Ads skipped

ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |@NBCETHIOPIA

513K views · Apr 28, 2024 · Entertainment

Comments · 1.5K

• @NBCETHIOPIA · 2 years ago · pinned

የስኳር ህመም ህክምናን አስመልክቶ በ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የተነሳው ሀሳብ ላይ  በበርካቶች አስተያየት እየተሰጠበት ያለ እና ለቀጣይ ውይይቶች በር ከፋች መሆኑን ለማስተዋል ችለናል። በመሆኑም የስኳር ህመምን መከላከል፣ ከተከሰተ በኋላ መቀልበስ አልያም ኮምፕልኬሽኖችን ማስቀረት(ማዘግየት) በተመለከተ ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ስለምናዘጋጅ በጉዳዩ ላይ መወያየት የምትፈልጉ ባለሞያዎች፣ ልምዳችሁን ማካፈል የምትፈልጉ ተመልካቾች በ 0965774647 በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ

ስለተሳትፏችሁ በቅድምያ እናመሰግናለን።

NBC ጤና - ለተሟላ ጤንነት።

210

• @jeerydehhie779 · 2 years ago

ዶ/ደምሴ፡በጣም፡ጥሩ፡ትልቅ፡እውቀት፡ያለው፡ለህሊናው፡ፍርድ፡ያደረ፡ነው፡ለጥቅም፡የሚስገበገቡ፡ሀኪሞች፡በበዙበት፡ዘመን፡ባንተ፡ሳይደነቁና፡ሳያደንቁ፡ማለፍ፡አይቻልም፡ዘመንሕ፡ይለምልም❤

81

• @YimerEndris-95 · 2 years ago

በጣም የሚገርም ማብራሪያ ነው ይሄን መልዕክት የስኳር ታማሚዎችን ብቻ ሳይሆን ሀኪሞቻችንንም በጣም የሚያስተምር ውይይት ነው

31

• @frebmeskel8417 · 2 years ago

የቆሸሸ ፓለቲካ ስናጨማልቅ ከምንዉል ምናለ እንደዚህ አይነት የህይወት መሰረት እና የማይጠገብ ሀሳብ ያላቸዉ ሁሌም ብንሰማ🙏

317

• @helinawube5787 · 2 years ago

በትክክል እኔም በራሴ ሞክሬው እንደሚሰራ ተረድቼአለሁ  ብዙ ግዜም በፆም ግዜ ልብ ብላችሁ ከተከታተላችሁ የስኮር በሽተኞች የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች ከህመማቸው ፋታ ያገኛሉ ፆሙ ሲፈታ ደግሞ ሁሉም አልጋ ይይዛሉ ይህንን እኔም በራሴ አይቸዋለሁ ሌላው የገቢ ማነስ ጉዳይ ነው ምግባችን ሁልግዜም አንድ አይነት ነው ለማንኛውም በዶ/ር ደሴ ሃሳብ  100% እስማማለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

76

• @godisgoodblessed9357 · 2 years ago

ዶር ደምሴ እባክህ ሕብረተሰብህን በተለያዩ ሚድያዎች ትክክለኛ ግንዛቤን በመስጠት ብታገለግለን እንጠይቅሃለን

45

• @masoletube9019 · 2 years ago

ዶ/ር ማለት እንደዚህ  ነው የተባለውን የሚል ሳይሆን በራሱ ተመራምሮ የደረሰበትን ለሌሎች የሚያካፍል ነው ተባረክ ለስንቶች ተስፋ እንደሆንክ አታውቅም እኔም ስኳር የሚድን በሽታ ነው ብዬ አምናለሁ

127

• @Newendeavor8867 · 2 years ago

እንዲህ ዓይነት ዶክተር ነበር በሃገሬ ላይ ማየት የናፈቀኝ:: Thank you Doc.
#ደምሴ

186

• @Ashiyealex · 2 years ago

አበሻ ከእግዚአብሔር ይልቅ የምሰማው አንድ አንድ ተስፋ አስቆራጭ ዶክተር ምክር ነው ይህ ዶክተር የደረሰበት ደረጃ በጣም የሚመሰገን ነው እድሜ ይስጥልኝ ዶክተር !!!

