ከጥልቁ ዲመኒክ ወጥቻለሁ | የአዲሱ ልምምድ መልማይ እና መምህር
187K views · Sep 12, 2025 · People & Blogs
Comments · 868
@MomEthiopia · 1 year ago
ሌላ interview ከዚህ ልጅ ጋር ድጋሜ ይደረግልን የምትሉ
151
@Beknan_react · 1 year ago
ትህትና, እዉቀት, plus confidence + ተረጋግቶ ማያዉቀዉን ማድመጥ ብቻ He is intelligent.
26
@misganawaddis9366 · 1 year ago
This guy is intelligent. I appreciate his honest conversation, which is clear.
111
@AmanAmanu-h6h · 1 year ago
ጉድ በል ጎንደር እነዳዊት ድሪምስ ነፃነት ዘነበ እብዱ ማን ያዘዋል በቢዝነሳቸዉ መጣህባቸዉ ተጠንቀቅ ነገሮችን ለህዝብ እምታስረዳበት መንገድ በጣም በጣም ጥሩ እግዚአብሔር ይርዳህ
102
@yidnekachewgobena7361 · 1 year ago
በሎው ኦፍ አትራክሽን ከተጠለፉ ሰዎች አንዱ ነኝ ። ሰሞኑን በምታቀርቧቸው ወጣትና አንጋፋ ሰዎች ብዙ ተምሬያለሁ የቱጋ ነው ያለሁት ብዬ ራሴን ለመጠየቅ እድሉን አግኝቻለሁ ተባረክ ዮኒ
163
@tizualayu9320 · 1 year ago
ተወዳጁ አግረኛው ሚዲያ በውነቱ በዚህ ጉዳይ ላይ በተከታታይ በምታቀርቧቸው ጉዳዮች የተሰማኝን ደስታ ልገልጽላቸሁ አልችልም፡፡ ተባረኩ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡ ለስንቱ ንቃት እንደሆናችሁ እና ዋጋችሁም በሰማይ ታላቅ እንደሆነ አስቡ፡፡ በጸሎት ትጉ ሃሰቡ የከሸፈበት ጥንተ ጠላታችን ክፋቱን ገልጣችሁበታልና አያርፍምና እወቁበት፡፡የቅዱሳን ሁሉ ጸሎት ይርዳችሁ፡፡ አክባሪያችሁ
54
@SitotawTufa-q4v · 1 year ago
አድራሻ የሌለው ፀሎት ለዚህ አለም ገዢ ነው ጸሎቱ የሚደርሰው
12
@diamond0926-d3e · 1 year ago
በእዚህ ልምምድ ውስጥ ከነበሩ ሰዎች መካከል አንዱ ነበርኩ። ልምምዱ እግዘብሔርን እንድታገኝ አያደርግህም። ስትጀምር የያዝከው ሁላ ሊመስልህ ይችላል፤ ስትቆይ ግን እግዘብሔርን ታጣለህ። መንፈሳዊ ትመስላለህ ግን መንፈሳዊነትህን ታጣዋለህ። መመለሻውን ካላወቅክ እዛው ታስረህ ትቀራለህ!! ብዙ የሰመጡ ሰዎችን አውቃለሁ።<br><br>ምንም አይፈጠርም እግረኛው እና የእግረኛው ሚድያ ተከታታዮች አለንልህ።🙏👍
79
@historicaleducation21 · 1 year ago
በጨለማው ገዥ አስተሳሰብ ተታለን ከመጥፋት ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
11
@HuluagersheAbrham · 1 year ago
ዘመኑ የመገለጥ ነዉ <br>የድንግል ማርያም ልጅ ስራ ላይ ነዉ 🙏🙏🙏
11
@shewakirstakele6398 · 1 year ago
እግዚያብሔር ይባርካችሁ። Enlightment, energy, Universe, meditation እያሉ ሊያደናብሩ እየሰሩ ላሉ ወገኖችን እያጠራችሁልን ነዉ።
34
@minasthe2 · 1 year ago
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ሚዲያውም ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏
10
Up next

አነጋጋሪዋ ብላቴና | sexን ለተለዋጭ ሀይል.... | መጽሐፍ ቅዱስ ምስጢር ተደርጎብናል
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 837K views

ሳይገባች ሁ መከራከር በራሱ ፈጣሪን መካድ ነው | NEW AGE MOVEMENT | ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ | Elzalmonism
ወግበጋቢ | wegbegabi · 7.9K views

