ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
232K views · Dec 13, 2024 · People & Blogs
Comments · 2.6K
@MahederNuru · 1 year ago · pinned
በዚህ ሰአት ምድረበዳየ ላይ ሁኜ ይሄን ምስክርነት ስሰማዉ እግዚአብሔር አላማ አለዉ 🤔እንድጨክን እንድበረታ ነዉ ሙሉዉን ስሰማዉ ኢየሱስን እያየሁት እየሞላኝ ፣እየነካኝ ፣እያቀፈኝ፣ነበረ ኦ አባባ ስምህ ይባረክ አጠገቤ ሁነህ ስላወራሃኝ አመሰግንሃለሁ ወደድኩህ እንደገና ።ማዘርየ ቃላት አጣሁ ለካ ጌታ በእደዚህም መንገድ ያሳልፋል🥺 🙆🏼♀️ተባረኩ ፀጋ ይብዛልዎት 🥺አሁን እየሰማሁ ጌታ ተናገረኝ ሲሉ አሳቀኝ ሲሉ በሰከንድ ተነክቼ እንደሞተ ሰዉ ወደኩ 😢ክብር “ለኢየሱስ “🙏🏼ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይክበር አሁን የማልፍበት ሁሉ መንገድ መገፋት፣መተዉ፣ መናቅ፣ሁሉ ነገ የምተርከዉ ነዉ ለካ 🥺ኢየሱስ ሊሰራን እና በሂወታችን የኢየሱስ ወንጌል እንዲገለጥ ነዉ😢እንደ አዲስ ምድረበዳየን ወደድኩት ኢየሱሴ ሁሌ አብሮኝ ስላለthank you holy spirt 🙏🏼በተለይ በማይመች መንገድ መከራ ዉስጥ የሳቁዋ ነገር በደንብ አዉቃታለሁ በጭንቅ ጊዜ ሰዉ ስንፈልግ ሰዎችን ከኛ አርቆ ብቻችን እሱን እንድናዉቀዉ ያስተምረናል።በእግዚአብሄር ህልዉና ዉስጥ ስንጠቀለል የመከራዉ ሃይል አይሰማንም።እግዚአብሔርን መስማት እና መቀመጥ ሂወታችን እየሰራ በኛም እየሰራ ዓለም በክርስቶስ ይጠቀለላል🙌 የእዚአብሄር ፍቅር ልዩ ነዉ😢ክብር ይሁንለት።<br>ሰማይ ትዩብ ተባረኩ 👏👏👉ጌታ ቢፈቅድ እኔም እመሰክራለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በኔ ሂወት የሰራዉ ከሐያት እስከ ማህደር ከዘፋኝነት እስከ ዘማሪነት ከተሳዳቢነት እስከ አደባባይ መስካሪ ኢየሱስ ክብሩን ይዉሰድ።ደሞ በተለያየ ምድረበዳ የምታልፉ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ በመጨረሻዉ ዘመን ማንነቱን ሊገልጥባችሁ እያስተማራችሁ ስለሆነ በርቱ በሁሉ አመስግኑ እንዳታጉረመርሙ ማጉረምረም ከህልዉናዉ ያርቃል ፣መንፈስን ያጠፋል እና አመስጋኝ ሁኑ ጌታ በምታልፉበት ሁሉ መንገድ አብሮአችሁ አለ ምክንያቱም አስቀድሞ ስለወደዳችሁ (1ኛ ዮሐንስ 4፣10 ድሉ የእናንተ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይሙላባችሁ።አሜን ጌታ ሊመጣ ነዉ ማራናታታ😢👏🙏🏼
384
@hreetabebe3979 · 1 year ago
ላለፉት 47 ዓመት ጌታን ስከተል ብዙ ምሥክርነት ሰምቼያለሁ፤ ነገር ግን እንዲህ ያለ ምስክርነት በሕይወቴ ሰምቼ አላውቅም! እርግጠኛ ነኝ እጅግ ብዙ ሰዎች በምሥክርነትሽ ጌታን ያገኛሉ።
209
@Temesgenmarkos0757 · 1 year ago (edited)
ጌታዬ ሆይ በፊትህ ሳልንበረከክ መድረክህ ላይ አልቆምም አንተ ስበክ እኔ ዶሮ ወጤን ሰርቼ በ32 ቁጥር አዉቶቢስ እንደምን ደርሼ የኮተቤን ዳገት ወጥቼ ደረስኩኝ በምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ ሆኜ እንደመጣዉ አንተ ታዉቃለህ እና አንተ ስበክ😭አቤት ጌታ ኢየሱስ በእንባ የተመለከትኩት ምስክርነት እማዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ የለመለመ ይሁን….
181
@mamed9004 · 1 year ago
ይህን ከባድ ታሪክ ሊረዳው የሚችለው እየሱስ የገባው አማኝ ብቻ ነው። <br>እርሶ የተባረኩ የእየሱስ ጀግና ኖት ❤❤ እረጅም እድሜ ከብዙ በረከት ጋር ይጨመርሎት ❗️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
63
@SaraGirma-wb2ek · 1 year ago
ትዳሬን ልፈታ ጫፍ ደርሻለሁ ግን ይሄንን ምስክርነት ስሰማ ደነገጥኩኝ እንዲም ይቻላል ጌታ ያስችላል 😢😢😢😢
111
@lelabelete7905 · 1 year ago
እንደዚህ አይነት ምስክርነት ስሰማ እራሴን አይቼ አዝናለሁ አሁን እኔም በጌታ ነኝ? እንድል ያደርገኛል። ጌታ ሆይ አንድ ጊዜ አስበኝ እንድኖርልህ እርዳኝ 😭😭😭
161
@sosinaaklog8395 · 1 year ago
በርሶ ምስክርነት የኔ መከራ ትንሽ ነው መፅናናቴ ሆነዋል ጌታ ይባርኮዎት
210
@zelalembanjaw9687 · 1 year ago
"፤ እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።" <br>(ወደ ዕብራውያን 12: 1-2) Etiye Fetile is one among 'እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን'
104
@AwtaruKebede · 1 year ago
መንፈሳዊ እናታችን እትዬ ፈትለ እወድሻለው ባአንቺ ያለው የፍቅር መንፈስ እስከ ዛሬ ልብ ይነካል
59
@mihretabadi9172 · 1 year ago
Whoa! What a remarkable woman. Her audacity is astonishing. She doesn't cry when discussing her pain, but she does cry when discussing God's goodness and love. May God bless you.
43
@seniabiyukassie6869 · 1 year ago
እኔ በእውነት እራሴን ገመትኩት እኔነቴን በጌታ ፊት ኣፈርኩት😭 ጌታ ሆይ በኝህ እናት ኣንተን ኣየን ትህትናህን ታጋሽነትህን ፍቅርህን ርህራሄና ምህረትህን ❤ የሳቸውን ታሪክ እይሰማሁ በትዳራቸው ላይ እየሱስን ነበር በሳቸው ቦታ የተካሁት እና ምን ኣይነት የፍቅር ኣምላክ ነው ሁሉንም በፍቅር ሰበሰባቸው ❤<br>እማማ የተባረኩ የተቀደሱ እናት ተባረኩ❤ ለዚህ ትውልድ ይፀልዩልን በብዙ ጠፍተናል😭😭😭
136
@Addis-d3z · 1 year ago
ይሄ ታሪክ በመፅሃፍም በፊልምም መሰራት አለበት :: 💜💜💜🙏🙏🙏 እሚገርም ፀጋ ነው !!
363
Up next

