Ads skipped

ኢትዮጵያ: ምርጥ የትዝታ ስብስብ; መሀሙድ፣ በዛወርቅ ፣ ትግስት - Tizita vol 1

1.5M views · May 19, 2020 · Music

Comments · 276

  • @abrhammarye9580 · 3 years ago

    &quot; ሀገር ስም ያውጣልኝ ተመለስ ግድ የለም<br> ብታማ ለወር ነው ባጣህ ለዘላላም &quot; !!

    49

  • @DemisGizaw · 3 years ago

    ❤የሀገሬን ትዝታ ዘፈኖች አድናቂ ነኝ &nbsp;ግን ባለፈው ነገር ወደ ሗላ ተመልሼ ባይም &nbsp;እዛው መቀርቀር አልፈልግም &nbsp;ወደፊቴ እንዲገፈትረኝ ፈልጋለው ልክ እንደ ማዲንጎ ትዝታ ዘፈን ,,

    17

  • @henokgirma-m4t · 2 years ago

    ትዝታ ከባድ ባታ ይለው ነገር ነው በሂወታችን ውስት።

    7

  • @HasnaOmar-l4g · 7 months ago

    ሁሉም ሰው የራሱ ትዝታ አለው እኔ ካገሬ ወጥች አሁን 7 አመትቴ ነው ባመቴ &nbsp;አንድ ሰው ተዋውኩ ትንሽ ተግባባን &nbsp;አልቆየንም &nbsp;ተጋባን &nbsp;3ልጆች ወልድን &nbsp;አሁን ላይ ሁሉ ትዝታ ብቻ ነው &nbsp;😂😂😂😂😂😂ልጆች &nbsp;ይዞብኝ ወድ ሀገር ገባእሱ ኢትዮጵያዊ &nbsp;ነው

    5

  • @TeshagerAddis · 7 months ago

    It is difficult to remove/forgot tizita, but it can be replaced.<br>So try to replace it,if you living with it.

    1

  • @debebehaile733 · 3 years ago

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሌት ከቀን አስብሻለሁ እጨነቅልሻለሁ ክፉሽን አያሳየኝ።

    142

  • @habtamuayalew7342 · 2 years ago

    በወጣትነት ዘመኔ ለሀገሬ ከሰፈር ልጆች ጋር ሆኜ በውትድርና ሙያ የሀገሬን ጥሪ ተቀብዬ ለማገልገል ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ ገብተን የተዋወኩት የደብረዘይት ልጅ ጓደኛዬ ከስልጠና እስከ ጦር ሜዳ አልተለያየንም ነበር ፤ አንድ ቀን ግን የመለያያችን ሰዓት ደረሰችና በምናካሂደው ጦርነት መሀል የተተኮሰች ጥይት በድንገት ህይወቱ አለፈ ። ማመን አልቻልኩም ምክንያቱም &nbsp; በበርካታ ውጣ ውረድ የበዛባቸው ችግሮችን እየተጋገዝን ጠብታ ውሃ አንተ ትብስ አንተ እየተባባልን በመቃመስ ነገን ተስፋ አርገን ሀገራችን ሰላም ስትሆን ቤተሰቦቻችንን እንገናኛለን ብለን ከፊታችን ብሩህ ነገር አለ እየተባባልን አንዳችን ለአንዳችን ሞራል ሆነን ነበር ። የኮማንዶ ስልጠና እሱ ተውልዶ ባደገባት ደብረዘይት አየር ወለድ ማሰልጠኛ ገብተን በሰለጠንበት ወቅት በእነሱ ሰፈር ነበር ለተለያዩ ስልጠናዎች የምናልፈው በወቅቱ የሰፈሩ ልጆች ስሙን በመጥራት እናቱም ወጥተው የሚያሳዩት የእናትነት ፍቅር እና ፈገግታ ከፊቴ ድቅን ይልብኛል ፤ ዛሬ ምን እየተሰማቸው ይሆናል ብዬ ሳስብ እጅግ ያመኛል ፤ ያቺ የተወለድኩባት ያህል የምትሰማኝ ደብረዘይት በሱ ሞት ምክንያት ለመሄድ አስጠላኝ ። ግን ጓደኛዬ ዛሬም ድረስ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ትንሽ ነብሱ ስለነበረች ከነመሳሪያዬ ተሸክሜ ለማውጣት እና ህክምና ለማድረስ ሞክሬ በመጨረሻ ድካሜ ከንቱ ሆኖ ቢያልፍም የጓደኛዬ ሞት ለሀገሩ ክብር ቢሆንም ሰው ነኝና በእኔና በሱ መካከል ያለው ቅርርብነት ግን ሁሌም በትዝታ መንፈስ አስታውሰዋለሁ ።