23

• @yalewayiker308 · 2 years ago

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ጥያቄ ትጠይቁና ተጠያቂው ሃሳቡን አጠቃሎ ሳይጨርስ ጣልቃ እየገባቹ  የምታቆዋርጡት ነገር በጣም ይረብሽኛል

174

• @siedaahmed5245 · 2 years ago

ዶክተር አመሰግናለሁ በትክክል የኛ አገሮች ምርመራ እንደዚህው ነው በጣም እውነት ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ 🎉🎉🎉

26

• @tekleashebo · 2 years ago

ዶክተር በጣም እጅግ ትክክለኛ ሀሰብ ነው በዚህ ምክር ተጠቅሜ ወጤተማ ነኝ

22

Up next

LIVE

ዶ/ር ደምሴ ተመልሶ መጥቷል ''የስኳር መድሀኒት ጣሉ አላልኩም!'' NBC Tena @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 32K views

LIVE

ከስኳር በሽታ ነፃ ለመሆን ጉበትዎን ነፃ ያድርጉ ክፍል 1(part 1)

Loza Nutritional Consulting and Therapy · 35K views

LIVE

በስነ ምግብ ህክምና የስኳር መድሀኒቱን ማቆም የቻለው ታካሚ ለነ ዶክተር ጥያቄ ይዞ መጣ! _ NBC ጤና @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 49K views

LIVE

እንደ ዶ/ር ደምሴ ሁሉ እኔም አመጋገቤን በማስተካከል ከነበረብኝ የስኳር ህመም ነጻ ሆኛለሁ የሚል ታካሚ ለምስጋና መጣ! _ NBC ጤና @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 112K views

LIVE

ስኳር ህመምና አመጋገብ

Eneho egna\ እነሆ እኛ · 44K views

LIVE

ግፊትን ለመታከም የሚረዳ አመጋገብ ካገኙት ኢትዮጵያዊት ተመራማሪ ጋር ስለ ጥናታቸው! _NBC ጤና @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 92K views

LIVE

ኢትዮጵያ ውስጥ ከ6 ሰው አንዱ የደም ግፊት ህመም ተጠቂ ነው _ የደም ግፊት ህመምን ማስተካከያ መንገዶች! _ NBC ጤና @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 210K views

LIVE

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//

ebstv worldwide · 877K views

LIVE

የኩላሊት መድከም (Kidney Failure)

Amakari - አማካሪ · 16K views

LIVE

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1

MindseTube · 98K views

LIVE

አመጋገብ በማስተካከል ከ30 ኪ.ግ በላይ ክብደት መቀነስ እና ስኳራቸውን መቀልበስ የቻሉት ታካሚ | NBC Tena @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 9.5K views

LIVE

''አሁን ላይ መድሀኒት ሙሉ ለሙሉ አቁሚያለሁ!'' _ NBC ጤና|@NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 96K views

LIVE

ፆም ከመንፈሳዊነት በዘለለ ያሉት ድንቅ የጤና ጥቅሞች!

Loza Nutritional Consulting and Therapy · 19K views

LIVE

የመጀመሪያው የሪፍራክቲቭ ህክምና የአይን ቀዶ ሀኪም - ያለመነጽር ከመነጽር የተሻለ እይታን የሚሰጥ ህክምና- ዶ/ር ዳንኤል ጌታነህ | S2 EP2

MindseTube · 149K views

LIVE

ቁርጥማት ምንድነው ? ምልክቶቹስ?|NBC ጤና@NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 52K views

LIVE

"እርጅና የሚጀምረው ከእግር ነው" | ይህን ከሰማችሁ ሁላችሁም የጫማ ሶላችሁ ጉዳይ ያሳስባችኃል! _NBC ጤና @NBCETHIOPIA

NBC ETHIOPIA · 66K views

LIVE

የደም ግፊትን በምግብ ብቻ መቆጣጠር እና ማከም | how to cure high blood pressure with food?

Loza Nutritional Consulting and Therapy · 335K views

LIVE

NBC ጤና|የስኳር እና የግፊት ህመምን ሙሉ በሙሉ ማዳን ይቻላል ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Ethiopia

NBC ETHIOPIA · 88K views

LIVE

🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan

ዘተዋህዶ - Zetewahedo · 493K views

LIVE

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ? ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa · 448K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.