ታናሽ ወንድሜ ጉድ ሰራኝ! ሚስት ካገባ በኋላ ተቀየረብኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
85K views · Jan 1, 2022 · Entertainment
Comments · 913
@ቅዱስእማኑኤል · 4 years ago
በሰው ሀገር ያለን ሰዎች ከዚህ ነገር ብዙ ልንማር ይገባናል ሰው ሀገር ያለ ሰው ሀገሩን ቤተሰቡን ስለሚናፉቅ ልኮ አድርጎ አይረካም ሀገር ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው ምንም አይረዱም ጨካኞች ናቸው በስደት ውስጥን ያለ ሰው እንደ ጅል ምንም እንደማያውቁ ነው ትሪት የሚታደርጉት በገዛ እጃችን ጠላት ላለመግዛት ልንጠነቀቅ ይገባል ዛሬ የውጪ ሰው ሳይሆን የእራስ ቤተሰብ ወንድም እህት ልጅ ሆኗል የተጨካከነው እኝህ ሰውዬ በመካዳቸው በጣም ተጎድተዋል እግዚአብሔር ይርዳዎት
128
@kannsein5607 · 4 years ago
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ፍቅር እውነት ተስፋ ሀቅ እምነት ታማኝነት በጣም ነው የጠፋው ፈጣሪ መልካሙ ዘመን ይስጠን
159
@eleniworku3153 · 4 years ago
የስደት እህቶች ወንድሞቼ ተማሩ ንቁ ዘመድ ጎደኝ ፍቅረኝ ግዜው ተበላሽቶዋል ያሳዝናል።
22
@almazshibeshi6132 · 4 years ago
ስው ከእናቱ ልጅ በላይ ማንን ያምናል ከሰው በላይ ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ነው ልብ ይሰብራል 😭😭
17
@selamawit8579 · 4 years ago
ጋዜጠኛው በጣም አደንቅሀለሁ ግን ዛሬ አጠያየቅህ ትክክል አይደለም
20
@utbe6565 · 4 years ago
የፈጣሪ ያለህ በጣም ከባድ ነው የእናት ልጅ ካልታመነ ማን ይታመናል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም ።😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራውያን ❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
47
@እስራሚዲያ · 4 years ago
በጣም ያሳዝናል የናትም ልጅ የማይታመንበት ጊዜ ነው 😢😢
55
@ሀያትነኝከዱባይ · 4 years ago
በሚዲያ የምቀርቡ ተርኮችን ከሰመው ብሀለ ብዙ ተምሬ እሃው መንንም አለምንም ገደኛም አልፈልግም ለኔ ምርጥ ገደኛ ስልኬ እና ኖስ ኮፊ ነው
43
@tigi1397 · 4 years ago
ወንድሜ አይዞህ ወንድምህ ሚስቱ የተረገመች ናት. እግዚአብሔር ያያል. ገንዘብ ሀላፊ ነው::
35
@yeneneshekebede9707 · 4 years ago
ሕግ ሕግ ይላሉ የትኛው ህግ ነው?ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ብዙሃኑ ሌባ ጉበኛ ናቸው እግዛብሄር ብቻ እርሱ ሃቁን ይፍረድ።
51
@monamohammed9843 · 4 years ago
ይሄ ወንድም አይበለው አላህ ያቃጥለው ኢንሸአላህ ወንድሜ ላንተ የስደት አምላክ ይድረስላቹ ኡኡኡኡኡ እኛ ስደት ላይ ያለን ሰዎች 😭😭😭እዯሀ አቅራቢ አታበሳጨኝ ወንድምነት ይታሰብ ትላለህ እንዴ ጥንቅር ይበል 👍👍👍
46
@hajerhajer8279 · 4 years ago
ይሄ ሰው በጣም ያሳዝናል እድሜውን በስደት ጨርሶ ከብዙ ልፋትና ድካም አገሩ ቢመለስ ክህደትና ጭካኔ ነው የጠበቀው ለዛውም ከገዛ ወንድሙ<br>በየቦታው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሰው ታመመ ተራበ ሲሰሙ ዘሩና ሀይማኖቱን ሳይጠይቁ ግልብጥ ብለው ያለቸውን ሲረዱና ሲተባበሩ እንመለከታለን <br>የአንዳንዱ ስግብግብነት ደግሞ 1ሺ አመት ይኖር ይመስል ከልክ ያለፈ ነው<br>ለማነኛውም የተበዳይ እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ግዜው ቢረዝምም
17
Up next

ሚስቴ 'ከዘመዷ ጋር' ግ'ብረ-ስ'ጋ ግንኙነት ስትፈፅም እጅ ከፍን'ጅ ነው የያዝኳት! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media · 625K views

