አመራሮቹ እጃቸው አለበት! ኮከቡ ተጫዋች ተስፋዬ በቀለ(ጃምቦ)
36K views · Dec 4, 2025 · Sports
Comments · 174
@wondewosentegene4885 · 9 months ago · pinned
Brother..የምንግዜም ምርጥዬ interview ነው
13
@Remahameza · 9 months ago
ወይኔ ክፍል 2ቢኖረዉ ብዬ ተሐኘሁ እናመሰግናለን ወገናችን ምን ያህል እግር ኳሳችን አዘቀት ዉስጥ እንደለ አየን
19
@AyubEliyas-l2e · 9 months ago
እስከዛሬ ካቀረብካቸው ተጨዋቾች ምርጡ እንግዳ ጃምብላ ነው❤
11
@YosefAdmasu-i1c · 9 months ago
ጃምቦ የማይሽለጠለጥ የወንዳወንድ እና አስተዋይ የሚናገረውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ቃለ መጠይቅ
ሰባተኛ ፖድካስት የኢትዮጲያን እግር ኳስ ለሚወዱ ምርጥ ፖድካስት ነው ከዚህ በላይ እንዲያድግ አመኛለው፡፡
24
@Almitu-l6l5l · 9 months ago
አንድ መፀሐፍ አንብቤ ነበር በቀድሞ ተጫዎች በሸዋረጋ ደስታ የተፃፈ ጋዜጠኞችን በአምስት ቦታ ከፍሎ አስቀምጦቸዋል::
1ኛ በቀይ ወጥ የሚፅፉ ጋዜጠኞች
2ኛ በሞባይል ካርድ የሚፅፉ ጋዜጠኞች
3ኛ ተጫዎቾቹን በማስፈራራት የተጫዎቹ ደላላ በመሆን ገንዘብ የሚቀበሉ ጋዜጠኞች
4ኛበስፖሰር ሺፕ የሚፅፉ ጋዜጠኞች
5ኛ ሙያቸውን ስራቸውን አክበሪ ለሙያቸው የተገዙ መልካም ጋዜጠኞች እንዳሉ አስቀምጦል።ይህ መፀሐፍ የጋዜጠኞች የአሰልጣኞች የኮሚቴዎች የሌብነት ታሪክን አካቶል።ጃቦ በርታ የእውነት ሰው!!!
3
@lukej2891 · 9 months ago (edited)
ጃምቦን ከኳስ በላቀ የምወድለት ለአካዳሚክ ትምህርቱ ከፍ ያለና ያለው ፍላጎት በተለይ ከትሬኒግ መልስ ባለው ትርፍ ጊዜ ሁሉ የተሻለ ሰው ለመሆን የሚጥር ነበር ይሄን ስል ካምፓቸው ከቤታችን የእርምጃዎች ርቀት ስለነበረው በቅርብ አውቀዋለሁ ሜዳም ላይ የማያሳፍረን ጀግና ነው።
ጃምብላ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ከነፋሚሊህ
10
@sollyanateyobesta2971 · 9 months ago
እናት የወለደችው ልጅ ነው እርድናው ወንድነት ከእውቀት ጋር ያለው ምርጥ ልጅ ጀግና ነህ ጋዜጠኛውም እናመሰግናለን የምታቀርባቸውን አዳምጣቸው ብቻህን አታውራ ብለን ነበር ደስ ብለህናል ደስ የሚል ሀቅ የሆነ❤
30
@Abyssinia-q1v · 9 months ago
ተስፋዬ በቀለ ጃንቦ ኢትዮጵያ ቡና
3
@abel-abc · 9 months ago
ይህ podcast ለታዳጊ ተጫዋቾች በጣም አስተማሪ youtube channel በርታ!!
4
@Robben-t7m · 9 months ago
ሱራ ፕሮግራምሽ best ነው ግን ተጨዋቾች ስታቀርቢ ትንሽ የነሱን የትንሽ ደቂቃ video ብታካትቺ ጥሩ ነው b/c በስም አውቀዋቸው ሲጫወቱ የማያውቃቸው ብዙ ስላሉ ነው።ደሞ ፕሮግራምሙን ታዳጊ ተጨዋቾም ሊያዩት ይችላሉ።በርቺ
52
@Rebonasport · 9 months ago
በእግር ኳሱ ብቻ ሳይሆን በሌላውም የሙያ ዘርፍ ፍትሀዊ ነገር የለም በአቅሙ ያለ ጥቂት ነው።
8
@bini1995 · 9 months ago
The content is excellent, Sura! For the upcoming sessions, please include a short biography or a video introduction of your guest. This will help participants connect more deeply and get excited about the discussions.
4
Up next

