❤️ ፍቅር በቂ አይደለም | ❤️ ትሁትነትም አይደለም | ❤️ ራስህን ጠይቅ
49K views · Jan 5, 2026 · Entertainment
Comments · 158
@tizta_zemikaya12 · 8 months ago · pinned
ኪራ እንኳን ደኅና መጣህ ተከታታይህ ነኝ እስካሁን Comment ሰጥቼ አላውቅም የዛሬው ሀሳብ በጣም ነው የተመቸኝ እራሴን አይቼበታለሁ እናመሰግናለን 😊
39
@ኖርናት · 8 months ago
ኪራዬ የኛ መከታ ኪራን የምትወዱ👍❤
42
@Hayu_1990 · 8 months ago
ልክ ነህ ገበሬም መጀመሪያ ለእርሻው የሚስማማውን ዘር አስቦ ነው የሚዘራው። ፍቅር ብቻውን ህይወት አይሆንም ፡በከባበር መደማመጥ አንዱ ያንዱን ሀሳብ ሸየር መራረረገግድ ነው። እኔ ብቻ ብሎ እራስ ወዳድ መሆን ሌላኛውን አካል ይጎዳል!!
11
@xssa6895 · 8 months ago
አንተን እየስማው ማርያምን ስንቱን ተማርኩ በጣም የምወደውን ስዉ በጣም ነበር የምደውልበት ተይኝ እያለኝ ተውኩት ስተወው ደግሞ እሱ መደወል ጀመር ሲደውል ደግሞ እኔ አስጠላኝ እኮን ልደውልለት የተናገርኝ ነገር ነው ትዝ የሚለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ ላንተ 😅😊😆💪🏿
4
@BizualemAbebaw-v1g · 8 months ago
የሚገርም እይታ ድንቅ ገለፃ በርታ ጤናማ የሆኑ ሰወች እንዲበዙ ነዉና ጥረትህ እግዚአብሔር ይርዳህ እናመሰግናለን
10
@_beth20_ · 8 months ago
መኖር እንደመናገር ቀላል ቢሆን እንዴት አሪፍ ነበር፤ ለማንኛውም መልካም በዓል ይሁንልህ ወንድማችን 🙏🏽
4
@AmensisayAmensisay · 2 months ago
ኪራ እኔ በስደትነዉ የምኖረዉና የሆነ ልጅጋር በስልክ ተዋወቅን እና ግንኙነት የለንም ማለቴ በስልክ ብቻነዉ እና ሀገር ገባበአጋጣሚ ከዛ ሀገር ከገባ ቡሀላ ፀባዮ ተቀየረ ዝም አልኩት ዝም ስለዉ እሱም ዝም አለ ከዛ አንድ አመት ያክል ተዘጋጋን የሆነጊዜ በሜሴጀር ፃፈልኝና ይቅርታ አለኝ ለምኑ አልኩት ዝም ስላልኩሽ አለኝ ዝም አልኩት ከዛ መደወል ቀጠለ ግንእኔ ዉስጤ ጡሩስሜት አይሰማኝም ነበር ጭራሽ የሆነ ነገር ማድረግ አለብን አለኝ ምን ስለዉ አብሮነታችን የሚጠናክርነገር አልኝ ለምሳሌ ስለዉ የሆነ ነገር አብረን መስራትአለብን አለኝ ጭራሽ ስለብር እንዳግዘዉ ጠየቀኝ እኔም ፍቃደኛ አይደለሁም ምክኒያቱም ስለማላምንህ አልኩት አንድ ብር አላግዝህም አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም የማኖርህ አልኩት እና አንቺ በጣም ከባድ ሴትነሽ ራስ ወዳድ ነሽ ብሎ አናደደኝና አሁን ግን ስረዳዉ እሱ የፈለገዉ የፈለገዉን ይበል እኔግን ልክነኝ
3
@tsegaBerhane-i7n · 8 months ago
መዓረይ እንኳዕ ደስ በለኩም መርዓ ኣብርሃ ምሳራ ይግበረልኩም ሙሽራች እህቲ ነኝ ከመቀሌ❤😊
5
@FgGhy-t3u · 1 month ago
የኔ ኣባት ኣሁን ላይ ነኝ የመጣሁቱ ኣደስ ነኝ ግን 24 ሳኣት ኣንተላ ዋሉኩ መከታችን እናመሰግናለን🥰
1
@Agere-o6j · 8 months ago
ኪራየ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤ እንኳን አደርሰህ ለገና በዓል ከነባለቤትህ ጋር የኛ መካሪ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
5
@SalhaS-h1j · 8 months ago
እንኳን ደህና መጣህ ኪሩ እደኔ የኩሩ ምክር እየቀየረዉ ያለዉ ወላሂ እናመሰግናለን
4
@ለሑሉም · 8 months ago
ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ አንተም ለኛ መምከር ማስተማር ብቻ ሳይሆን አንተም እንደምክርህ ሁን እናመሰግን አለን❤❤❤
1
Up next

