✅ ያለአባት ያሳደግኳት ልጄ ክብሯን ጠብቃ ነው የተዳረችው ! ፣ ለልጆች የተከፈለ አስገራሚ መስዋዕትነት❤ #wollo #ethiopia #mother
31K views · Apr 18, 2026 · Travel & Events
Comments · 389
@Tossatube. · 5 months ago (edited) · pinned
🔵 ያገር ልጆች የዛሬውን መሠናዶ በልዩ ሁኔታ ላይክ ሼር ብታደርጉት ደስ ይለኛል !
78
@አቡዲ-ከወሎ · 5 months ago
የኛም እናት ገና በወጣትነት በ20 ዎቹ ሁና ነበር አባታችን ሲሞት 4 ትንንሽ የቲም ልጆችን ጥሎ ነበር እና እኛን ለማሳደግ እድሜዋን ገብራ ወጣትነቷ ሳያግዳት አላገባም ብላ ይሄው እኛን ለቁም ነገር አበቃች 25 አመት እኛን ቁጪ ብላ ያሳደገች ጀግና እናት ናት ነፍ አመት ትኑርልን እዴት እዳሳደገችን ሳስብ ወላሂ አለቅሳለው ደሞ እኮ ሀብታም ነው ምንመስለው የቀን ስራ እየሰራይ አሞላቃ ያኖረችን እናትነት ይለያል
62
@ToybaFamily · 5 months ago
ወላሂ እደዛሬው ታሪክ ያስለቀሰኝ የለም እድሜሽ ይርዘም የኔ እናት ልጆችሽንም ክፉ አያግኝብሽ ወላሂ ላይክ ሳታረጉ እዳታልፉ ሽልማት ይገባታን ወላሂ❤❤❤❤
25
@selam12346 · 5 months ago
የድሮ እናቶች ጀግና ናቸው የኔ እናት አባቴ 9 ልጅ ጥሎባት ነበር የሞተው እኔ 4 አመት እፃን ሆኘ ግን እሱ ከሞተ ወድህ ሁሉንም ድራ እራሳቸውን ችለውላት እሷ ዛሬ ብቸዋን ትኖራል ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝና ሁሌም ምኞቴ እኔጋ አድርጌ እንድጦራት ነው
49
@TuGi-m8k · 12 days ago
ጀግና እናትነሽ። የኔም እናት ልክ እዴቺ እጅግ ጀግናናት እዴሻማ እየቀለጠይ አሳድጋናነይ አሏህ ሀክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ ያቺ ለየት ያለዉ ባልሽ መ ሞቱነዉ እኛ እናት ግን እሱ ኑሮ እናትም አባትም ሁነ ናአሳድጋናለይ የኔ ምርጥ እናት ደካማ ጎኔናትFF❤❤❤❤❤
1
@ሀዩቲሁሴን · 5 months ago
ይች እናት የኔ እናትነች ተመሳሳይ ሂወትነው አባታችን ሙቶ 4ሌጆች ነን እና የቀን ስራ እና እደወንድ በሬ ጠምዳ አርሳ ያሳደገችን ባል አግቢ ሲሏት ልጆቸ ባሎቸ ልጆቸን በአባትያ አላሳድግም ብላ ኩርትም ብላ አሳደገችን እኛም አደግን አላሳፈርናትም በተራዋ እኛ ደሞ ቁጭ አድርገን ምንም እድሰራ አፈልግም አለፈ አልሀምዱሊላ
34
@fatumm7558 · 5 months ago
ይች እናት ልክ እንደእኔ እናት ጀግናናት እናቶች በሙሉ አላህ ነፍ አመት ከመልካም ስራጋር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤ያረብ
11
@KsaSa-xn8rt · 5 months ago
ማሻአላህ ወላሂ የድሮ እናቶች ጥንካሬቸው 😢😢😢ሚስጥሩ ምን ይሆን ያሁኑ ወጣት በሚድያ ልመና አድ ልጂ ለማሳደግ ድሮና ዘድሮ😢😢😢
14
@ፋጡማአሰፋ-ቨ6ዀ · 5 months ago
ወላሂ ኩታበር ህደህ የእናቴንታሪክ ብትሰማ 22 ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረባ የምትረታ የሴት ወንድ የምትባል እናት አለችኝ አንሻ አላህ የእናቴን ታሪክ ባወጣው😢
16
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ · 5 months ago
ላይክ ሳታረጉ አትው ያስቀጣል😮😮😮
18
@ZinatAssen · 5 months ago
የእኔም እናት ጀግና ናት ብቻ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ገአ ያኑራልኝኝኝ ያረብ የሁሉም እናት ጀግና ናችው ረጂምምምምምም እድሜ ለእናቶችችችችችች ሺሺሺሺሺ አመት ያኑራልንንንንን ክብር ለእናቶችችችች😢😢😍😍😍
3
@HalimaEshetu-u9n · 5 months ago
የኔም እናት ታሪክ ቢነገር በጣም ነዉ የሚያስገርመዉ እኔ እና ወድሜ አባታችንን አናዉቀዉም በልጂነታችን ነዉ የሞተዉ አላህ ይዘንለት እናታችን እንደአባትም እንደእናትም ሁና ነዉ ያሳደገችን ቤተሰቦቿ ልጆቹን እኛ እናሳድግ አንቺ ሌላህይወት ያዢ ትዳር መስርቺ ስሏት አልፈልግም ልጆቼን ለማንም አልሰጥም ብላ ብቻዋን ያሳደገችን አላህ ለእናቶቻችን በዱንያ ላይ እድሜና ጤና በአኼራ ደሞ ጀነትን ይወፍቅልን እኔም እንደእናቴ ጀግና ጎበዝ ያድርገኝ ለልጆቼ
6
Up next

