Ads skipped

ደስታን ባታገኝ እንኳን ከሰላም አትራቅ! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros #ethiopianpodcast #EOTC

269K views · Nov 10, 2025 · People & Blogs

Comments · 677

  • @alive_podcast_Abrham · 10 months ago · pinned

    የተወደዳችሁ የ Alive Podcast ቤተሰቦች። ከዲ/ን አቤኔዘር ጋር ያደረኩትን ቆይታ እንደምትወዱት አምንበታለው። ከዚህ ፖድካስት ምን ተማራችሁ። መልሳችሁን ከታች ጻፉልኝ። አመሰግናለው! 🙏🏾

    338

  • @AaBb-kr3bi · 10 months ago

    በጣም የምወደው ዲ/ን ቲክቶከር የካህን ልጅ የቤተክርስቲያናችን እንቁ ልጅ አንደበተ ርቱዕ ❤❤❤

    141

  • @TsinatKassahun · 10 months ago

    የዛሬው ይለያል በርቱ በአሁን ስአት መስማት ያለብን እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ነው

    305

  • @alemgebreyesus8814 · 10 months ago

    ማነው እንደኔ በዚህ ዲያቆን ንግግር የተፅናና  የሚገርም ልጅ ነው አንተን ያበረከቱ ወላጆችህ  እድሜና ጤናውን ይሰጥልን ተባረክ

    250

  • @anchinaluzewdie8515 · 10 months ago

    "በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሄርን አክብር "  እና በወጣትነቱ ያልተመካ:የተረጋጋ :ይች ብልጭልጭ አለም ያላጓጓችው ብቻ ብዙ ጸጋ የተቸረው ድንቅ ወጣት በጣም እናመሰግናለን

    120

  • @bazawitmengesha1147 · 10 months ago

    ልቤ በሃሴት ነው የተሞላው እንዴት ደስ እንዳለኝ ተሰምቶ የማይጠገብ  ተመስገን 🙏🏾  እንደዚህ እይነት ወጣቶችን ለሀገራችን  እብዝቶ ይጨምርልን ለነገ ስንቅ ነውና !! እብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾❤️🌿

    39

  • @Simegn1216 · 5 days ago

    በጣም ብዙ የተማርኩበት ጥያቄዪ የተመለሰበት ያተረፍኩበት ነው❤❤❤ ተባረክ

  • @KonjoHager · 11 days ago

    በጣም ጥሩ ጥሩ  ትምህርት ሚሰጡ ነገሮችን ነው የምታቀርበው ደስ ይላል!

  • @KonjoHager · 11 days ago

    ዲያቆን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AMENAMARE-c5f8c · 2 months ago

    ቃለህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዲ/ን አቤነዘር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    1

  • @AbuAbu-ns9kv · 10 months ago

    ጭንቅ ጥብብ ብሎኝ እምባ እምባ ባለኝ ሰዓት ነበር ያየሁት እና ገና ለገና ቢሆንስ በሚል በእግዚአብሔር ስራ ገብቼ እኔ እራሴ ነገ መኖሬን ሳላውቅ ነበር በሆነ ነገር ስጨነቅ የነበረው ፤ እና ይሄን ቪዲዮ ሳይ ግን በእግዚአብሔር ስራ መግባት እንደሌለብኝና ሁሉንም ነገር ለሱ መስጠት እንዳለብኝ ተማርኩ ።<br>ነገር ግን የተማርኩት ነገር በጣም ብዙ ነው ። በአጠቃላይ /በአጭሩ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት በጣም ማጠንከር + ከቤተሰብ በላይ መሆን እንዳለበትና መንፈሳዊ ሰው ከሰውም ሰው መሆን እንዳለብን ተምሬያለሁ።<br>ለወንድማችን ዲን አቤኔዘር እና ለአንተም ላቀረብክልን ቃለህይወት ያሰማችሁ።በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    61

  • @MMm-d3d3f · 1 month ago

    እደእንተ ያለውን ያብዛልን ውድማለም

Up next

LIVE

የሰው ልጅ የሚለወጠው ሲቸገር ነው! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

ALIVE PODCAST and 2 more · 252K views

LIVE

ለራስህ ያለህው አንተነህ ! #africanpodcast #amharicpodcast #podcasts

ALIVE PODCAST · 134K views

LIVE

🛑 ንሰሐ መግባት ፈራሁ! //እንዴት //ዚቅ ፖድካስት ziq podcast

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA · 71K views

LIVE

ራስን የሚለውጥ የህይወት ትምህርት | ዲ/ን ኢዩኤል @AnketseBitsuan

Anketse Bitsuan - አንቀፀ ብፁአን · 226K views

LIVE

ከVampire መካከል ነው የምንኖረው! ከራፋቶኤል ጋር የነበረን ቆይታ ይከታተሉ! #tigistwaltenigus #subconsciousmind #psychology

Tigist Waltenigus · 265K views

LIVE

ከጭንቀት እንዴት እንውጣ? | የዲ/ን ኢዩኤል ሃብታሙ ምክር |Eyuel Habtamu |@ArtsTvWorld

Arts Tv World · 152K views

LIVE

|| እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Ethiopian Orthodox Sibket by Deacon Henok Haile #tmh

ውዳሴ ማርያም | Wudase Mariam · 112K views

LIVE

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 | የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

አትሮኖስ Atronos · 281K views

LIVE

ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እመጓ እውነተኛ ታሪክ ወይስ ልብወለድ? | Alemayehu Wase

Dejaf TV · 554K views

LIVE

እግዚአብሔር የATM Machine አይደለም | Eyuel Habtamu

Yonas Moh · 488K views

LIVE

ትውልዱ ለምን እርካታ አጣ?||እግዚአብሔር ይቅር የማይለው ኃጢያት የቱ ነው?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.119 ||EYUEL HABTAMU

Manyazewal Eshetu · 308K views

LIVE

🛑እመቤታችንን ይዞ ያፈረ የለም //ሰው መንፈስቅዱስ ሲሞላበት እመቤታችንን ያመሰግናል //ከየትኛው ችግር ለመውጣት የፈለገ ሰው እመቤታችን ይያዝ //ዲ/ን ሔኖክ

አክሊል ሚዲያ · 314K views

LIVE

ምን ያስፈራሀል?||መምህር ኢዩኤል ሀብታሙ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

Elias Shitahun · 581K views

LIVE

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ALIVE PODCAST and 2 more · 116K views

LIVE

ዝምተኛው በግ | The Silent Lamb

Henok Haile - Official Channel · 367K views

LIVE

የመጀመሪያውም የመጨረሻውም የቅድስና ደረጃ ፍቅር ነው! ሲያመሰግኑህም ሲሰድቡህም ምንም አይምሰልህ.. ከመምህር ዘላለም ታዬ ጋር

Tigist Waltenigus · 203K views

LIVE

በኑሮ ላይ ኃይል የማግኘት ጥበብ! ጌታዋለልኝ! ክፍል፡3 ጌታ ዋለልኝ | Geta Walelign | #psychology #ethiopianpodcast

ALIVE PODCAST · 177K views

LIVE

ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | የአብይ ጾም | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!

Yonas Moh · 1.7M views

LIVE

ምን በድዬ ነው??....ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ...ምን አይነት መሰጠት ነው....ዲ/ን እያሱ መስፍን #et_art_media_podcast

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ · 244K views

LIVE

🔴 የማያልፈው እውነተኛ ደስታ | በእንባ የተሰበከ ድንቅ ትምህርት|| በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket 2026

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi · 155K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.