የ19 ዓመት ጥያቄሽን ለመመለስ መጥቻለሁ! ጥፋቱ የሁለታችንም መሆኑን ተረድቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 147K views

Rinku Kumari is live!
Rinku Kumari · 201 views

Jstudio | 30 መስከረም| ውዕሎ ኲናት ትግራይ። ኩነታት ከተማ መቐለ። ሄለኮፕተር እስራኤል ኣብ ላሊበላ። መኾኒ~ደብዳብ ድሮን። 3 ሽሕ ሰራዊት ብልጽግና።
Jstudio · 44K views

ቤተሰቤን እና ፍቅረኛዬን በአንድ ቀን አሳጥቶ ብቻዬን አስቀረኝ..ሚስጥሩ ተጋለጠ# እባካቹ አድኑኝ Asetarakiwe ||አስታራቂው New video 2019
Astarakiwe ናቲ || አስታራቂው Nati 2 and Astarakiwe ናቲ || አስታራቂዉ Nati · 590 views

እማማ ጂጂ መኖሪያ ቤታቸውን አስጎበኙኝ: ብዙ ሚስጥር የያዘው ቤት: #love #family #ethiopia
Tame travel /ታሜ ትራቭል and Enat Tv /እናት ቲቪ · 167K views

የወሰንኩት ውሳኔ እስካሁን ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 105K views

እጅግ የሚገርም ድንቅ እውነተኛ ታሪክ | ሁሉም ነገር እስከ መኖር ነው | Fikadu Tsegaye |
Leyetalks · 670 views

የይልማ መርዳሳ ሰማይ፣ድሮኖቹን የሚተኩሰው ማነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም · 351K views

የግንባር መረጃ❗️| ህወሓት ታሪክ ሆኗል | ጀነራል ታደሰን ጨምሮ እስረኞች ወደኤርትራ ተወሰዱ | የጅኦፖለቲካ ፉከክር | የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ሊወጣ❓
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media · 1.9K views

የልጄ እናት የዛተችውን በተግባር አደረገችው! ይህን ጉዳይ የምታውቁ ሁሉ መልስ ስጡኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 130K views

ባለቤቷ ከ'አለቃው ፀሃፊ' ስለመውለዱ ምላሽ ሰጠ! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media
Eyoha Media · 147K views

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 189K views

3 ልጆቼን ስጋ ቤት መርዘው ገደሉብኝ ! #gehadmedia
ገሃድ ሚዲያ /Gehad media · 981 views

አንቺ ብቻ ነይልኝ ብሎ ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 109K views

"ስሙ 'እጢዬ' የሚባል ሰው አውቃለሁ!" | አራቱም እህትማማቾች ትርፍ አንጀት የነበረባቸው አስገራሚ አጋጣሚ | ዋሸው እንዴ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
Abbay TV Entertainment · 213K views

"ውሽጣዊ ሰላም ኣብ ፈጣሪ ብምትእምማን ዝርከብ ፀጋ ፈጣሪ እዩ " ኣባ ጥዑም በርሀ
Sebawi Show · 137 views

የቄሱ አስደንጋጭ ቪዲዮ//አርቲስቱን ምን ገጠመው....???
በሃይሉ ሚዲያ · 462 views

‘ዘኪዮስ’ ነው ሚሉኝ! የወለድኩት ‘ተደፍሬ’ ነው! ወላጆቼን ሞተውም እወቅሳቸዋለሁ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media · 57K views

የእግዚአብሔር ኃይል | ነብይ መስፍን ንጉሴ | Halwot Emmanuel United Church | #2024
Halwot Emmanuel Church · 54K views

ከስዊዘርላንድ ድረስ የመጣሁት ለዚህ ነው! አውሮፓ ያላችሁ ሁሉ መልክቴን አድርሱልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 218K views

በቲክቶክ የተደበቀውን ያገኘችው እናት መልክት ለልጆቼ ስትሉ አባታቸውን ይቅር በሉት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media · 162K views

🔴የአዲስ አበባው ሹም ሽር… | የተነሱት አመራሮች.! ያልተጠበቁት ሹመኞች… | #ethiopia
Sheger Times Media · 30K views

ፈረስ ለመጋለብ ወንድ ሴት አይልም ! |"የአገው ምድር ፈርጦች በመሰንቆ ! | መሰንቆ | Abbay TV
Abbay TV Entertainment · 149K views

የሚያምን ነው የሚሻገረው ። demoz goshme
ሞአ ሚዲያ · 281 views

በአዳም አውቅአለው መታየት ያለበት ምርጥ ፕሮግራም ( baraki tube adam , donky tub )
baraki tube adam · 143 views