6ሙታን በእጄ ተቀስቅሰዋል | የቃልቻው ቤት በእሳት ተቃ*ጠለ | ነቢይ ጫላ
30K views · Aug 20, 2026 · People & Blogs
Comments · 154
@MettiJewellery · 1 month ago
እኔ ከ25 አመት በፊት በስደት ከሀገር የወጣውን አባቴን ለማየት ኬኒያ ሄጄ ጌታን መስክሮልኝ ተቀብዬ አምቦ ስመለስ ከእድር ተባረርኩ ባለቤቴ መቀበሪያ አሳጣሺኝ ብሎ ብዙ መከራ ያደርስብኝ ነበር በመጨረሻም ሽማግሌዎች ሰብስቦ እየሱስን ካልካድኩ 3 ህፃናት ልጆቼን እና ንብረቴን ሁሉ ወፍጮ ቤት ፀጉር ቤት በስሜ የነበረውን ሁሉ ትቼ ከቤቴ እንድወጣ ተገደድኩ ከዛም ጌታን መርጬ ወደ ኬኒያ ተሰደድኩ አሁን አውስትራሊያ መጥቼ ከጌታዬ ጋር በደስታ በነፃነት እያመለኩ እኖራለሁ ልጆቼንም በምችለው ሁሉ እየረዳሁ እራሳቸውን ችለዋል ጌታ ለዘለአለም ታማኝ ነው ሀሌሉያ 🙌🙌🙌🙌
65
@Bettyblessed06 · 1 month ago
እንደዚህ አይነት ምስክርነት መብዛት አለበት ብዙ ሰዉ መንፈሱ የሚገለዉ ስለሚመስለዉ ትቶ መዉጣት ይፈራል ግን ኢየሱስ ያድናል
9
@mengesha-m5t · 1 month ago
የእግዚአብሔር ሰው ፀጋው የበዛልህ እውነተኛ የጌታ አገልጋይ 🥰🥰ሃሰተኞችን ከልብህ ምትቃወም ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከውውው❤❤❤❤❤❤❤
19
@yetmyemer6416 · 1 month ago
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው። ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚደንቅ የማይጠገብ ምስክርነት።አብራሀም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ትክክለኛ የእግዚአብሔር አገልጋዬችን ስለምታቀርብ
10
@jemalekedir4255 · 1 month ago
በዚህ ዘመን እንዲህ በቃል እና በተግባር በጌታ ፀጋ የበረታ እንዲሁም በፍሬዉ የተመሰከረለት አገልጋይ ጌታ ስለሰጠን እግ/ር ይባረክ:: ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን አገልጋይ በማቅረብህ ተባረክ:: ነብይ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነዉ በታማኝነት እስከ ጌታ ቀን የእግ/ር መንፈሰ ይርዳህ❤❤❤
21
@GetuDegefie · 1 month ago
እንግዲህ እንዲህ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ሰዎች ስናይ እግዚአብሔር ይረዳን እኛም የተቀበልነውን ወንጌል በጥንቃቄ እናስተላለፍ። ጌታ ይባርክዎት ወንድሜ🙏
10
@ZuBfbf · 1 month ago
ድንቅ ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉🙏
8
@AlemtsehayAbebe-j6v · 1 month ago
ለጌታ ያደሩ የማያመቻምቹ እውነተኞች ስላሉ እጅግ ደስ ይለኛል አሁንም እጁ ከናንተ ጋር ይሁን❤
10
@hundumaguteta2538 · 1 month ago
ምስክርነቱ በእውነቱ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ሁሉም ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር።
6
@nathanaelkebede5073 · 1 month ago
እሰይ ! ሐሌ ሉያያያያያያ!!!!!!እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ጌታ ረዳህ አገልጋይ ነብይ ጫላ።
18
@Taredan77 · 1 month ago
ወንድማችን አብረሀም ተባረክ በፅድቅ የሚያገለግሉ አባትችን ስለምታቀርብልን ተባረክ የተደበቁትን ወደ አደባባይ ስለምታወጣቸው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ👋😍😍
9
@AkumaKefeni · 1 month ago
ጫላ እግዚአብሔር የረዳው አገልጋይ ነው።ክብር ለጌታ ይሁን ለረጅም አመታት አብረን ሠርተናል ጌታ ገና ይጠቀምበታል።
10
Up next

ሰይጣን እንደሰው አነቀኝ | ደ*ም አስተፋኝ| ኢየሱስንም በአይኔ አይቻለሁ 👉@NahomYakob-z6y
ABRAHAM MEDIA▶️ · 43K views

