack on Ian Huntley
ITV News · 89K views

“በእሳት እየተጫወትን ነው” ፓሰተር ቸሬ ስለሚነሱበት ትችቶች ምላሽ ሰጠ | pastor Chere
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media · 42K views

Trump gives meandering, partisan speech at Thanksgiving turkey pardoning
The Independent · 2.6K views

BREAKING: አሁኑኑ ይህን ጉድ ይመልከቱ! የተደራጁ፣ በባርነት የሚያሰሩ፣ ካምፕ ያላቸው
DMN - Diaspora Media Network · 24K views

EMS Eletawi የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልእክት ለፋኖ ሃይሎች Mon 23 Nov 2026
EMS (Ethiopian Media Services) · 82K views

Anchor Media ህዳር15/2019 የዕለቱ ዋና ዋና መረጃዎች - የፋኖና TDF ወቅታዊ ሁኔታ - የሱዳን አማጺያን በመተማ እየሰፈሩ ነው - የኦሮሚያ ሰራዊት
Anchor Media · 146K views