የርቀት ፍቅር ከብዶኛል | እንደድሮ አይደውልም| ተስፋ እየቆረጥኩ ነው
Ahadu podcast · 52K views

ትዳር ሲበርድህ ገብቶ ማቀፍ ብቻ አይደለም | ካፈቀረክ ታገሳት| ወገብ ቁዋሚ አደለም WITH PASTER DEREJE
Ahadu podcast · 8.5K views

💗 ለሴቶች ብቻ | እንዳትቀየሙኝ| የምታመሰግን ሴት | ገደብ ያስከብርሻል
Ahadu podcast · 42K views

የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ያስታዉቃል......ahadu podcast
Ahadu podcast · 124K views

በቂ እንዳልሆንን የሚሰማን ለምንድነው? | Feeling that you are not good enough
ጉዞ ወ ልቡና - Psyche Journey · 435 views

ኃይልና ስልጣንሽ መልሰሽ አግኚ | አንቺን ችላ የማለት ዋጋ አስተምሪው| ሙሉ ቪዲዮ | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
AMALAY አማላይ · 24K views

ሶሻል ሚዲያ የሰው ልጅን ፍላጎት ነው ያንፀባረቀው! ጌታ ዋለልኝ / clinical psychologist.
Endegena and Meselal Tube · 38K views

ክ30 አመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ቤተሰቦቿ ተመለሰች ......ራሷን ያገኘችው ግን ጠንቋይ ቤት ነው
Sile HiwotTV · 113K views

የፍቅር ሳይኮሎጂ 5 ደረጃዎች
Inspire Ethiopia · 277K views

ምርጥ 10 የሚልክያስ ስራዎች - Top 10 Milkyas Music 2026
Golden Havana Soul · 5.6K views

የበላይነት የሚሰማው ሰው ጋር መሆን|መታመም ነው How to Build a Healthy Relationship
Ahadu podcast · 49K views

በቀላሉ አትገኙ| ብዙ አጠብቁ|መከበር ከፈለጋቹ ይህን አድርጉ| Do this if you wanna be respected
Kirubel Ahadu · 94K views

ዝም ማለት ሀይል አለው …
Ahadu podcast · 91K views

ዋጋ የሚያስከፍሉ ስህተቶች….እኔን ጎድተውኛል
Kirubel Ahadu · 121K views

ከዚህ አይነቱ ወንድ ራቂ#amuri_tube
Amuri Tube አሙሪ ቲዩብ · 5.3K views

ይሄን video ካያቹ ቡሀላ ለatraction ህግ ያላቹ አመለካከት ይቀየራል😱
NainLegacy · 1.3K views

ባልሽ እንደሚውድሽ በምን ታረጋግጫለሽ? | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ · 31K views

በትብብር ለህልውና ጋዜጣዊ መግለጫ የታየ ጥንካሬ፣ ጉድለትና ስህተት | September 30, 2026
Lidetu Ayalew - The3rdWay - ልደቱ አያሌው - 3ኛው መንገድ · 31K views

እኔ የምወዳት ልዩ ነች ፣ ሰው አላምንም ፣ መቼም ደሃ አልሆንም@manyazewaleshetu
Ahadu podcast · 128K views