ዱርዬ አሰማረቶ ሊበቀለኝ ይፈልጋል! ጋዜጠኛ አሉላ ፍሬው
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 17K views

የፌዴሬሽኑ ሀላፊ ነው ያስባረረኝ! አሰልጣኝ ዕድሉ ደረጄ| Edilu Dereje
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 28K views

እንደ ሰውነት ቡድን ፈተና የገጠመው ብሔራዊ ቡድን የለም፤ ቡድኔን ልጥቀም ብዬ ተከለከልኩ፤ ጊዮርጊስ ለብዙዎቻችን እናት ነው። አሉላ ግርማ
Kasstro tube · 7.6K views

የግድ መነገር አለበት! ፍፁም ገብረማርያም| Fitsum GebreMariyam
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 12K views

ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረግነው ቆይታ | አንዳንድ ሰዎች ሀብቴ ብለው ይጠሩኛል
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 39K views

የጦር ግንባር ወቅታዊ መረጃዎች//''ሻዕቢያን ለማጥፋት ድጋፍ ይደረግልን'' ብርጌድ ንሓመዱ/''አዲስአበባ ዙሪያ ድሮን ማብረር ክልክል ነው'' ብልጽግና
Zara Media Network -ZMN · 103K views

ባላጠፋሁት ተቀጥቻለሁ! ቶክ ጀምስ| Tok James
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 22K views

ገነነ መኩርያ ሲታወስ | ስም አይቀበርም #shegerfm
Sheger FM 102.1 Radio · 9.6K views

ሲነየር ግራንድ ማስተር ኤፍሬም አሰፋ የኢትዮጵያ ጁትኩንዱ መስራች
Master Eyob · 6K views

ሊያጠፉን 10 ሚሊየን ብር መድበዋል!
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 19K views

መባረሬን የሰማሁት ከደጋፊ ነው! በሀይሉ አሰፋ ቱሳ| Behailu Assefa Tusa
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 21K views

የጽምዶ ደጋፊዎች መግለጫ
Dj Habesha-ዲጄ ሓበሻ · 6.1K views

ብሎኬት ከመሸከም ጠ/ሚሩን እስከማሰልጠን | Mr. Getachew (Gech) Melese | SWEATBOX @DawitDreams
Dawit Dreams · 252K views

እኔም አልገባኝም! አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ| Gebrekirstos Birara
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 8K views

የመሱድ መጨረሻ! የቃልኪዳን ንግግር እውነታውን ይፋ አደረገ?
Ella Reacts · 32K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 2.8K views

ከአርቲስት አስረስ በቀለ ጋር ያደረግነው ቆይታ | የማያነብ ሰው አርቲስት መሆን አይችልም...|
የአዲ ጠብታ | Yeadi Tebita · 38K views

አደገኛ የኳሱ ዘዋሪ ድብቅ ቡድን አለ! አቶ ባህሩ ጥላሁን| Bahiru Tilahun
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 27K views

እውነቱን ስሙት! አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ| Coach Kasaye Arage
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 10K views

“O jogador angolano mais caro foi vendido ao estrangeiro por 1,5 milhão de dólares”, Paulo Magueijo
Batu News Podcast · 1K views

ሀገሬን ይቅርታ እጠይቃለሁ! በረከት አዲሱ| Bereket Addisu
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 16K views

Ethiopia መስከረም 19/2019 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum | #habeshamereja
Habesha Mereja · 62K views

ሲነየር ግራንድ ማስተር ኤፍሬም አሰፋ የኢትዮጵያ ጁትኩንዱ መስራች part 2
Master Eyob · 2.2K views

ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ! ሀይሌ ገብረትንሳኤ| Haile GebreTensae
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 13K views

ማስተር የሚለው ስም ያንሰናል።ማስተር ንጉሱ ሰሎሞን
Master Eyob · 908 views

የተደራጁ ሌቦች ናቸው! ጋዜጠኛ ኤርሚያስ በላይነህ
SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት · 7.8K views