ወይዘሮነቴ ቀረ...#Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube #YTTracker
Semay Tube · 118K views

የሚስቴ ጩኸት አይረሳኝም#Encounter #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony
Semay Tube · 43K views

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ
Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.2K views

ሺሻ ቤት ነበረኝ/ወዴት እንደምሄድ አላውቅም I had a hookah house/I don't know where to go.Tigist Ejigu #Acts1120
#የኔቀን #YeneKen #Acts1120 · 121K views

ያለማቋረጥ ማመስገን ... | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
True Gospel · 8.6K views

በጀግንነት የምናውቃቸው ሰዎች ይበልጥ ያጀገነው ለታላቁ አርቲስት ጌትነት እንየው የተዘጋጀ የምስጋና ዝግጅት! Getnet Enyew
Sheger FM 102.1 Radio · 25K views

“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05
Tigist Waltenigus · 210K views

" እስር ቤት ተመቸን " YINAGU DESSE #Encounter#SemayTube #Demasko #Yinaguese
Semay Tube · 73K views

ሐብታም ለመሆን ብዬ #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #Abeba Demsse
Semay Tube · 471K views

Meswaet Vol.4 Full Album
Hanna Tekle Official · 1.5M views

ላገባ ጥቂት ሲቀር ጌታ አይሆንም አለኝ #ChristianTube#Semaytube#semaypodcast
Semay Christian Tube · 61K views

"እናቴን እገልሻለሁ ብያታለሁ" ፓስተር ፍፁም #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #yttracker #Testimony #Fitsum
Semay Tube · 205K views

ጅብ ሲበሉ አየው#Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube Phrophet solomon wondwosen
Semay Tube · 33K views

ባል እና ሚስትን የሚያጋድለው መንፈስ በኢትዮጵያ FINAL AGONAFER #SemayTube #SemayPodcast #ChrstianTube
Semay Christian Tube · 35K views

በሽታዬን ሰጠሁት ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ AUG 15 #ስምረት አበበ #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ #testimony
BERHAN TUBE · 134K views

📌 ቃል ሙሉ በሙሉ ወደሚገዛችሁ ደረጃ መድረስ |ከተፈጥሮ በላይ የሆነው ኃይል
#Zarael · 6.1K views

የከረምነው በጦርነት ውስጥ ነው!
Lidetu Politics · 37 views

ፈተና በዝቶ ግራ ለተጋባቹ እግዚአብሔር ያየኛል ወይ ለምትሉ| Dr Mamusha Fenta |ዶክተር ማሙሻ ፈንታ|#jesus #motivation#inspiration
የነፍስ እንጀራ · 57K views

በእስል*ምና ተስፋ ቆረ*ጥኩ | ኢየሱስ ባይደርስልኝ ኖሮ ...ፍቅርን በማጣት እሰ*ቃይ ነበር |@Gadisa_The_Herald
ABRAHAM MEDIA▶️ · 189K views

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
Aster Abebe Official · 8.2M views