Ads skipped

ልዩ ዓለሜ | ሙሉ ፊልም | leyu aleme | new ethiopiian movie 2026 #amharic_movie2026

755K views · Aug 20, 2026 · Entertainment

Comments · 364

  • @Sofi_Cinema · 1 month ago · pinned

    ውድ ተመልካቾቻችን ❤ <br>ለዚህ ፊልም እና ለተሳተፉት ባለሙያዎች ያላችሁን ፍቅርና አክብሮት፣ ይህን ቪዲዮ <b>*Like </b>👍<b> በማድረግ*</b> ግለጹላቸው። <br>እናንተ የምትሰጡት ድጋፍ ለእኛ ትልቅ ኃይል ነው! ❤🎬

    217

  • @ልጅኤምቾየናቷ · 1 month ago (edited)

    ድሮም አንተ ያልህበት &nbsp;ፊልም &nbsp; ሳያምር &nbsp; አልቆ አያቅም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃላይ ያድርሰህ ሳሚ❤❤😢😊

    39

  • @kedjakde · 1 month ago (edited)

    ይህ ልጀ &nbsp;ያለበት ፊልም ፀዴ ነዉ like ያንሳል

    171

  • @alemzerfzeleke2907 · 1 month ago

    በእውነት ለአይናችን ውድ የሆነውን በጣም የምንወደውን አክተር ዳንኤል ሙሉነህን በዚህ ምርጥ ፊልም ላይ ስላየሁት ቃላት የለኝም ለዚህ ፊልም 100/100 ሰጥቼዋለሁ ሁሉም ተዋናዮች በጣም ልዩናቸው

    32

  • @نوتالعون · 1 month ago

    ማነዉ ኮሜንቶችን አይቶ ሊያይ የጀመረ 😅

    112

  • @AgerFuj · 1 month ago

    ሳሚ ስክሪቢት ይመርጣል ማለት ነው ለዛ ነው ብዙ ፊልሞች ላይ ማናየው ሲሰራቸው ምናያቸውም ጸደይ ዋው ይመችህ ❤❤ ሁላችሁም ጎበዞች 👏👏👏 አመሰግናለሁ ከስንት ጊዜ በኋላ ደስ አለኝ😻😻

    22

  • @ፀዲይ · 1 month ago

    እሄን ፌልም የምትመለከቱ ሁሉ ስላማቹሁ ይብዛልኝ ቆጆ ፌልም ነው እየገባቹሁ እዩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    7

  • @allbest6155 · 3 weeks ago

    ከረጅም ጊዜ በኋላ በጣም አሪፍ አይን የሚስብ ቀልብ የሚገዛ ጥሩ ስራ ተለለከትን። ዋው በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱልን። የተዋጣለት ድርሰት የተዋጣለት ትወና ነው። ትችላላችሁ። በታም የሚገርም ጥምረት ነበር። አስደምማችሁናል።

    1

  • @Yemaryam21Yemaryam21 · 1 month ago

    በቃ ኮመንት አነበብኩ ግን ልየዉ🧐 ምክንያቱም ኮመንቶች ጥሩ ፊልም ነዉ ብለዋል ዳይ ወደ ፊልሙ 🍿🍿🤗

    2

  • @MesiMesi-s9m · 1 month ago

    እንደት ደስ ይላል ሰሞኑን እደትነው የአመቱን መሳናበቻ ነውደ አሪፍ አሪፍ ነገር ለቀቃችሁልን ፍቅር ያሸንፋል በርቱልን የምር ምስጥ ብየ ነው ያየሁት

    1

  • @Betelm-m7r2v · 3 weeks ago

    እንደ &nbsp;ዛሬ &nbsp;በፊልም &nbsp;ተደስቼ &nbsp;አላውቅም ነበረ &nbsp;እንዴ &nbsp;ህንድ &nbsp;ፊልም &nbsp;ፈዝዠ አየሁት &nbsp;በዛ ላይ &nbsp;የሁላቹም ትወና &nbsp;ድንቅ &nbsp;በአጠቃላይ አስገራሚ &nbsp; ስራ &nbsp;ነው &nbsp;እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addistilahun-e2f6y · 1 month ago