✅ በማራኪዋ የገጠር መንደር የቤተሰቦቼ ውሎ❤ መስከረምና የገጠር ውበት በወሎ ደሴ ዙሪያ ❤ #ruralvillage #villagelife
Tossa tube · 15K views

✅ ቫይረሱ እንዳለብኝ እያወቁ ለግንኙነት ይጠይቁኛል‼️ የገጠር እናቶች እና የኤድስ በሽታ! #wollo #rurallife
Tossa tube · 26K views

✅ ጣት የሚያስቆረጥም ምግብ የሰራችልኝ የገጠር እናት❤ ከእምዬ ጓዳ በተሁለደሬ ወረዳ ቆሰሮ ቀበሌ ! #rurallife #villagecooking
Tossa tube · 31K views

✅ የወሎ ቆነጃጂት የሚውሉበት የባቲ ገበያ። wollo bati market, Ethiopia. #wollo #market
Tossa tube · 44K views

ጥንታዊቷ አንቻሮ ኮምቦልቻ ገበያ
T.M Journeys · 3.6K views

ኤፍሬም የ አደራ ልጄ ነው ሚስጥሩ ዛሬ ወጣ ! ጎዳና ላይ ነው ያፈቀርኳት!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
SHEGER INFO · 282K views

ከመስከርም 21-30 | በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket | sibket ethiopian orthodox
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ) · 43K views

✅ ሳውዲ 10 አመት ቆይቼ ስመጣ መቶ ሺ ብር አልነበረኝም ! የማይታመን የህይወት ውጣውረድ ። #saudi #ስደት #ሳውዲ
Tossa tube · 66K views

Ethiopia መስከረም 21/2019 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum | #habeshamereja
Habesha Mereja · 549 views

✅ በ14 አመቷ የወለደችው የገጠር እናት በወሎ ሀይቅ ! ከእምዬ ጓዳ በተረሱት የወሎ እናቶች ቀዬ ! #wollo #rurallife #cooking
Tossa tube · 53K views

አስገራሚ ሰርግ ተጠራው | ethiopian Wedding | Ermias Tadese | Hanan Tarik | Selam Tesfaye | Maryamawit Abate
Teklu Fikadu · 1.7M views

✅ ደርባባዋ የገጠር እናት ከጠመዝማዛው የሀረጎ መንገድ ❤ ከእምዬ ጓዳ በኮምቦልቻ የገጠር መንደር ! #wollo #cooking #food
Tossa tube · 35K views

✅ ከባሌ ቤት ኮብልዬ ስሄድ የገራዶ ወንዝ ሊወስደኝ ነበር 😂 ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ ላይ ! #wollo #ethiopia #villagelife
Tossa tube · 51K views

"ያለ ፍልፍሉ በዓልን ማክበር ከባድ ነው!" | "ህመሜ በልጆቼ ላይ አስጨከነኝ" በሚል ከቤተሰቡ የተሰማ አሳዛኝ ቃል | ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV
Abbay TV Entertainment · 240K views

ስራ አገኘሁ የመጀመሪያ ስራዬን ጀመርኩ💪🙏
Semaynesh tube · 234 views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 385K views

✅ ወንድ የምታስንቀው የገጠር እናት ተሸላሚ ሆነች ❤ ጠንካራዋ እናት ከቃሉ አንቻሮ። #Ethiopia #wollo #cooking
Tossa tube · 49K views

✅ እንደ መልኳ ፀባይዋ ያማረ ነው ❤ የሚያስቀና ፍቅር ያላቸው አርሶአደር ጥንዶች ! ተሁለደሬ ቆሰሮ ። #familylife #lovestory
Tossa tube · 20K views

የሞት ፍርድ ተፈርዶብኝ ያውቃል |ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ|ወቸው GOOD|
ወቸው GOOD · 1.3M views

✅በገጠሯ መንደራችን ከእናቴ ጋር የሰራነው ባህላዊ ምግብ ❤ ከቤተሰቦቼ ጋር የነበረኝ አስደሳች ውሎ! #cooking #wollo #rurallife
Tossa tube · 68K views