Ads skipped

ባልሽ ወንድ ነው ወንዳወንድ? || ስሜቱን ካልተቆጣጠረ ትዳሩን አይቆጣጠርም ||Manyazewal Eshetu podcast Ep.122 || ABEL GIRMA

68K views · Aug 17, 2025 · Education

Comments · 233

  • @xereyakobgedlu8073 · 1 year ago

    ማኔ  በጣም አከብርሃለሁ ፀጋም የበዛልክ ሰው ነህ ግን አቤላ  መላዕክ ነው አድምጠው:: እግዚአብሔር በስራም ይባርካል በትዳርም ይባርካል ነገር ግን እግዚአብሔር በሬስቶራንት ከባረከው ሰው ይልቅ ወይም በጥበብ ከባረከው ሰው ይልቅ በትዳር የባረከው ሰው እጅግ ይበልጣል ምክንያቱ በትዳር ውስጥ  እናታችን ድንግል ማርያም ተገኝታለች  ለዓለም መዳን ምክንያት ሆናለች- አባታችን ቅዱስ ተክለ ህይማኖት- ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ - ቅድስት  አርሴማ - አባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ  - ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ - ቂርቆስ እየሉጣ-- እራሱ ክርስቶስ .. ሁሉ ያስገኝው አምላክ መጀመሪያ ያከበረው ትዳርን ነው :: ትዳርን የሚስተካከል ጥበብ የለም ምልኩስናም ቢሆን ትዳርም ቢሆን አገልግሎቱ ለእግዚአብሔር በመገዛት በፍርሃት ታቅቦ የሚኖርበት ቅድስና ነው:: ስለዚህም  ሃብት እውቀት ባለፀግነት ጥበብ ..... ከትዳር በታች የሆነ አንድ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው:: በምድር ስትኖር አለማግባት ሃጢያት ነው እስካልመኖኮስክ ድረስ::  ይህ የኔ  እስተያየት ነው::

    19

  • @bኢትዮጵያዊት · 1 year ago (edited)

    አቤት የልጁ እርጋታ 🙏

    14

  • @DemekechLemma · 1 year ago

    አቦ እንደ አንተ አይነት ወንድ ያብዛልን🙏🙏💪👍👍

    15

  • @wubeadane8411 · 1 year ago

    የልጁ እረጋታ ይገረማል

    14

  • @enditesfaye961 · 1 year ago

    እርጋታዉ confidence ሱ ይማርካል 💪

    10

  • @habtemichaeltewelde2469 · 1 year ago

    ትዳር እየፈራ ያለህ ስለተጎዳ ነው መስለኝ<br>ግን እግዛኣቢሄር ጠይቀህ ኣግባ

    13

  • @ቅዱስእማኑኤል · 1 year ago

    የሚገርም ሰው ሚስትህ እድለኛ ነች

    7

  • @Addistoday · 1 year ago

    ማኔ ትዳር ፈርቷል😂😂ያስታውቅበታል😂😂

    7

  • @BirhanuAnteneh-c5q · 1 year ago

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ማኔ በ የቪዲዮ ብዙ እራሴን እሚለዉጥ ነገር እየተማርኩ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

    18

  • @mesi6950 · 1 year ago

    ምን አይነት ግሩም የሆነ ውይይት ነው!

    5

  • @keralem · 1 year ago

    አቤት እንዲህም አይነት ሰው አለ ሄዋንህ ታድላለች &nbsp;ማኔም ጥሩ ጥሩ እንግዶችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን &nbsp;🙏🙏🙏

    2

  • @Bwrrlt · 1 year ago

    እንደአንተ አይነቱ ለልጆቹም ለሀገርም ለፈጣሪም የተመቸ ነው

    3

Up next

LIVE

የንጉሡ ሚስጢርና የኢትዮጵያ መመረጥ! || የእግዚአብሔር የማይሻር ቃል ኪዳን ||Manyazewal Eshetu Podcast||EP.220|| HELEN ZABILON

Manyazewal Eshetu · 62K views

LIVE

ወንድ ሁን |ጀንተል ያለ ባል ትፈልጋለች|ለ10 ብር ያልታመነ 10 ሺ ብር አይሰጠውም|Journey of Abel [email protected]#alivepodcast

ALIVE PODCAST · 136K views

LIVE

የነፍስን ቆሻሻ የሚያፀዳው ሀይል || ከአምላክ ጋር የሚያገናኘው እውቀት ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.94|| ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው

Manyazewal Eshetu · 134K views

LIVE

አነጋጋሪው የእረኛው የፍቅር ታሪክና መጨረሻው..! | Terefe Alganeh #marakiweg #lifestyle

Maraki Weg · 224K views

LIVE

ከፍ ያለ ህይወት _ አሸናፊ ታዬ _ ክፍል ሁለት _ Impact Seminar

Impact Seminars · 25K views

LIVE

ለ15 አመት ጫካ ውስጥ || ፍፁም የአእምሮ እረፍት || Abel Belay || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.50

Manyazewal Eshetu · 164K views

LIVE

የገዛሁትን ሊሞዚን እንኳን ሳልነዳው በትንሽ ስህተት ዋጋ ከፈልኩኝ #comedianeshetu #donkeytube #ያልፋል #dubai #sharjah

Donkey Tube · 158K views

LIVE

ስለ ትዳሯ ምስጥር ነገረችኝ: ትዳር ምቾች አይደለም: ሴቶች እንቢ ማለት ያለባቸው ቀይ መስመሮች #life #family #love #enattv

Enat Tv /እናት ቲቪ · 29K views

LIVE

አልጋ ውስጥ ? ድንገት ስነቃ ራሴን ያገኘሁት .... #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #josi #EAGLEPODCAST

BERHAN TUBE · 41K views

LIVE

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

ዲዲስቅልያ - Didisqlya · 256K views

LIVE

ስለወደቀው መልዓክ ያልተነገረን ታሪክ | የሴቶች መንፈሳዊ ሐይል | ተክሉ በአል| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 45

Manyazewal Eshetu · 137K views

LIVE

ዓለምን ያሰደመመው የብራናው መጽሐፌ ሔኖክ ጉድ || ለዘመናት የተሸሸጉት ታላላቅ ምስጢራት!! || Endalkachew

Man Media - የቀልብ ማረፊያ and Manyazewal Eshetu · 52K views

LIVE

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

Ahadu podcast · 159K views

LIVE

🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 222K views

LIVE

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ALIVE PODCAST and 2 more · 116K views

LIVE

ከአእምሮ እስር ቤት እና ከሃሳብ ጫጫታ የማምለጫ መንገዶች || አሁንን መኖር ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.149 || TedyNow

Manyazewal Eshetu · 57K views

LIVE

Megabe Hadis Eshetu

ETH ADDIS · 634K views

LIVE

ለመለወጥ ስታስቡ ይህን አድርጉ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | Manyazewal Eshetu # Dr. Rodas Taddese

KIBUR | ክቡር · 111K views

LIVE

ለአስራ አራት አመት አብጄ ነበር !!

ባርኮት ቲዩብ / barcot tube · 77K views

LIVE

ከዓለም የተደበቀው የኢትዮጵያ ምስጢር || ከ11ዱ ዳይሜንሽን ባሻገር ያለው 16ኛው ዳይሜንሽን||Manyazewal Eshetu podcast Ep183|| አላምርው

Manyazewal Eshetu · 63K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.