    ዎው የሚገርም ፊልም የኔ ወንድሜ &nbsp;አኮርኅኝ ኤላ ❤❤

    5

Up next

LIVE

ልዩ ዓለሜ የፊልም ምርቃት / lyu aleme full Amharic movie 2025 |New Ethiopian Amharic movie #film

Sofi Cinema - ሶፊ ሲኒማ · 3.7K views

LIVE

ግሩም ትረካ - እውን እንዲህ ይፈቀራል ? ያልታወቀችዋ ሴት ደብዳቤ - ከሽቴፋን ስቫይግ - ትርጉም - ዮናስ ታረቀኝ

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje · 9.1K views

LIVE

በ እዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አሳዛኝ የፍቅር ፊልም/ጦርነት / New Ethiopian movie Torenat 2026 / Ethiopian movie 2026

GHION CINEMA · 15K views

LIVE

ይህን ሁሉ ችለሽ መቆምሽ ይደንቃል፥ ያልተሰበረች ሴት ! #story #ethiopianpodcast#ethiopia#lifestory

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች / · 565K views

LIVE

መች ትመጣለህ - አዳም ረታ - #habesha #ethiopia

ትረካ ቲዩብ · 3.8K views

LIVE

ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ · 2.1M views

LIVE

ታዛ ሙሉ ፊልም - Taza Full Amharic Movie 2026

እስክስ ፊልሞች / Eskis Films · 833K views

LIVE

አዲስ እና ሙሉ የአማርኛ ምርጥፊልም ጥቁር አበባ New Amharic Full movie BLACK FLOWER

zebra tube ዜብራ ቲዩብ · 11K views

LIVE

She Gave Birth to a Dragon… But the Village Called Him a Monster | Full Fantasy Movie 4K

Wiggle World · 1.6M views

LIVE

Jason Statham In A High-Speed Mission | Hollywood Full Action Thriller English Movie | Free Movies

Hollywood Action · 25M views

LIVE

ባንተ ቦታ - Ethiopian Movie Bante Bota 2026 Full Length Ethiopian Film Bant Bota 2026

Netsebraq TV · 45K views

LIVE

ለልጄ ክፍል 93 | Leleje Episode 93

Kana Television · 26K views

LIVE

ተስፋ እና ጥቅስ !!#

የሳቅ ደጆች · 61K views

LIVE

GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024

ማርዛ Marza Cinema · 2M views

LIVE

እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ · 907K views

LIVE

ሂሩት እና ጦሷ 😂 ... በስንቱ በቻናል 1

Channel 1 TV - Ethiopia · 915K views

LIVE

Jason Statham Is THE SAVIOUR 2 - Hollywood Movie | Amber V | Blockbuster Crime Action English Movie

Blockbuster English Movies · 51M views

LIVE

She Gave Birth to a Dragon🔥

StoryFlip · 465K views

LIVE

Amharic_Tizita_Film_2026|ትዝታ_ሙሉ_ፊልም_2026

Raket Cinema | ራኬት ሲኒማ · 50K views

LIVE

ሶስተኛው ዓይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen full Ethiopian film 2020

AmharicTV · 2.2M views

LIVE

MARRIED TO A PSYCHO WOMAN 2026 | A Thriller Movies 2026 New Releases | Based On True Story 2026

Life Entertainment · 24K views

LIVE

ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) ፊልም New Ethiopian movie 2019 - Serkeshlehed

Addis Films · 1M views

LIVE

አሚር እና ፈሪሀ በፍቅር የተሞሉ ትዕይንቶች #1- Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ · 2M views

LIVE

Jason Statham Fights an Entire Criminal Empire to Save a Young Girl | Hollywood English Action Movie

Hollywood Action · 2.4M views

LIVE

ጣፋጭ_ፍቅር_አድስ_የአማርኛ_ፊልም_2026|Tafach_Fikir_New_Amharic_Movie_2026|#Liyu_Cinema

Raket Cinema | ራኬት ሲኒማ · 1K views

LIVE

የጊዜ ሰሌዳ ... በስንቱ // ቻናል 1 አንድ ለኛ //

Channel 1 TV - Ethiopia · 659K views

YouTube, with the door locked.

Aegis plays a clean stream instead of YouTube's player, so pre-roll ads, trackers, and fingerprinting never ride along. Drop Shields any time if you want the official player back.