ውጭ ይወስድሻል ተብዬ ያገባሁት ባሌ እና ባእድ አምልኮ ያመጣብኝ ክፉ መዘዝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
351K views · Feb 12, 2025 · Education
Comments · 1.3K
@martatesfaye7773 · 1 year ago
ይቺ ሴት አሁን እንደዚህ ቆንጆ የሆነች በልጅነት ወራቷ ጊዜ ደግሞ ምን ያህል ውብ እንደነበረች መገመት አያዳግትም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ልብሽን ይጠግንልሽ አይዞሽ አንቺ በጣም ጠንካራና ጎበዝ እናት ነሽ
628
@asterisayas8522 · 1 year ago
የዚች ልጅ ሕይወት የተበላሸው ሴትየዋ ጠንቋይ ቤት የወሰደቻት ቀን ነው። እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
157
@yerukneshbelemo9845 · 1 year ago
ይህች ጠንቋይ ያለችበትን ቦታ ለፖሊስ ቢጠቆም በጣም ጥሩ ነው። የሰውን ህይወት እያመሰቃቀለች መኖር የለባትም።
374
@gryrhed · 1 year ago (edited)
እኔ የምሰራች አለኝ ቀራንዮ መሰቀል ላይ የሞተዉ የወደደሽ የወደደኝ መቃብርን ፈንቅሎ የተነሳዉ እኔ መንገድ እዉነት ነኝ በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ይላል የዘላለም ህይወት የሚሰጥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እርሱ የሚሰጠዉ ሰላም አለም እንደሚሰጠዉ አደለም እሱ ይወድሻል ።ያለፈዉን ሁሉ እርሱ ንሰሃ ስትገቢ ይቅር ይልሻል ያ ለፈዉን አያስብም
603
@Wawwa-v1p · 1 year ago
በጣም ስለተጎዳች ነው እንባዋ የሚቀድማት😢😢😢
260
@ፍሬታዩቲብ · 1 year ago
አንቺ ውብ እና ቆንጆ ሴት ላንቺ መታነቅ አይደለም እንቅፋት አይምታሽ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ❤❤❤
31
@HelpmeMyGod-k9c · 1 year ago
ጠላትሽ ደም ይንባ የኔ እናት እህቴ ወደ ፈጣሪሽ ወደ ቤተክርስትያን ተጠጊ እሱ ብቻ ነዉ የሚረዳሽ ❤❤❤
109
@amarche5385 · 1 year ago
ከመልክ እድል ያምራል የሚባለው እውነት ነው ለካም። አይዞሽ😢
263
@hanankbrom-f2o · 1 year ago
አቤት ውበት እዮሃ ሚድያ ላይ እንዳንቺ አይነት ቆንጆ አይቼ አላውቅም አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ልእልት
217
@konjo0105 · 1 year ago
የባዕድ አምልኮ መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን በሉ🙏
419
@yeshimengesha5433 · 1 year ago
ኢየሱስ ጌታ ነው በጌታ ታመኝ አይዞሽ እህቴ ጌታ ይፈውስሻል
138
@lovetube9672 · 1 year ago
እንደ ኢትዮጵያዊ ግን ሴጣን እባብ ህዝብ አለ እንዲ የምታረጉ ወጣችሁ አትግቡ 🙏🏾😭😭
43
Up next

ጆሮዬን አምኜ የገባሁበት ትዳር መጨረሻ! ሃብት እና ንብረት ሲገባ ፍቅራችን ወጣ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 299K views

“የተሰራብኝን ቁማር ልንገራችሁ” ባል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 213K views

ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ
Sile HiwotTV · 102K views

Anchor ድሮን በአዲስ አበባ ሰማይ ተከለከለ '' በመጨረሻም ጥቃቱ ቤተመንግስት ደጃፍ ደርሷል። ትብብሩ ዕልቂትን የሚያስቀር ነው'' ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
Anchor Media · 40K views

ከእናቴ ጋር ፍርድ ቤት ተካሰን ቆምን! ሰው ሀገር የለፋሁበትን ንበረቴን ተካድኩ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 265K views