ሌላ ታሪክ በመቀሌ | አባ ሠረቀ ተሐድሶ ነው አይሉኝም
Egregnaw Media - እግረኛው · 328K views

አለም በቃኝ ሞት | ከሙላት ጋር የተደረገ ቆይታ
Gugut Podcast · 49K views

ጠንቓዩ ሩፋኤል @ወንጌሉበቅኔ
ወንጌሉ በቅኔ · 3.4K views

ሴተኛ አዳሪ አላደረኳትም ዋሽታለች | ተዘጋጅታ ነው የጠበቀችኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 84K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 683 views

ለአንድ ወር ብቻ የቆየው ትዳር|| በቁርባን ያገባኋት ሚስቴ ከዳችኝ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 393K views

🌍 NEW AGE MOVEMENT እና ኢትዮጵያውያን | Elzalmonism
ወግበጋቢ | wegbegabi · 15K views

አነጋጋሪው ቪዲዮ ተለቀቀ 26 November 2025
DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA · 57K views

የዘማርያምና የጋዜጠኛው ፍልሚያ/መጽሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ እኔም ዝም ነው ምለው #zemaryamzeleke #orthodoxmezmur
አሃዱ ቲዩብ · 6.4K views

ምሁሩ ምላሽ ሰጡ | ከየት እንዳመጣችው አውቃለሁ | እመቤቴን እና New ageን ቀላቃዮች | Engineer Getahun Heramo
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 387K views

ኢንጅነሩ እና ዶክተሩ ተገናኙ | New Age እና ልምምዱ | ወጣቱ የጀመረው ሜዲቴሽን፣ አርምሞ፣ ተፈኹር | ክፍል 1
Egregnaw Media - እግረኛው · 139K views

ሁሉም ውስጥ አምላክ ፣ ሁሉም ውጭ ውሸት |Gugut Podcast EP#175
Gugut Podcast · 23K views

በክርስቶስ ያለን ተስፋ | ዶ/ር አብርሃም (Dr. Abraham) //Protestant
Tsega Media · 179 views

ከpornography ሱስ እንዴት እንላቀቅ? || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.123 || SELAM UNSTOPPABLE
Manyazewal Eshetu · 613K views

የመኮድ የድሮን ጥቃት || አየርኃይሉን የማሸሽ ውሳኔ || የአወል አርባ ሰልፍ || ሐሰን ለምን ተጠራ? September 29, 2026
abc-cast · 72K views

ቢያደንቁኝም አይገርመኝም ቢተቹኝም አይገርመኝም |Manyazewal|ወቸው GOOD|
ወቸው GOOD · 376K views

የሸህ ሁሴን ጅብሪል የቀጣዩ መሪ ትንቢት | ወሎ እና ተዋሕዶ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 41K views

አብሬያት አድሬ ስላልነካኋት ናቀችኝ | 1ኛ የወጣሁበትን ስራ ቅጥር ለሷ ለቅቄላት ተቀጥራለች
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 148K views

ስለ አባቴ የተነገረኝ ክፉ መረጃ::ባለ ታሪክ ቲክቶከር ሰላማዊት
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu · 137K views

የግብግቡ መጨረሻ | ፕሮቴስታንትን ወክለህ አውራ | በእንግሊዝኛ ኒው ኤጅ በአማርኛ ኦርቶዶክስ አትሁን | ክፍል 2
Egregnaw Media - እግረኛው · 96K views

አዲስ ሀይማኖት ወይስ አዲስ መንፈሳዊነት? ወጣቱ ለምን ሲስተሙ ላይ ያምፃል? |Manyazewal Eshetu Podcast Ep.125 | Dr.ELIYAS Gebru
Manyazewal Eshetu · 92K views

የሀበሻ MEME መስራች እንዴት ተለወጠ?..ሁለት ሙዚቃዎችን ሰርቻለው
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ · 12K views

በሜርኩሪ 120ሚሊየን ዶላር ወርዷል | ድብቁ የጥልቁ መንገድ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት · 225K views

የጋዜጠኛው እና ፓስተሩ ግብግብ | ከኦርቶዶክስ ምን ጠፍቶ? ምን ፍለጋ | ክፍል 1
Egregnaw Media - እግረኛው · 380K views