    24

  • @TinsaTamira · 2 years ago

    ትዝታ ብቻ ሆነ ውስጤ ምን ይሻላል

    11

  • @hikmamani4981 · 3 years ago

    My. Love &nbsp;tizetaa😢😢😢😢😢😢😢😢

    3

  • @mandefrawujfkshambe6963 · 3 years ago

    ጊዘ የማይሽረው ትዝታ😢

    15

  • @MirafAsrat-mf8fl · 3 years ago

    ጓደኞቼ በህይወት ያላችሁ የሌላችሁም መቼም አረሳችሁም😭😭😭😭😭

    7

  • @AkeLke · 3 years ago

    እውነት ትዝታ ከባድ ነው አብሶ ሙሀሙድ አሀመድን ሙዚቃ ስሰማ የደስታ ስቃይ ይሰማኛል እወድሀቿዎለው

    13

Up next

LIVE

ምርጥ ለስለስያሉ የትዝታ ሙዚቃዎች ስብስብ - የኢትዮጵያ ምርጥ የትዝታ ሙዚቃዎች ስብስብ - BEST ETHIOPIAN TIZITA MUSIC COLLECTION

DJ DANNY DEE ETHIOPIA | ዲጄ ዳኒ ዲ ኢትዮጵያ · 383K views

LIVE

New Ethiopia Best 16 Oldies Songs የቆዩ ሙዚቃዎች

tiru neger · 911K views

LIVE

25 November 2026

Ethio Daily(m) · 518 views

LIVE

🎵ምርጥ የትዝታ ዘፈኖች | Enjoy this timeless collection of Ethiopian Tizita songs 2025 | Happy New Year 2026

Moreshe Media (ሞረሽ ሚድያ) · 600K views

LIVE

Best Old Amharic Music Nonstop 80s 🔥 የድሮ ምርጥ ዘፈኖች | 80s Ethiopian Music | Oldies is Gold

RELAX MUZIX · 30K views

LIVE

በትዝታ ወደ ድሮው ይመልስዎታል ❤️ | Tizita • Bati • Ambassel | 4 Hours Ethiopian Music | NeyZema

NeyZema · 121K views

LIVE

የማይሰለቹ ዘወትር የሚደመጡ "የማለዳ ምስጋናዎች | Ethiopian Orthodox Tewahedo Morning Mezmur

Bethel | ቤት-ኤል · 1.4M views

LIVE

Yidnekachew Birhanu-ይድነቃቸው ብርሃኑ-Nonstop-Love Songs-የ ትዝታዎች ስብስብ-2025/2017

Yidnekachew Birhanu · 1.2M views

LIVE

ምርጥ ለስለስ ያሉ የቆዩ ሙዚቃዎች | Ethiopian old Music Collection #Djjoeet

YoYa Production · 1.4M views

LIVE

ተወዳጅ የትዝታ ዘፈኖች Ethiopians tizta music@muhammudahmed

Dk tube · 12K views

LIVE

Menalesh Meti የአሁን አጫጭር መረጃዎች! Tue 24 Nov 2026

Menalesh Meti · 9.2K views

LIVE

New Tizita 2023 | Ethiopian Tizita Music Collection ምርጥ የኢትዮጵያ ትዝታ ዘፈኖች ስብስብ

ምንግጊዜም ብርሃን · 2.2M views

LIVE

The best Ethiopian classical music collection | ክላሲካል |

Daily Music · 311K views

LIVE

ያ….ዘመን -የጥንቱ ትዝታ /ስብስብ -የትዝታ ዜማዎች/🔴 Oldies Nonstop Collection

Yidnekachew Birhanu · 495K views

LIVE

የምንግዜም ምርጥ የባህል ክላሲካሎች ስብስብ | New Ethiopian traditional instrumental music Non stop | classical |

Gerry Ab | ጌሪ አብ · 13K views

LIVE

ቴድሮስ ታደሰ የተመረጡ የሙዚቃ ስብስቦች | Tewodros Tadesse selected Music Collections

Abyssinian Online · 1.3M views

LIVE

Tezeta (Tizita) Collection -" The Lady with the krar"

Andrew Mats74 · 354K views

LIVE

BEZAWORK ASFAW YEMANESH YILUGNAL

bkmusic · 7.9M views

LIVE

The very Best of Ethiopian Tizita Music Collection (DJ Jop Playlist)

DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ · 386K views

LIVE

የሚካያ በሀይሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Mikaya Behailu Music Collection | Vol 1 #ethiopia #ethiopianmusic

Ethiopian Music · 578K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.