በfacebook አማካኝነት ሴቶች ላይ ከባባድ ወንጀል ሚፈፅመው ግለሰብ
Sile HiwotTV · 94K views

አዲስ አበባ ውጥረት ውስጥ ገባች : ትብብሩ መከላከያውን በታተነው: የኢትዮጵያ ሴቶች ታሪክ ሰሩ: ከንቲባዋ ከንቲባ ሆነች: Zewdu show 300926
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 10K views

የሀብትህ ምንጭ መጣራት አለበት!" — ኢንተርናሽናል ፊልም የሰራው ተወዳዳሪ በማን ይቀነስ መድረክ | ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 28K views

በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አረጋገጥኩኝ! ከወደ አሜሪካ ምላሽ ፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 210K views

"ስሙ 'እጢዬ' የሚባል ሰው አውቃለሁ!" | አራቱም እህትማማቾች ትርፍ አንጀት የነበረባቸው አስገራሚ አጋጣሚ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 213K views

የበዓል ስጦታ አልተሰጠኝም ብላ በዓሉን ወደ ሀዘን የቀየረችው የቤት ሰራተኛ
Sile HiwotTV · 214K views

ሴቶች ለገንዘቡ ሲሉ እንደሚቀርቡት ይናገራል! እጁ ላይ ‘በሚቀባው ሽቶ’ ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 320K views

ለአሸንዳ በዓል በትዕዛዝ የሰራሁት በሚሊየን የወጣበት ሽፎን ከቤቴ ሲሰረቅ ህይወቴ ተበላሸ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 370K views

ይድረስ አሜሪካ ላለኸው የድሮ ፍቅረኛዬ! ፈጥኜ የጀመርኩት ‘ግንኙነት’ ዋጋ አስከፈለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 253K views

በአረብ ሃገር ለፍታ ያመጣችውን ገንዘብ በቤተሰቤቿ የተነጠቀችው ሴት
Sile HiwotTV · 89K views

በየመን በረሃ ከሞት ጋር ተጋፈጥኩ! ወንድሟ ፊት ተደፈረች| ክፍል 2 #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO · 301K views

ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 519K views

ትክክለኛ ባል አለመምረጤ ይፀፅተኛል! የመጣሁት ልጄን ይቅርታ ለመጠየቅ ነው Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 379K views

‘አምባገነኑ አባቴ’ ህይወቴን አመሰቃቀለው! እናቴ ይህንን አላይም ብላ ሀገር ጥላ ጠፋች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 264K views

"ሙሉ ብሩን የሚወስደው እሱ ነው!"| እሱ አባቴ በመሆኑ ነው ዛሬ ያለሁበት ያለሁት እንጂ ዘፋኝ አልሆንም ነበር | ሰከላ | Abbay tv - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 116K views

በምወዳት የልጅነት ጓደኛዬ ጉድ ተሰራሁ! ብዙ ሰዎች ከእኔ ታሪክ መማር አለባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 395K views

የ'ልጆቼ ሁኔታ' ባለቤቴን ከቤት አስወጣው! የባሌ ቤተሰቦች ህይወቴን አከበዱብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 286K views

ልጄ ላይ የወሰንኩት ውሳኔ አይፀፅተኝም! የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 253K views

የተመሰቃቀለው የወጣቷ የፍቅር ታሪክ! ስደትን አማራጭ ያደረኩበት ምክንያት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 396K views

"በብር ላስቲክ የሚሰራ ሰው አውቃለሁ!" | የሞተ ሰው አስነስቻለሁ የሚለው እንግዳ እና የዝንጀሮው አስገራሚ ገጠመኝ በዋሸሁ እንዴ | Abbay TV
Abbay TV Entertainment · 71K views

15 ቀን ሙሉ እንደ ወንድ የያዝኩት ልጄ ‘ሴት’ ሆነች! ከፈጣሪም ከሰውም ያጣላኝ አጋጣሚ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 423K views