5ዓመት ሆድ ወስጥ የቆየ ፅንስ |የወጣሁበት ጨለማ : “እንደሱ የሚያጨስ የለም እስኪባል ነበር” እጅግ ድንቅ ምስክርነት|| PISTIS PODCAST
ABRAHAM MEDIA▶️ · 22K views

ጣፋጭ ሰጥተው ነው ሚገ*ሉህ ||ሁሉን ነጠቀኝ | የራሴ ፈጣሪ ራሴ ነኝ || PISTIS PODCAST @ABRAHAM MEDIA
ABRAHAM MEDIA▶️ · 76K views

የኔፊሊም እና የባቢሎን ሚስጥራዊ ግንኙነት | ሁሉም እምነት ያለው ማወቅ አለበት | ፓስተር አስፋው በቀለ || Pastor Asfaw Bekele | የእምነት ጉዞ
የእምነት ጉዞ-journey of faith and Betsegaw tube · 32K views

ብዙ ቸርች እባብ ይዤ ገብቻለሁ! || የጨለማው ዓለም ምስጥር ዘረገፈ || መርጌታ ምስጥሬ || @christianethiopia @christiantube4198
ስለ ኢየሱስ እናውራ · 18K views

ሞቶ ይሆን ያልኩት የ20 ዓመት ባሌን EBS ላይ ሌላ አግብቶ አየሁት|እንዴት ልመን?(@gizemedia1974 _
Gize Media and Addis Gize · 255K views

ውቤ ከረሜላ ታዋቂ ዘፋኝ ጆኒ base ጌታን ሲቀበል ምን አጋጠመው ? አሳዛኝ የህይወት ውጣ ውረድ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #jose
BERHAN TUBE and GOLDEN VOICE ወርቃማ ድምፅ · 31K views

ከመሪጌታ ሚስጥሩ ጋር ስንጠነቁል ነበረ 26 August 2026
DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA · 56K views

የሻቢያ ጦርነት#SemayTube Demasko #Christiantube #testimony
Semay Tube · 12K views

አዲስ አበባ ውጥረት ውስጥ ገባች : ትብብሩ መከላከያውን በታተነው: የኢትዮጵያ ሴቶች ታሪክ ሰሩ: ከንቲባዋ ከንቲባ ሆነች: Zewdu show 300926
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው · 8.2K views

"ጅብ እንገብር ነበር" ከ59 ዓመታት በኋላ የተመለሰው ጥያቄ |በሼክ ሁሴን መቃብር እሰግድ ነበር
ABRAHAM MEDIA▶️ · 58K views

በፈረስ ፈርስ አጥበውኝ አሳልፈው ሰጡኝ| አስረው ቀጠ*ቀጡኝ |እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት😭ሁሴን ሙሀመድ @ABRAHAM_M7_MEDIA
ABRAHAM MEDIA▶️ · 71K views

በሹል ድንጋይ ደ*ሜን ይጠጣ ነበር ይህ ሰው ማነው? እያየሁት ገብርኤል በክንፉ እየበረረ መጣልኝ | ቄስ ከበደ | PISTIS PODCAST
ABRAHAM MEDIA▶️ · 43K views

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

የልጅሽን ሞት ምረጪ//ልጄ በሰባት ቀን ገነዝኩት/ #jesus #worship #kingdom #ምስክርነት #testimony #demasko #duet #ebs
MISEKIR TUBE · 2.7K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 583 views

ተደብድበን ነው የወጣነው ጥንቆላ በኦርቶ*ዶክስ ቤተክርስቲያን |መሪጌታ መልዓክ |@ABRAHAM_M7_MEDIA
ABRAHAM MEDIA▶️ · 29K views

ከ1,000 በላይ እስረኞች በአንድ መፀዳጃ ቤት...!|ፓስተር ግርማ ኦዳ|#testimony #prison #life
#የኔቀን #YeneKen #Acts1120 · 3K views

ባሌ ከልጄ ጋር ችግር ላይ ጥሎን በአደባባይ ተሞሸረ |ልጅነትን አላቀውም |በእምባ የተቀረፀ አሳዛኝ ቪዲዮ|😭 PISTIS PODCAST
ABRAHAM MEDIA▶️ · 59K views

ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ነሀሴ 30 ሚቀበረውን ድግምት አጋለጠ |1.35"ሚሊዮን ተከታይ ነበረኝ" @ኤማሁስ1 አገልጋይ ወንድም ይፍሩ ተገኝ
ABRAHAM MEDIA▶️ · 510K views